Forwarded from Tobel Negat Gebrehiwot
Final Vacancy =22.png
1.9 MB
በማንበብ ትምሕርትህን ታበለፅጋለህ ፤ ስታነብ ራስህን ታያለህ ፤ አካባቢህንና ማሕበረሰብህን ትረዳለህ ፤ ውቂያኖስ ተሻግረው ካሉት አገሮችና ሕዝቦች ጋር ትተዋወቃለህ ፤ በማንበብ የሰማያትን ወይም የጠፈራትን እንዲሁም የገፀ-ምድርና የከረሰ ምድርን አለያም የውቂያናሳትን ሚስጥር መግለጥ ትችላለህ ። ማንበብ የማወቂያና መረጃ የመሰብሰቢያ መድረክ ብቻ አይደለም ። የመዝናኛ ገፅም ነው ። የመመሰጫ ገዳምም ነው ፤ መፍትሔ የማፍለቂያ መድሐኒትም ነው ። የመግባቢያ ሠነድም ጭምር ነው ።
ስፖርት ጡንቻን እንደሚያዳብር ፣ ጤናን እንደሚያጎለብት ፣ ውብና ማራኪ ተክለ-ቁመናን እንደሚያላብስ ሁሉ ማንበብም የተዋበ የአእምሮ ገፅታን ያጎናፅፋል ። በራስ የመተማመን ፀጋን ያለብሳል ፤ አንደበትን ይስላል ፤ ሐሳብን ያሰርፃል ። " ለዚህም ነው ማንበብ መሉ ሰው ያደርጋል ! " የሚባለው ።
(ተመነ)

👍6
Forwarded from Yeamlak
From KG1 to KG3, I studied at Biruk Academy No. 2 (Cheri), and from Grade 1 to Grade 4, I continued my education at Biruk Academy No. 2 (Gebriel branch). From Grade 5 to Grade 8, I studied at Biruk Academy No. 3 (Homeland branch). I spent many wonderful years in all these institutions and they became like second homes to me, helping shape me into the person I am today. I have no words to fully express my gratitude to my teachers and school for giving me knowledge, values, and good character. When I completed Grade 8, I had to leave the school I loved because it did not yet have a secondary school section.
Now, years later, my former school has grown into a secondary school and this past days I had the opportunity to visit the new Biruk Secondary School. I found it exceptionally clean, well equipped, amazingly organized with an impressive compound and sports facilities. Seeing Biruk Academy grow to such a high standard and become a valuable educational option for the community and for younger generations filled me with happiness and pride. It was truly heartwarming to see my former school continue to grow and create even greater opportunities for students.
**
YEAMLAK TESHALE - Former Bruik Academy student, now an undergraduate at Addis Ababa University

👍15
ብዙ አባቶች ለልጆቻቸው ውድ ስጦታዎች ናቸው ፤ አንዳንድ አባቶች ደግሞ ከምንም የላቀና ከውድም ውድ የሆኑ ናቸው ።
እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር 2021 ሬይ ሉቃስ የመኖሪያ ቤቱ በከፍተኛ እሳት ሲያያዝ ገና የ18 ወር ዕድሜ ያላቸው መንትያ ሴት ልጆቹ ማሌዥያ እና ሚላን በቃጠሎው መካከለኛ ክፍል ውስጥ ተከበው ቀሩ ።
ሬይ ስለሚደርስበት አደጋ ሳያወላውል እና የራሱን ሕይወት ሳይስስት የልጆቹን ሕይወት ለማዳን ቀጥታ ወደሚንቀለቀለው እሳት ውስጥ ዘልቆ ገባ ።
በዚህ ድፍረት በተሞላበት እርምጃው ልጆቹን በሕይወት ማውጣት ቢችልም በእርሱ ላይ ግን ከባድ የሰውነት መቃጠል አደጋ እና በጊዜያዊነት የማየት አቅምን ማጣት አጋጥሞታል ።
መኖሪያ ቤታቸው በእሳት ከወደመ በኋላ ሬይ እና ቤተሰቡ ሕይወታቸውን እንደገና ለመገንባት በተገደዱበት ወቅት የአካባቢው ማህበረሰብ ከጎናቸው በመቆም አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ አድርጎላቸዋል።
አባት ለልጆቹ ሲል ሕይወቱን አደጋ ላይ ሲጥል ማህበረሰቡ ደግሞ ለዚህ አርአያ ለሆነ አባት እጁን በመዘርጋት በብዙ ድጋፍ ጭምር አብረውት ሆነዋል ።
አንዳንድ አባቶች ....... ከምንም የላቀና ከውድም ውድ የሆኑ ናቸው ። ልክ እንደ ሬይ ሉቃስ ።

👍17
ከ"የልጅነቴ ወግ -እኔና አባቴ"
ልጄ ! ..
በትጋት መማር ያለብሽ ፣ ማንበብ ያለብሽ ፣ ማወቅና መስራት ያለብሽ ፣ ከቤተሰብሽ ጫንቃ ላይ ለመውረድ ነው ። ከሐሳብ ፣ ከቁስ ፣ ከነዋይ ተረጂነት ለመላቀቅ ነው ፤ የጥገኝነትን መንፈስ ለመስበር ነው ። የአንቺንም ሆነ የአንቺ የሆኑት ሰዎችና አካላቶችን መልካም መሻት ለመፈፀም ነው ። ሁለንተናዊ ነፃነትሽን ለማወጅ( ለማብሰር) ነው ። የማሕበረሰብሽና የአገርሽ ሸክም ላለመሆንም ጭምር ነው ። ጎድለሽ ላለመኖርም ነው ። የዓለም ምልልስሸ በሙላት ለመቃኘትም ነው ። ከድንቁርና የእስር ሰንሰለት ለማምለጥ ነው ፤ እንቅፋትና ፈተና ፣ እሾህና አሜሄላ በበዛበት በዚህ ዓለም ውስጥ መፍትሔ እያበጀሽ በነፃነት ከፍ ብሎ ለመብረር ነው ። አዕምሮሰሽን ለመሳል ነው ። መንፈስሽን ከዝገት ፣ ሰውነትሽን ከድንዛዜ ለመታደግ ነው ። የመጪው ዘመን ማንነትሽ ባለማወቅ ሻጋታ እንዳይወረር ነው ። ነገሽን .... ከትላንቱም ሆነ ከዛሬው ቀንሽ የበለጠ ለማጣፈጥ ነው ። ዘርቶ ለማጨድ ነው ። ታግሎ ለማሸነፍ ነው ። ሮጦ ለመቅደም ነው ። አባሮ ለመያዝ ነው ። የፈለጉትን ለመምረጥ ነው ። በመረጥሺው ቦታም ለመመረጥና ለመፈለግ ነው ። ባለ መልካም ጣዕም ፣ ባለ መልካም ማዕዛም ፣ ባለ-መልካም ሰውነት ለመሆን ነው ። ከአንፃራዊ ደስታ ፣ ሰላምና ዕርካታ ጋር ተቃቅፎ ለመኖርም ነው። የሕወትሽን ዓ/ነገሮች ፣ አንቀፆች ፣ ምዕራፎችና ክፍሎችን ለማስጌጥ ነው።

👍3
Forwarded from Yeamlak
I am the result of my parents, teachers, school and surrounding.I am who I am today because of the people who raised me and taught me and my teachers are a big part of that. Biruk Academy was my childhood home and the place where I made many of my best memories.
Honestly speaking , My teachers taught me more than just school subjects. They helped me learn how to think, how to behave and how to grow as a person. Looking back now.....I can see how much they have helped shape who I am today.
To all my Biruk Academy teachers, thank you for being part of my life and for everything you taught me. Many of us are now studying in universities and colleges but we will always remember where we started. I may not have the right words to thank you enough, but I truly appreciate and respect you.
Yeamlak
Former student✨

ከኖሻ ማስታወሻ
✨ የጥበብና የህይወት ምክር ✨
🗣️ አብዝተህ ከመናገር ይልቅ አብዝተህ አዳምጥ!
በውስጡ እውቀት፣ ጥበብና አስተዋይነት የሞላበት ሰው እንደ ጥልቅ ወንዝ ረጋ ያለ ነው 🌊። ምንም የሌለው ባዶ አእምሮ ግን አውቃለሁ ለማለት ይጮኻል፣ ረብሻም ያበዛል 🥁።
💡 አእምሮህን በነገሮች ሙላ፣ ጩኸትህን ቀንስ!
📚 እውቅናን በስራህ እንጂ በቃላትህ አትፈልግ፦ እውነተኛ ጥበብ በዝምታና በውጤት እንጂ በሚበዛ ወሬ አይገለጽም።
🤫 ዝምታን ልመድ፦ ሁልጊዜ ድምፅህን ከማሰማት ይልቅ፣ አእምሮህ በሃሳብ እንዲበለጽግ ዕድል ስጠው።
💎 የውስጥ ጥልቅነት ይኑርህ፦ ባዶ ዕቃ አብዝቶ እንዲጮኽ አትሁኑ፤ ይልቁንም በዕውቀትና በበጎነት ተሞልተህ ድምፅህ ሳይሆን ተፅዕኖህ ጎልቶ እንዲሰማ አድርግ!
🌱 “የረጋ ውሃ ጥልቅ ነው፤ ጥበበኛም በዝምታው ውስጥ ትልቅ ሀይል አለው!” 🌟

👍1
Forwarded from Teshale Mengistu
በሕይወትህ ከፍ ስትል አንተን ከከፍታህ ለማውረድ እጁን የሚዘረጋ እንዳለ ሁሉ ወደ ከፍታህ የምታደርገውን ጉዞ ለማገዝ ሲል --- ከፊትህ ያለውን እንቅፋት የሚጠርግ ፣ መወጣጫህንም የሚያበጅ አለ ። የአንተ ከፍታ በአንተ ጥንካሬ ብቻ የተገኘ አይደለም ።
ማንም ቢሆን ታላቁን ጦርነት ብቻውን ዘምቶ ድል ማድረግ እንደማይችል ሁሉ ሕይወትንም ብቻውን ተጋፍጦ ያሸነፈ አለያም የሕይወት መልካም ምዕራፍን ያለ አጋዥ የጨበጠ አንድም የለም ። እያንዳንዱ ሰው ላገኘው ከፍተኛ ድልና ለተጎናፀፈው ታላቅ ክብር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በዙሪያው ያሉትን ሰዎች ድጋፍ ፣ አስተዋፅኦ እንዲሁም ትችትና አስተያየትም ጭምር አግኝቷል ።

Forwarded from sofi kiyuu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

አፍህ የላመና የጣፈጠ ምግብና መጠጥ እንዲያስተናግድ ትወዳለህ ። የላመና የጣፈጠውን ለአፍህ ስትሰጠው ውስጥህ እንዴት በደስታ እንደሚናኝም ታውቃለህ ። ታዲያ መልካም ነገር እንዲገባበት በፈቀድከው በዚሁ አፍህ እንዴት የመረረና የሻከረ ሐሳብ እንዲወጣበት ትፈቅዳለህ ? መራራና ሸካራ ንግግር ሰሚን ብቻ ሳይሆን አንተንም ጭምር ሰላም የሚነሳ መርዝ ነው ። ክፉ ቃል የራስንም ሆነ የሌላውን ሰውነት የሚያውክ አሲድ ነው ። ነፍስህና ስጋህ ሐሴት ታደርግ ዘንድ ፣ ፈጣሪህም በአንተ ሐሴት ያደርግ ዘንድ ከአፍህ ወጥቶ በሌሎች ላይ ለሚረጨው ቃል ጥንቃቄ አድርግ ። ፈጣሪህም በአንተ ሐሴት ያደርጋል ።
(ምስል ለዚህ ሐሳብ Ai ያበረከተው ነው)
(ተመነ)
(ምስል ለዚህ ሐሳብ Ai ያበረከተው ነው)
(ተመነ)
👍1