#trust #agroconsulting on air on Ahadu Radio 94.3
#every friday from 10:00-12:00 local time
#Follow #us

Our company had a successful dialogue with the humanitarians of the Church of Jesus Christ of Latter-day Saints, the representative of Ethiopia, Elder Martin, and their delegations.
This bilateral alliance is to empower the economically weak women in Addis Ababa and the surrounding area through poultry farming. Apart from chicken supply, the project also provides training focused on attitude, entrepreneurship, financial management, and basic poultry science and sales skills.
We are extremely grateful to the Church of Jesus Christ of Latter-day Saints for choosing our organisation for this wonderful project.
#trust #agro #poultry #project #agri

ራዕያችንን በማሳካት ሂደት…….
ተቋማችን ትረስት አግሮ 23ኛ ዙር ሲያሰለጥናቸው የቆየውን ሰልጣኞች የተሳትፎ የምስክር ወረቀት በመስጠት አጠናቀቀ፡፡ እውነትም ራዕያችን በብዙ አባባል እና ብሂል አንጋፋ ተደርጋ የምትሳለው ሃገራችንን በግብርናው ዘርፍ (በእርባታው ዘርፍ) በእውቀት እና በሳይንስ የተደገፍ በትርፋማነቱ የሚታወቅ የእርበታ ስነ-ምህዳር መፍጠር ነው፡፡ በዚህም ተሳክቶልናል እየተሳካልንም ነው፡፡ በዚህ ሂደታችን እውቀታቸውን እና ልምዳቸውን ያለ አንዳች ስስት የራሳቸውን አሻራ ለማሳረፍ ለሚጥሩት አንጋፋ ባለሙያዎቻችን ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡ ስልጠናወንም ወስዳችሁ በእርባታ ዘርፍ ለመቀላቀል ለወሰናችሁ ድርችታችን እንደምን ግዜውም ሁሉ አስላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግላችሁ ቃላችን ነው፡፡
#በመተማመን #ያርቡ
#farming #trust #agro #poultry #chicken #ethiopia #FAc #agri #news

አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ፡፡
አዲሱ ዓመት ሰርተን የምንለወጥበት፣ አንዳችን ለአንዳችን ጋሻ እና ደጋፊ ሆነን ፍሬያማ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፡፡ ህዝባችንን ለብዙ መከራ ፣ የጦረነት እና የግጭት ድምፅ የማንሰማበት ይበልጡኑ የሰላም አየር የሚነፍስበት ዓመት እንዲሆን ልባዊ ምኞቱን የሚያስተላልፈሎት የሁል ግዜም የእርባታ አጋሮ የሆነው ትረስት አግሮ ኮምሰልቲንግ ነው፡፡
#agri #trust #farming #poultryfarming #chicken #newyear #training

38ኛ ዙር በስኬት የስልጠና ጉዞ .....
ድርጅታችን በማህበራዊ ሚዲያው ባስተዋወቀው መሰረት ጥሪያችንን አክብረው በርካታ ሰልጣኞች ከሃገር ውስጥም ከውጭ ሃገር በርካታ ኢትዮፕያውያን እና ኤርትራውያን ታድመዋል፡፡ በስልጠናችንም የእንቁላል ጣይ ዶሮ፣ የስጋ ዶሮ እና የሳሶ ዶሮ አያያዝ እንዲሁም የገበያ ሽያጭ ሂደት ላይ በስፋት እና በጥልቀት በባለሙያ ሃኪሞች ተሰተጥቷል፡፡ በቀጣይም ድርጅታችን በእርባታ ለሚሰማሩ ደንበኞቹ
• ነፃ ትራንስፖርት
• ነፃ መንቁር ቆረጣ
• ነፃ የአንድ ዙር ክትባት
• ነፃ የኬሚካል ርጭት
• ነፃ የአንድ ዓመት ማማከር ፓኬጅ አቅርቧል፡፡
አምናችሁን ራዕያችሁን ስላጋራችሁን፣ ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
#trust #farming #poultry #chicken #agriculture # ethiopia #dairy #training

ታላቅ ቅናሽ አርገናል
በደንበኞች ጥያቄ መሠረት ቀደም ሲል ሲሸጥበት ከነበረው የቄብ ዶሮ መሸጫ ዋጋ ላይ 7% ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
#agricultural #poultry #ከማምረትበላይ #BeyondProduction #trust@trustagroconsult #MOA #buisness #agribusiness

ዝግጅታችንን ጨርሰናል
ድርጅታችን ትረስት አግሮ ነገ አርብ ማለትም ጥር 23 በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ (ህዳሴ አዳራሽ) ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ነፃ ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት ተመዝግባችሁ የስልክ ጥሪ የተደረገላችሁ በሙሉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትመጡ በታላቅ አከልብሮት እንገልፃለን፡፡
#trust #agro@trustagroconsult #poultry #buisness #ከማምረትበላይ #BeyondProduction

በአይነቱ ልዩ የሆነ በዶሮ እርባታ የክትባት፣ አሰጣጥ(vaccine and vaccination) እና የዶሮዎች የውስጥ ጤና(poultry gut health) ላይ ትኩረት ያደረገ በዞይተስ(#zoites)፣ ሸዋሾኔ(#shayashone)፣ ትረስት አግሮ(#trust #agro) እና የኢትዮጵያ ዶሮ አአርቢዎች እና አቀናባሪዎች(EPPPA) በጋራ የተዘጋጀ ነፃ ስልጠና በአዲስ አበባ ለትረስት አግሮ ደንበኞች እና የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች አባላት በረከት ያለ ቁጥር አርቢዎች በተገኙበት ተሰጥቷል።
በዚህ ኘሮግራም የተሳተፋችሁ አጋር ድርጅቶች እና ሰልጣኝ አርቢዎች ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።