#Update
ብሔራዊ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና / Graduate Admission Test ከመስከረም 28 እስከ 30/2016 ዓ.ም በበይነ-መረብ ይሰጣል።
ትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ምርምር ኢንስቲትዩት- የፈተና ማዕከል ጋር በመተባበር የሚሰጠው ፈተና በተጠቀሱት ቀናት በተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ይከናወናል።
ለፈተናው የተመረጣችሁ ተፈታኞች ከመስከረም 21 እስከ 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው የGAT መመዝገቢያ ፖርታል https://portal.aau.edu.et ላይ ምዝገባ ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
ከመስከረም 23 እስከ 25/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት የሙከራ ፈተና ይሰጣል።
(ለመመዝገብ እና ፈተናውን ለመውሰድ የይለፍ ቲኬት ለማግኘት ሊከተሏቸው የሚገቡ ቅደም-ተከተሎች ከላይ ተያይዟል።)
የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
ትምህርት ሚኒስቴር
https://t.me/Tmhrt_Ministers

ብሔራዊ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (GAT) የተፈታኞች ምዝገባ ለሁለት ቀናት ተራዝሟል።
በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብ ላልቻሉ አመልካቾች ዕድል ለመስጠት፣ GAT ለመውሰድ የማመልከቻው ጊዜው እስከ ነገ እሑድ መስከረም 27/2016 ዓ.ም ከቀኑ 12:00 መራዘሙ ታውቋል።
ዩኒቨርሲቲዎች ሰኞ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ተጨማሪ የመለማመጃ ፈተና (GAT Mock Exam) እንደሚሰጡም ሠምተናል።
በዚህም ዋናው ሀገር አቀፍ የGAT ፈተና ከመስከረም 29/2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል።

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ እንዲሁም የግል አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜን አራዝሟል፡፡
በዚህም በ2016 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ መርሐግብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁተማሪዎች በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሣሥ 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ከመሔዳችሁ በፊት በ https://portal.aau.edu.et በመግባት ➧ Freshman ➧ Student Profile የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
በሌላ በኩል፤ በ2015 እና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትናችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የምታሟሉ የቅድመ ምረቃ የግል አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ 27/2016 ዓ.ም ሲሆን የመግቢያ ፈተና ታህሣሥ 02 እና 03/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
🔻 የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ካምፓስ እና ዶርም https://portal.ju.edu.et ላይ Admission Number በመጠቀም ማየት እንደምትችሉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ትምህርት ይጀምራሉ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች በ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያዉ ወሰነ-ትምህርት ተማሪዎቻቸውን ለመጥራትና መደበኛ የመማር ማስተማር ስራቸዉን ሙሉ ለሙሉ ለመጀመር አልቻሉም ነበር ብሏል ሚኒስቴሩ።
በመሆኑም የትምህርት ሚኒስቴር ከክልሉ ኮማንድፖስት፣ የጸጥታ አደረጃጀቶችና የሚመለከታቸዉ አካላት ጋር ተከታታይ ውይይቶችን ሲያካሂድ መቆየቱ ተገልጿል።
" የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ፣ የአስሩ ዩኒቨርስቲዎች ፕሬዝዳንቶችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የክልሉ ጸጥታ አካላት ትናንት ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም በጉዳዩ ዙሪያ የመከሩ ሲሆን አሁን በክልሉ አንጻራዊ ሰላም የተፈጠረ በመሆኑ ዩኒቨርስቲዎቹ ተማሪዎችን መጥራትና ማስተማር እንደሚችሉ ውሳኔ ላይ ተደርሷል። " ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከጥር 1/2016 ጀምሮ ባሉ ሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ዩኒቨርስቲዎቹ ተማሪዎችን ጠርተው የመማር ማስተማር ስራቸውን ይጀምራሉ ተብሏል።

በመሆኑም በአማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲዎቹ የሚያደርጉትን ጥሪ እንዲከታተሉ ጥሪ ቀርቧል።

ትምህርት ሚኒስቴር™
#WolloUniversity #Remedial በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ 👉ጥር 16 እና 17/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል። ✔️ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ 1.…
#Update #WolloUniversity
በወሎ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓም በ Remedial program አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የወሎ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓም በ Remedial program አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ጥር 16 እና 17/05/16 ዓም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።በመሆኑም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ኮምቦልቻ ግቢ የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ደሴ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
©ተማሪዎች ህብረት
🔻 የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
በወሎ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓም በ Remedial program አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የወሎ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓም በ Remedial program አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ጥር 16 እና 17/05/16 ዓም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።በመሆኑም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ኮምቦልቻ ግቢ የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ደሴ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
©ተማሪዎች ህብረት
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
🔻 የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ
ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/16 በቀን 09/08/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት ከሰኔ 14-212016 ዓ.ም ድረስ ለሚስጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያን አስመልከቶ ተፈታኝ ተማሪዎች #እያንዳንዳቸው 500.00 /አመስት መቶ ብር/ እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ አሳውቋል።
በዚሁ መሰረት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ክፍያውን ይከፍሉ ዘንድ ዩንቨርሲቲዎች እያሳሰቡ ይገኛል።
🔻 የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ
ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/16 በቀን 09/08/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት ከሰኔ 14-212016 ዓ.ም ድረስ ለሚስጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያን አስመልከቶ ተፈታኝ ተማሪዎች #እያንዳንዳቸው 500.00 /አመስት መቶ ብር/ እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ አሳውቋል።
በዚሁ መሰረት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ክፍያውን ይከፍሉ ዘንድ ዩንቨርሲቲዎች እያሳሰቡ ይገኛል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ለፈተና የሚጠቀሙበትን የይለፍ ቃል ከላይ ባሉት ሊንኮች በመግባት መቀየር ይችላሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ለፈተና የሚጠቀሙበትን የይለፍ ቃል ከላይ ባሉት ሊንኮች በመግባት መቀየር ይችላሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
ዌብሳይቱ በአሁኑ ሰዓት ለሁሉም ተማሪዎች በመስራት ላይ ይገኛል።
የ6ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት 👇
https://oromia6.ministry.et/#result
የ6ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
የ8ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት 👇
https://oromia.ministry.et/#result
የ8ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
ዌብሳይቱ በአሁኑ ሰዓት ለሁሉም ተማሪዎች በመስራት ላይ ይገኛል።
የ6ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት 👇
https://oromia6.ministry.et/#result
የ6ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
የ8ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት 👇
https://oromia.ministry.et/#result
የ8ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤታችሁን ኦንላይን ማየት ትችላላችሁ።
ውጤት ለመመልከት 👇
https://result.ethernet.edu.et/tvet/result
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤታችሁን ኦንላይን ማየት ትችላላችሁ።
ውጤት ለመመልከት 👇
https://result.ethernet.edu.et/tvet/result
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
በሰኔ 2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የፋርማሲ ሙያ የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች፣ በጤና ሚኒስቴር በኩል የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና መውሰድ የሚጠበቅባችሁ በመሆኑ በዚህ 👉 http://hple.moh.gov.et/hple ዌብሳይት ላይ በመግባት ምዝገባ አድርጉ ተብላቹኋል።
ሰኔ 19/2016 ዓ.ም በተሰጠው የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች፣ ይህ የምዝገባ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የተግባር ምዘና (OSCE) ምዝገባ የሚጀመር በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers
በሰኔ 2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የፋርማሲ ሙያ የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች፣ በጤና ሚኒስቴር በኩል የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና መውሰድ የሚጠበቅባችሁ በመሆኑ በዚህ 👉 http://hple.moh.gov.et/hple ዌብሳይት ላይ በመግባት ምዝገባ አድርጉ ተብላቹኋል።
ሰኔ 19/2016 ዓ.ም በተሰጠው የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች፣ ይህ የምዝገባ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የተግባር ምዘና (OSCE) ምዝገባ የሚጀመር በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
የዘንድሮው ውጤት ከአምና ካቻምናዎቹ የተሻለ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ አማካኝ ውጤቱ 29.7 ነው ብለዋል።
የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66
የሴቶች አማካይ ውጤት - 28
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
የዘንድሮው ውጤት ከአምና ካቻምናዎቹ የተሻለ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ አማካኝ ውጤቱ 29.7 ነው ብለዋል።
የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66
የሴቶች አማካይ ውጤት - 28
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update
የመፈተኛ ጣቢያዎች ማስተካከያ ያድርጉ!
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ፈተናው በተወሰኑ ጣቢያዎች ብቻ እንዲሰጥ መወሰኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በዚህም አመልካቾች የመፈተኛ ቦታችሁን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ከሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ ቅያሪ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ
- አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
- አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ
- የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
- ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ
- ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለድኅረ ምረቃ ትምህርት የቅበላ ማመልከቻ ጊዜን እስከ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም አራዝሟል፡፡
የማመልከቻ ድረ-ገፁን https://portal.aau.edu.et በመጠቀም የማመልከቻ ቅፁን መሙላትና አስፈላጊ ሰነዶችን ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 203 ማስገባት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የአዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን እስከ ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም አራዝሟል፡፡
የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 መሆኑ ተገልጿል፡፡
አስፈላጊ ሰነዶች
▪️ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
▪️ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰርተፊኬት
▪️ የሪሚዲያል ፕሮግራም ሰርተፊኬት