🛎🛎🛎፡ውድ የዚህ ቻናል ተጠቃሚዎችና የዚህ ህብረት ስራ ማህበር አባላት በሙሉ ተዋናይ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ ህብረት ስራ ማህበር የአባላት ማሰባሰብ፣ በምክክርና በምስረታ ላይ የምንገኝ መሆናችንን እየገለፅን ምስረታውና አወቃቀሩ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ በወጣው መመሪያና ደንብን ተከትሎ የሚፈፀም ይሆናል።🍇🍇🍇
ተዋናይ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኋላ/የተወ/መሠ/ህብረት/ስራ ማህበር/Tewanay Money Saving and Credit Cooperative Society./
ህብረት ስራ ማህበራችን የሚያከናውናቸው ተግባራት የቁጠባና የብድር አገልግሎት፣ አነስተኛ የብድር መድን አገልግሎትና የት/ት ስልጠናና የማማከር አገልግሎት።
ስልክ፡ 0929270528
0918596607
0918596606
0924249911
https://t.me/tmsc2

Telegram
ተዋናይ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ሃላ/የተወ/መሠ/ህብረት/ስራ ማህበር/Tewanay Money Saving and Credit Cooperative Society./
ህብረት ስራ ማህበራችን የሚያከናውናቸው ተግባራት የቁጠባና የብድር አገልግሎት፣ አነስተኛ የብድር መድን አገልግሎትና የት/ት ስልጠናና የማማከር አገልግሎት።
ስልክ፡ 0929270528
0918596607
0918596606
0924249911
ስልክ፡ 0929270528
0918596607
0918596606
0924249911
ስለማንኛውም ጥያቄ ለመረዳት ያመች ዘንድ መመሪያው ይህንን ይመስላል በጥሞና አንብቡት።
ተሞክሮ ለመመልከት ደግሞ ይህንን ይመስላል።
BP_-_Embaba_Hiya_Saving_and_Credit_Cooperative1431273661.pdf
1.4 MB
Share 'BP_-_Embaba_Hiya_Saving_and_Credit_Cooperative1431273661.pdf'
ቅድሚያ ጠቃሚ ነጥቦች ቀድመው ይውጡና እንያቸው ለአሰራር እንዲመች።
አንዳንድ አባሎቻችን ሚሴጅ መጻፍ ፈልጋችሁ ለመላክ ካስቸገራችሁ በውስጥ/በግል ቴሌግራም 0909526161 / ላይ አናግሩኝ እኔ join አደርጋችኋለሁ።
የአባል ምዝገባው ጥሩ ሂደት ላይ ነው። የተለያዩ ሴክተሮች፣ ወጣቶች ሴት እህቶቻችንን ጨምሮ እየተሳተፉበት ያለ ሂደት ላይ ነን። ለመመዝገብ በ0909526161 ይደውሉ ማብራሪያ እንሰጣለን።
ጥሩ ነው። ሌላ ቦታ ላይ በጣም እየተሰራበት ያለና ከፍተኛ የስራ እድል የፈጠረ ማህበር ነው እንበርታ ወደፊት መራመድ ብቻ ነው። በመንግስት ስራ ሀላፊነት ላይ የቆያችሁ ወንድሞቻችን ትልቁን ድርሻ ውሰዱ።
ከአባላት ምዝገባ አጋማሽ/መጨረሻ/ በኋላ መመሪያን ተከትለን ጠቅላላ ጉባኤ በማካሔድ ናጥራቱን የጠበቀ መዋቅራዊ ሂደትን በመከተል በማመልከቻ ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት ወይም ባለስልጣን የምንጠይቅና ፈቃድ የምንይዝ ይሆናል።
ፈረንጆቹ እንዲህ ይላሉ .....
"ዛፍ ለመትከል በጣም ጥሩው ጊዜ የዛሬ 20 ዓመት ነው… ሁለተኛው ጥሩ ጊዜ ደግሞ አሁን ነው!"
🤔 እስኪ ቆም ብለን እናስብ …......
"ያኔ ብጀምር ኖሮ ... አሁን የት እደርስ ነበር?" ብለን የምንቆጭባቸው ብዙ ጉዳዬች አሉን
እውነታው ግን ይህ ነው… ያኔ ለመጀመር እንደዛሬው ያለ አስተሳሰብ ስላልነበረን ለመወሰን በጣም አስቸጋሪ ሆኖብን ነበር።
ታዲያ ዛሬስ!
👉 ዛሬ መጀመር አንችልም ማለት ነው?.....ኧረ በፍጹም .... ግጥም አድርገን #እንችላለን
እንዲያውም እውነታው የትላንት ቁጭቶቻችንን የምንወጣው በዛሬ መጀመር ነው!
ታዲያ ዛሬ ለመጀመር ስንወስን ትላንት ከባድ መስሎን የነበረውን .....ምን ያህል ቀላል እንደሆነ ....በመገንዘብ የትላንትን በትዝታ ሳይሆን በዛሬ ስራ ማስተካከል እንዳለብን መዘንጋት የለብንም!

እንቁላል ከውስጥ ሲሰበር ህይወት ይሰጣል!
🥚 እንቁላል በውጭ ኃይል ከተሰበረ ሕይወቱ ያበቃል፤ ነገር ግን በውስጣዊ ኃይል ከተሰበረ ሕይወት ይጀምራል። ታላላቅ ነገሮች ምን ጊዜም ቢሆን ከእኛነታችን፣ በማንነታችን ላይ ተመርኩዘው ይጀምራሉ!
🔍 እውነተኛ ለውጥን ከፈለግን ወደውጭ ሳይሆን፣ ወደራሳችን መመልከት መጀመር አለብን.... እራስን ሳይቀይሩ አለምን ለመቀየር ማሰብ የዘበት ነው።
🏆 የተሻለ ማንነትን ለመፍጠር፣ አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር፣ ልማዶች ወይም የአኗኗር ዘይቤአችንን ለመቀየር በራስ ተነሳሽነት ስንወስን ነገሮች ሁሉ በተሻለ ሁኔታ ይሰራሉ።
👉 ምንም እንኳን በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ጊዜያት ከባድ ስሜት ቢሰማንም፣ በሂደት ግን ለውጦችን የመፍጠር ኃይል እንዳለን እንገነዘባለን።
💪 የሚያስፈልገንን ውስጣዊ ጥንካሬ ለማዳበር ደግሞ ምን ጊዜም ቢሆን ሂደቱን ከውስጥ መጀመር የግድ ነው። ይህንን ውስጣዊ ጥንካሬአችንን አእያወቅን እና እያጓለበትን ስንመጣ መልካም ነገሮችን የመፍጠር፣ የሰመረ ህይወትን የምራት እና ለሌሎች ምሳሌ መሆን እንጀምራለን።
❗️ከእኛ የሚጠበቀው #ማመን እና ጊዜ ወስዶ እራስን #ለመቀየር ቁርጠኝነት ብቻ
#ሙ

👍1
Forwarded from Crux fashion💎
ሽልማቱ ቀጥሏል
ዛሬ ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል ከ50 ሰዉ በላይ add ያደረገ ሰዉ ልዩ ሽልማቶች አዘጋጅተናል ይፍጠኑ