ሰላም ሰላም የዚ ቻናል አባላት በሙሉ👋
---------------------------------------------------
በዚ ቻናል ግጥሞችን አጫጭር ትረካወች ይቀርባሉ።
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
---------------------------------------------------
በዚ ቻናል ግጥሞችን አጫጭር ትረካወች ይቀርባሉ።
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ሰላም የዚህ ቻናል አባላት
---------------------------------------------
በቅርቡ በዚህ ቻናል
የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን በፁሁፍ እና በ voice
እንዲሁም የተመረጡ መፀሀፍትንና አጫጭር ታሪኮችን በትረካ እናቀርባለን።
ይከታተሉን። ቻናሉን ያጋሩ
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
---------------------------------------------
በቅርቡ በዚህ ቻናል
የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን በፁሁፍ እና በ voice
እንዲሁም የተመረጡ መፀሀፍትንና አጫጭር ታሪኮችን በትረካ እናቀርባለን።
ይከታተሉን። ቻናሉን ያጋሩ
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👌ጌታየ ሆይ ትደንቃለህ👍
ማን ሰው ገላገለኝ ስጣላ ከራሴ
ስፋታ ከነፍሴ
ለስጋየ ስኖር አለምን ስመስል
ፍጡር ሁኝ ሳለ ፈጣሪ የለም ስል
ፈረድብኝ እንጅ
እርኩስ አሉኝ እንጅ
ያልጠየቅኮቸውን እየመለሱልኝ
ሀጢያተኛብለው አየሁሲፀድቁብኝ
ሃሃሃሃ-------
እኒህ ድፍርስ አማኝ ያልፀዳ አምልኮቸው
የወደቀ ሲያዩ የቆሙ መስሎቸው
ልባቸው አበጠ ሆዳቸው ተነፋ
ተሰሚ ሆኑና ሚነግራቸው ጠፋ
አምላኬ ግን አንተ
በፈጠርከውአፌስሰድብህ ችለህኝ
በፈጠርከ ልቤ ስንቅህ አክብረህ
በፈጠርከው እጄ ስገፋህ ደግፈህ
በፈጠርከው እግሬስሸሽህ ቀርበህ
አባቴ አይደለም ስል ልጂ ትለኛለህ
የፈጠርካቸው ግንፈጣሪ የለም ስል
ካንተ ሊወዳጅ ከኔ ጋር ያዙ ጥል
ላትሸወድ ሲያታልሉህ
ላትታለል ሲደልሉህ
የኔ አይነቱን ከሀዲ መርጠህ
ሳታስኮንን ታፀድቃለህ
ጌታየ ሆይ አይገርምህም ትደንቃለህ
ሳለ የናቱ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
----------------------------------------------
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
ማን ሰው ገላገለኝ ስጣላ ከራሴ
ስፋታ ከነፍሴ
ለስጋየ ስኖር አለምን ስመስል
ፍጡር ሁኝ ሳለ ፈጣሪ የለም ስል
ፈረድብኝ እንጅ
እርኩስ አሉኝ እንጅ
ያልጠየቅኮቸውን እየመለሱልኝ
ሀጢያተኛብለው አየሁሲፀድቁብኝ
ሃሃሃሃ-------
እኒህ ድፍርስ አማኝ ያልፀዳ አምልኮቸው
የወደቀ ሲያዩ የቆሙ መስሎቸው
ልባቸው አበጠ ሆዳቸው ተነፋ
ተሰሚ ሆኑና ሚነግራቸው ጠፋ
አምላኬ ግን አንተ
በፈጠርከውአፌስሰድብህ ችለህኝ
በፈጠርከ ልቤ ስንቅህ አክብረህ
በፈጠርከው እጄ ስገፋህ ደግፈህ
በፈጠርከው እግሬስሸሽህ ቀርበህ
አባቴ አይደለም ስል ልጂ ትለኛለህ
የፈጠርካቸው ግንፈጣሪ የለም ስል
ካንተ ሊወዳጅ ከኔ ጋር ያዙ ጥል
ላትሸወድ ሲያታልሉህ
ላትታለል ሲደልሉህ
የኔ አይነቱን ከሀዲ መርጠህ
ሳታስኮንን ታፀድቃለህ
ጌታየ ሆይ አይገርምህም ትደንቃለህ
ሳለ የናቱ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
----------------------------------------------
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
👋👋👋ሰላም ሰላም የዚህ ቻናል
ተከታታዮች
-------------------------------------
በቅርቡ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ መፀሀፍ በትረካ ይዘን እንመጣለን
ይጠብቁን። ቻናሉን ለወዳጆ ያጋሩ
--------------------------------------------
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተከታታዮች
-------------------------------------
በቅርቡ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ መፀሀፍ በትረካ ይዘን እንመጣለን
ይጠብቁን። ቻናሉን ለወዳጆ ያጋሩ
--------------------------------------------
ጥ ለ ት
ጥበብ ለዘላለም ትኑር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😱😱እባ ይፍቱኝ💋💋
አባ ይፍቱኝ
ሲኣል አለ ሲሉኝ የለም ብየ ክጀ
የባልቴት ትረት ነው በማለት ቀልጀ
አውቄ በድፍረት በድያለሁና
ያንፁኝ በንስሀ ያንፁኝ በቀኖና
አባ💋💋💋💋💋
ሲኣል ከነ ጭፍራው በጉም ተሸፍኖ
እንዴት ሳላየው ኖርኩ ካጠገቤ ሁኖ
አባ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰይጣንን አየሁት በሸሚዝ ዘንጦ
እልፍ ግዳይጥሎ ቸብችቦ ጨብጦ
አባ👍👍👍👍👍👍
ልክ እንደብርሌ አጥንት ልክስክስ
አባይን አዋሽን የሚያስንቅ ደም ሲፈስ
ምድጃ ስር ሁነው ይህንን እያዩ ግሀነብ ከላይ ነው ብሎ መሳሳቶኣ
እኔን እንደፈቱኝ እግዚአብሔር ይፍታኣ
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
💋💋 💋አሞን ❤️❤️❤️
አባ ይፍቱኝ
ሲኣል አለ ሲሉኝ የለም ብየ ክጀ
የባልቴት ትረት ነው በማለት ቀልጀ
አውቄ በድፍረት በድያለሁና
ያንፁኝ በንስሀ ያንፁኝ በቀኖና
አባ💋💋💋💋💋
ሲኣል ከነ ጭፍራው በጉም ተሸፍኖ
እንዴት ሳላየው ኖርኩ ካጠገቤ ሁኖ
አባ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰይጣንን አየሁት በሸሚዝ ዘንጦ
እልፍ ግዳይጥሎ ቸብችቦ ጨብጦ
አባ👍👍👍👍👍👍
ልክ እንደብርሌ አጥንት ልክስክስ
አባይን አዋሽን የሚያስንቅ ደም ሲፈስ
ምድጃ ስር ሁነው ይህንን እያዩ ግሀነብ ከላይ ነው ብሎ መሳሳቶኣ
እኔን እንደፈቱኝ እግዚአብሔር ይፍታኣ
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
💋💋 💋አሞን ❤️❤️❤️
😭😭😭ናፍቀሽኛል😰😰😰 እንዴት እንደመጣሁ እንዳትጠይቂኝ
ለምን? ስለምትናፍቂኝ
አውቀዋለሁኛ
አንድየበደለሽ ሰውናፍቀሽኛልቢልሽ
ላንች ፊዝ ነው የሚመስልሽ
ግን ናፍቀሽኛል😰😰😰
አወ! በድያለሁ በግፍ
ደግሞም ናፍቀሽኛል በጥፍ
ማርያምን የምሬን በዝቶል መናፈቄ
የትም እገኛለሁየትም እስቃለሁ ግን ይልቅሳል ሳቄ
ብራመድ ባገሩ ብከንፍ እንኳን ብበር
ተከፍቶ አያለሁ ቆለፍኩት ያልኩት በር
ቀን የከረቸምኩት💋
ሌት በምን ከፈትኩት💋
በለሊትሽ መጣሁ💋
አለሚን ስላጣሁ💋
ከትላንት የባሰ እንደማጣሽ ሳስብ
በደሌንአየሁት እጥፍመውደድ ስብ
አንችየዋ ውዴ💋
የበደለሁሉ አይናፍቅም እንዴ💋
ማቀፍእንኳ ባልችልምረትባለምንም
አትሳቂብኝ እንጅ ግጥሙን እያነበብኩ ናፈቅሽኝ አሁንም
ፀሀዮን ከተትኳት ከቤቴ እየወጣሁ
የበደለ አይናን እንዳታይኝ ብይ በጨለማ መጣሁ
ደረስኩኝ ከደጅሽ መፍራቴ በነነ💋
እሰይ አገኝሁሽ ናፍቆቴ ውን ሆነ💋
ስደርስም አልሳምሽኝ💋
አጃሂብ ሰው መሆን ሳጠፋ ጊዜ ነው ጭራሽ የናፈቅሽኝ💋
አጥፍቻለሁ አወ(2) መውደዴን ቀብሬ❤️
አትሳቂብኝ እንጅ ልክ ስበድልሽ ጨመረብኝ ፍቅሬ❤️
💋💋💋ናፈቅሽኝ❤️❤️❤️
😜😜😜😜😜😜😜😜😜
💋💋💋ሳለ (አሞን)❤️❤️❤️
ለምን? ስለምትናፍቂኝ
አውቀዋለሁኛ
አንድየበደለሽ ሰውናፍቀሽኛልቢልሽ
ላንች ፊዝ ነው የሚመስልሽ
ግን ናፍቀሽኛል😰😰😰
አወ! በድያለሁ በግፍ
ደግሞም ናፍቀሽኛል በጥፍ
ማርያምን የምሬን በዝቶል መናፈቄ
የትም እገኛለሁየትም እስቃለሁ ግን ይልቅሳል ሳቄ
ብራመድ ባገሩ ብከንፍ እንኳን ብበር
ተከፍቶ አያለሁ ቆለፍኩት ያልኩት በር
ቀን የከረቸምኩት💋
ሌት በምን ከፈትኩት💋
በለሊትሽ መጣሁ💋
አለሚን ስላጣሁ💋
ከትላንት የባሰ እንደማጣሽ ሳስብ
በደሌንአየሁት እጥፍመውደድ ስብ
አንችየዋ ውዴ💋
የበደለሁሉ አይናፍቅም እንዴ💋
ማቀፍእንኳ ባልችልምረትባለምንም
አትሳቂብኝ እንጅ ግጥሙን እያነበብኩ ናፈቅሽኝ አሁንም
ፀሀዮን ከተትኳት ከቤቴ እየወጣሁ
የበደለ አይናን እንዳታይኝ ብይ በጨለማ መጣሁ
ደረስኩኝ ከደጅሽ መፍራቴ በነነ💋
እሰይ አገኝሁሽ ናፍቆቴ ውን ሆነ💋
ስደርስም አልሳምሽኝ💋
አጃሂብ ሰው መሆን ሳጠፋ ጊዜ ነው ጭራሽ የናፈቅሽኝ💋
አጥፍቻለሁ አወ(2) መውደዴን ቀብሬ❤️
አትሳቂብኝ እንጅ ልክ ስበድልሽ ጨመረብኝ ፍቅሬ❤️
💋💋💋ናፈቅሽኝ❤️❤️❤️
😜😜😜😜😜😜😜😜😜
💋💋💋ሳለ (አሞን)❤️❤️❤️
"የበቅሎ ቅኔ"
ብዙ ተባዙ ቢል ቅዱሱ ምዕራፍ
በሰው ሰውነት ውስጥ ሰውን ለማትረፍ
ቢሆንም መጻፉ
አላንደምታው ፈተን ቃሉንያለመልኩ
ይሄው ዛሬም አለ ላይወልድ መወለድ ሳይታወቅ ልኩ
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ብዙ ተባዙ ቢል ቅዱሱ ምዕራፍ
በሰው ሰውነት ውስጥ ሰውን ለማትረፍ
ቢሆንም መጻፉ
አላንደምታው ፈተን ቃሉንያለመልኩ
ይሄው ዛሬም አለ ላይወልድ መወለድ ሳይታወቅ ልኩ
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
👌👌👌👌የኔታ👍👍👍👍
ከውድቀትህ ተማርብለው ያሉኝለታ
ዜመኛውንያሬድ በምሳሌ ጠቅሰው
ከትልተማር አሉኝ ታሪኩንአስዉበው
አይደለም የኔታ😊😊😊😊
ሰባት ግዜ ድና ሰባት ጊዜ ወድቃ
ሆላም ለመነሳት ያች ትል ስትበቃ
በሂደቶ መሀል ንፋስ ባይኖር ኑሮ
ያሬድ ይቀር ነበር ሳይማር ደንቁሮ
አይደለም አይደለም!
የያሬድ ምሳሌው
ከንፋስነው እንጅ ከትልአልተማረም
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ከውድቀትህ ተማርብለው ያሉኝለታ
ዜመኛውንያሬድ በምሳሌ ጠቅሰው
ከትልተማር አሉኝ ታሪኩንአስዉበው
አይደለም የኔታ😊😊😊😊
ሰባት ግዜ ድና ሰባት ጊዜ ወድቃ
ሆላም ለመነሳት ያች ትል ስትበቃ
በሂደቶ መሀል ንፋስ ባይኖር ኑሮ
ያሬድ ይቀር ነበር ሳይማር ደንቁሮ
አይደለም አይደለም!
የያሬድ ምሳሌው
ከንፋስነው እንጅ ከትልአልተማረም
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
#SafaricomEthiopia: አሰራሩ ተቀይሯል ሁላችሁም የመሸለም እድል አላችሁ ፈጥነው ይሞክሩ :: ከዚህ በፊት ብዙዎችን በቴሌግራም ፓኬጅ አይፎን ስልክ በዩትዩብ ፓኬጅ አፕል ላፕቶ ኮሚፒተር ሸልመናል :: ስንሸልም የነበረው ብዙዎችን ወደ ገፃችን የጋበዙትን ነበር አሁን በዚህ ዙሩ ዩትዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ (#subscribe) ያደረጉ ሁሉ እኩል የመሸለም እድል አላቸው አሸናፊው በኮምፒተር ምርጫ የፊታችን እሮብ ይፋ ይደረጋል :: አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ የ2021 ሞዴል በጣም ዘመናዊና በጣም ውድ አፕል ላፕቶፕ በጆ ይገባል :: በዚህ ሊክ ይግቡ: https://youtu.be/qELHBnQ3SDY
💹Saleamlak(amon) ያለዎት ቀሪ ሒሳብ 105 ነው።
✅እስካሁን የጋበዙት ሠው ብዛት 7 ነው።
💎 10 ሰው ሲደርስ እና ብሮ 150 ብር ሲሞላ ብሩን ካርድ ወይም በባንክ ለመውሰድ 💸 ገንዘብ💸 ሚለውን ተጭነው መቀበል ይችላሉ።
✅እስካሁን የጋበዙት ሠው ብዛት 7 ነው።
💎 10 ሰው ሲደርስ እና ብሮ 150 ብር ሲሞላ ብሩን ካርድ ወይም በባንክ ለመውሰድ 💸 ገንዘብ💸 ሚለውን ተጭነው መቀበል ይችላሉ።
💵 Saleamlak(amon)
የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ
———————————————-
https://t.me/Oromiaabank_Bot?start=r0152761367
———————————————-
እስካሁን በእርስዎ ግብዣ የገባ ሰው ብዛት 0 ነው።
✅ በእርስዎ ሊንክ 1 ሠው ሲገባ 15 ብር ያገኛሉ።
የሠሩትን ብር ከ 150 ብር ጀምሮ (10 ሰው በመጋበዝ) ማውጣት ይችለሉ።
የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ
———————————————-
https://t.me/Oromiaabank_Bot?start=r0152761367
———————————————-
እስካሁን በእርስዎ ግብዣ የገባ ሰው ብዛት 0 ነው።
✅ በእርስዎ ሊንክ 1 ሠው ሲገባ 15 ብር ያገኛሉ።
የሠሩትን ብር ከ 150 ብር ጀምሮ (10 ሰው በመጋበዝ) ማውጣት ይችለሉ።