ያልተሰሙ ጉዶች🌚
99 subscribers
35 photos
6 videos
1 file
5 links
Download Telegram
እንቅ ፌን አጥቼ ከ ኤኣይ ጋ ተዋግቼ የሰራውት ቦት ሚፖስት ጠፋ🥀
#Confession_44
━━━━━━━━━━━━━━━━━

አረ ሼር አርጉት ይሄን ቦት ቀዘቀዘ እኮ🤨


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Family #ToxicFriends #Other
👨 መልኩ😎 | ⚡️ 4 Aura
#Confession_45
━━━━━━━━━━━━━━━━━

⚠️ Sensitive Content
#ዘረኝነት_ጥምብ_ናት
ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጥምብ አንሳዎች ናቸው 💔


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Sexual
👨 Admin🙂 | ⚡️ 24 Aura
😭2💔1
#Confession_47
━━━━━━━━━━━━━━━━━

⚠️ Sensitive Content
ከላኩኝ በኋላ ስ


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Crush #Breakup #Cheating
👨 EZRA Man | ⚡️ 1 Aura
👏3
#Confession_48
━━━━━━━━━━━━━━━━━

Hey guys m 23

Betamm ye habtam lej ena habtam yhonech set be tafkerachu mn taregu neber?

aschnkacheg welahi ene demo lesua ስሜት yelgem beza lay yene ወርሀዊ gebi lesua 40 እና 50 ሺ lebs nw megezabet nw bmn melku abreyat leguaz ?


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Crush #Breakup
👨 Eminem | ⚡️ 3 Aura
#Confession_50
━━━━━━━━━━━━━━━━━

Keyboard App ብሰራ ትጠቀሙታላችሁ?? 🌚🙂


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Career
👨 አበራ | ⚡️ 8 Aura
ያልተሰሙ ጉዶች🌚
#Confession_41 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⚠️ Sensitive Content ሕዝቡ ከመች ወዲ ነው በጭባጫ እና አጨብጫቢ የሆነው🤓 ዛሬ የ 15 ብር ታሪፍ 25 ብር ክፈል ሲለኝ/ ደግሞ እኮ ንቀታቸው /እምቢ ስል ዝም ማለት ይሻላል 14ቱም ሰዎች የሌባ ጠበቃ ሆነው ቁጭ አሉ ... "እንደውም ይሄ ይሻላል" ... "እነሱን ዝም ማለት ነው መጨቃጨቅ አያዋጣም ምናምን"... Wtf bro ከአንተ 10…
#ታርጋቸውን አሳውቁ‼️

በ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ!
👉ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ እስከ 200 አሽከርካሪዎች በየቀኑ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አላግባብ ታሪፍ በሚጨምሩና መስመር በሚያሳጥሩ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺህ ብር ቅጣት ሊጥል ነው።

ከ15 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርቶች ቢኖሩም፣ ጥቂት የማይባሉ ግን ህዝቡን እያማረሩ ይገኛሉ።

መንግሥት ጥብቅ እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅቷል።
9417 ደውሉ፣ የታርጋ ቁጥራቸውን አሳውቁ!"
#Confession_51
━━━━━━━━━━━━━━━━━

Betam afekratalew kelbe ewedatalew gn mn yadergal typua aydelehum mnm yahl lemersat bmokrm alchalkum akategn
Sost ken Yale ereft alekesku fetarin lemenkut gn mlash yelem zare samnt lihonegn new esua demo betekaraniw burger eyebelach zena eyalech new kenemefetere restagnalech

Yemr betam new mafekrsh enatye lbe😔


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Family
👨 Eminem | ⚡️ 4 Aura
😁5😭1
#Confession_52
━━━━━━━━━━━━━━━━━

Life 4 le 0 eyemerachign new eski nege 1 lemagbat assist laderg new, first half sayalk comeback adergalew i hope , give me ur best idea to work part time as unv stu.


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Career #Financial #Lecturers
👨 መልኩ😎 | ⚡️ 5 Aura
😁1
#Confession_54
━━━━━━━━━━━━━━━━━

አንዳንድ ሰዎች ገንዘብ ሁሉንም ነገር የሚገዛ ይመስላቸዋል 😁 አጭር ከሆኑ ዋናው ብር ነው ይላሉ ... መልክም ከሌላቸው ዋናው ብር ነው ይላሉ ... ደሃም ከሆኑ ዋናው ብር ነው ይላሉ

what if ዋናው ነገር ራስን መቀበል ቢሆንስ ምክንያቱም አንተ ዋናው ብር ነው ብለህ ብር ብታገኝ ራሱ ያንተን ኮንፊደንስ መገንባት የምትፈልገው በገንዘብ በምትበልጣቸው ሰዎች ላይ ነው ምክንያቱም በብር ከበለጥኳቸው ምንም አያመጡም ብለህ ስለምታስብ የሆነ አለ አይደለ ሰዎችን የመቆጣጠር ዓመል 😂

ሳይኮሎጂስቶች አግዙኝ እስቲ በዚ ጉዳይ ምን ይላል ሳይኮሎጂ ... አመሰግናለው

ኧረ ተው ስንት ቀን ለፍቼበት ፖስቱበት😭


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Lecturers
👨 Admin🙂 | ⚡️ 26 Aura
1
#Confession_55
━━━━━━━━━━━━━━━━━

Relationship lay የሰራቹት ስህተት ምንድነው?🤔


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Breakup
👩 Kitty kitty🐾 | ⚡️ 5 Aura
😢3😁1
16 ምርጥ የAI መተግበሪያዎች  ፦
**
1. Elicit.com — ለምርምር ሥራዎች የሚያገለግል የኤአይ መተግበሪያ ሲሆን የምርምር ጽሑፎችን በፍጥነት ይፈልጋል። የሚፈለጉ መረጃዎችን ለይቶ ያወጣል፤ ማጠቃለያዎችን ለመሥራት ያስችላል፡፡

2. Otter.ai — በድምፅ የተቀረጹ መረጃዎችን፣ ንግግሮችን በቀጥታ ወደ ጽሑፍ የሚቀይር የድምፅ-ወደ-ጽሑፍ ሶፍትዌር ነው፡፡

3. Decktopus.com — አርዕስት እና መረጃ ብቻ በመስጠት በአጭር ጊዜ ውስጥ ውብ እና ሙያዊ የሆኑ የፓወር ፖይንት ማቅረቢያዎችን (Slides) በኤአይ የሚሰራ መተግበሪያ ነው፡፡

4. Gitmind.com — ሀሳቦችን፣ ዕቅዶችን እና ፕሮጀክቶችን በምስላዊ የሀሳብ ካርታ (Mind Map) እና በሥራ ፍሰት ንድፎች መልክ ለማደራጀት ያገለግላል፡፡

5. Lightpdf.com — የፒዲኤፍ (PDF) ፋይሎችን አርትኦት ለመስራት፣ ለመለወጥ፣ ለማዋሃድ እና በፋይሎቹ ላይ ፊርማ ለማስቀመጥ የሚያስችል የኤአአይ መተግበሪያ ነው፡፡

6. Picwish.com — የፎቶዎችን ጀርባ (Background) ለማስወገድ፣ የምስል ጥራትን ለማሻሻል እና አላስፈላጊ ነገሮችን ከምስል ላይ ለማንሳት የሚያስችል የፎቶ ማስተካከያ ኤአይ ነው፡፡

7. Reccloud.com — ስክሪን ለመቅረፅ፣ ቪዲዮዎችን ለማጫወት እና በኤአይ ታግዞ አጫጭር የቪዲዮ ይዘቶችን ለመፍጠር የሚያገለግል ፕላትፎርም ነው፡፡

8. Kapwing.com — ቪዲዮዎችን ለመቁረጥ፣ የግርጌ ጽሑፍ (Subtitle) ለመጨመር እና ይዘቶችን በማህበራዊ ሚዲያ መልክ ለማዘጋጀት የሚያስችል የኦንላየን ቪዲዮ ማስተካከያ ነው፡፡

9. Podcastle.ai — የፖድካስት ድምፆችን ለመቅረፅ፣ የጀርባ ጫጫታዎችን ለማስወገድ እና ጥራታቸውን ጠብቆ ለማዘጋጀት የሚረዳ የድምፅ ማስተካከያ ኤአይ ነው፡፡

10. Consensus.app — ሳይንሳዊ ጥያቄዎችን ሲጠይቁ ከታመኑ የምርምር ጽሁፎች በማስረጃዎች የተደገፉ መልሶችን ፈልጎ የሚያቀርብ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡

11. Researchrabbit.ai — በተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ተመሳሳይ የምርምር ጽሁፎችን ለመፈለግ እና ጽሁፍን በግራፍ መልክ ለማሳየት የሚያገለግል ነው፡፡

12. Zotero.org — ለምርምር ሥራዎች የሚያስፈልጉ መጻሕፍት እና የጽሑፍ ምንጮችን (References) ለማደራጀት፣ ለማስቀመጥ እና ለመጥቀስ የሚያገለግል ነፃ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡

13. Scite.ai — የምርምር ጽሁፎች በሌሎች ተመራማሪዎች እንዴት እንደተጠቀሱ (በድጋፍ፣ በተቃውሞ ወይም በጥቀስ መልክ) ለመተንተን የሚያስችል መተግበሪያ ነው፡፡

14. Scholarcy.com — ረጅም የምርምር ጽሁፎችን፣ መጻሕፍት እና ሪፖርቶችን በማንበብ ዋና ዋና ነጥቦቻቸውን በአጭሩ አጠቃልሎ የሚያቀርብ መተግበሪያ ነው፡፡

15. Connectedpapers.com — የአንድን የምርምር ርዕስ መነሻ በማድረግ ተዛማጅነት ያላቸውን ሌሎች ጥናቶች በምስላዊ ካርታ መልክ የሚያሳይ መተግበሪያ ነው፡፡

16. Writefull.com — ለአካዳሚክ እና ለሳይንሳዊ ጽሑፎች የተዘጋጀ የሰዋስው፣ የስፔሊንግ እና የቃላት አጠቃቀም ማስተካከያ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡
አዩዘሀበሻ
=====================
💎👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
#Confession_56
━━━━━━━━━━━━━━━━━

እነሆ ሊቁ ወንድማችን ይሄን ቦት ለመስራት ደፋ ቀና ካለ ቀናት እና ሳምንታት ተቆጠሩ። ቢሆንም በተለፋበት ልክ አመርቂ ውጤት አላገኘም💔

ስለሆነም እኔ ወንድማችሁ የእናንተ ደህንነት አሳስቦኝ በሀገሬ በጌምድር አቆጣጠር ከምሽቱ 4:30 ላይ እንደምን አመሻችሁ ልላችሁ ወደድሁ።

እንደምን አመሻችሁ?🙂


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Other
👨 አበራ | ⚡️ 9 Aura
😁3
Channel name ምን ይባል?🙂
Rozi baleshen lekemash new 👽
😁1
Hey every one I'm hungry my friend is hungry and this channel is very hungry
❤‍🔥1😁1
#Confession_57
━━━━━━━━━━━━━━━━━

በዙሪዬ ካሉት ሰዎች ጋር ብዙም አልግባባም እና አንዳንድ ውሳኔዎችን ለመወሰን ከራሴጋር ማውራት ግድ ይኖርብኛል ሀሳቦቼ ጎጂ ይሁኑ ጠቃሚ ይሁኑ ወይም አክሳሪ ይሁኑ እራሴው አስቤ እራሴን ጠይቄ እራሴው እወስናለው።
ግን ብዙ ጊዜ እቤት ውስጥ ብቻዬ ሳወራ family አይቶኝ በቅርቡ ታብዳለህ ተብዬያለው😭💔

ግን የእነሱ ንግግር ምንም አልመሰለኝም because ""እብደት እኮ በእውቀት የበቁ ሠዎች ናቸው የሚያብዱት መሀይም አብዶ መች ያውቅና"" እሚል አባባል አነበብኩ እና ብቻዬን ማውራቱን ቀጠልኩ😎😁


━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Other
👨 ሹሉቃ | ⚡️ 8 Aura