#Oromia
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ይፋ ሆነ።
በኦሮሚያ ክልል የ2016 የ6ኛ ክፍል እና 8ኛ ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
ትምህርት ቢሮው የማለፊያ ነጥቡንም አሳውቋል።
የማለፊያ ነጥብ ፦
➡ ለወንዶች እና ለሴቶች 50% እና ከዚያ በላይ፣
➡ ለአርሶ አደር አከባቢዎች ለወንዶች 48%፣ ለሴቶች 45% እና ከዚያ በላይ፣
➡ ለአካል ጉዳተኞች ለወንዶች 45% እና ለሴቶች 42% እና ከዚያ በላይ መሆኑን ቢሮው አመልክቷል።
ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን የመለያ ቁጥር እና ስም በማስገባት ውጤት መመልከት ይችላሉ።
የ6ኛ ክፍል፡- https://oromia6.ministry.et/#result
የ8ኛ ክፍል፡- https://oromia.ministry.et/#result
በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት @emacs_ministry_result_qmt_bot 'Start' ካሉ በኋላ ክልላቸውን ወይም ኦሮሚያ ክልል የሚለውን በመምረጥ የምዝገባ ቁጥራቸውን እና ስማቸውን በማስገባት ማየት ይችላሉ።
ትምህርት ሚኒስቴር✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻 https://t.me/Tmhrt_Ministers

ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM