በአገሪቱ ላይ #የመፍረስ አደጋ እንደሚያጋጥም #ሊታወቅ ይገባል...
_____________________________________________
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የተረከበው ኃላፊነት ከፍተኛ በመሆኑ ህዝብንና አገርን በሚመጥን መልኩ መምራት እንደሚጠበቅበት የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) እና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ገለፁ።
የግንባሩ እህት ድርጅቶች አሁን ባላቸው አቋም ከቀጠሉ የኢትዮጵያ አብዛኛው ህዝብ ለአገሪቱ ህልውና ግንባር ቀደም ተዋናይ በመሆኑ በአገሪቱ ላይ የመፍረስ አደጋ እንደሚያጋጥም ሊታወቅ እንደሚገባም ጠቁመዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/EPRDF-07-14
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ልጃችንን አፋልጉን ተጨንቀናል...
"የዚህ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ እያልኩኝ የዛሬ አስራ አምስት ቀን ገዳማ ከምስረቅ ሸዋ ዞን #ከጊንብቹ ወረዳ ጨፌ ዶንሳ ከተማ የስምንተኛ (8ኛ) ክፍል ተማሪ የ14 አመት የሆነች ታዳጊ/እቴነሽ ሰለሞን ቱሉ/ በዛው አከባቢ ጎረምሶች ተጠልፋ (ታግታ) እንደተወሰደች እስከ ዛሬ ድረስ ምንም አይነት ፍንጭ ስላጣን የዚህ የTikvah-eth ቤተሰቦች በሙሉ በፈጣር ስም እማፀናቸዋለው ያለችበትን የምታውቁ ያያችዋት ሰዎች ካላችው 0920010292 ወይም 0924946384 የአባቷ 0913952000 ደውላችሁ እንድታሳውቁን ስል በታላቅ አክብሮት ነው። በፈጣር ስም አደራ አደራ እላችዋለው።"
Via Kidus

#ጥንቃቄ
ከአዲስ አበባ ወደ ሃዋሳ የሚወስደው መንገድ #በጎርፍ ተጥለቅልቋል፤ መንገዱን የምትጠቀሙ ሰዎች በተለይም አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ አድርጉ፤ በተጨማሪ መንገዱ በብዙ መኪናዎች ተጨናንቋል።
Via Niguse/TIKVAH-ETH/

#ጨፌ_ኦሮሚያ
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የህዝብን #ሰላምና #ደህንነት ለማረጋገጥ የህግ የበላይነት ለማስከበር ትኩረት እንዲሰጥ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ አሳሰቡ።
አፈ ጉባዔዋ ዛሬ በአዳማ ከተማ የከልሉን ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሲከፍቱ እንዳስገነዘቡት ለሕግ የበላይነት መከበር ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ ይገባል፤ የህዝብ የመልካም አስተዳደርና የእኩልነት ጥያቄ መመለስ አማራጭ እንደሌለው ያስገነዘቡት አፈ ጉባዔዋ ፣ በክልሉ ያለው ችግር የህግ የበላይነት ጥስትና የህዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎችን ያለመመለስ ነው ብለዋል።
የፖለቲካ ፓርቲዎች ህዝቡ በትግሉ የተጎናፀፈውን ድልና ለውጥ ማደናቀፍ ሳይሆን ፣ የሰፈነውን የፖለቲካ ምህዳር በመጠቀም በምርጫ ተወዳድሮ ለማሸነፍ እንዲሰሩ አሳስበዋል። ጨፌው ችግሮቹን ለማስወገድና ለውጡን ለማስቀጠል ድጋፍ እንደሚያደርግም አፈ ጉባዔዋ አረጋግጠዋል።
Via #ENA

"የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ #ቆቃን አለፍ ብሎ በሚገኘው የአስፓልት መንገድ ላይ ውሐው የተኛ ሲሆን በአከባቢው ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ አለ። ባለመኪኖች በመጣደፋቸው ስለተደራረቡና በቂ የትራፊክ ፖሊስ ባለመኖሩ ከአንድ ሰዓት በላይ ለመቆም ተገደናል። ስለሆነም በርከት ያለ የትራፊክ ፖሊስ እንዲመደብና ሹፌሮች #እንዳይደርቡ መልዕክት አስተላልፍልኝ። ከአዲስ አበባ ወደ ሻሽመኔ ለመጓዝ የሚያስቡ ተጓዦችም እንዳይመሽባቸው ይህንን ታሳቢ ያደረገ የጊዜ ሰሌዳ ቢያበጁ መልካም ነው።"
Via ቢኒያም አቡራ/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopi

#update በአዲስ አበባ የሚኖሩ የሐረሪ ተወላጆች ማህበር ባዘጋጀው የሹዋል ኢድ በዓል ላይ በርካታ የክልሉ ተወላጆች ተገኝተዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ከሐረሪ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር በመሆንም ከማህበረሰቡ አባላት ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሐረሪ ህዝብ ባህሉን እና ማንነቱን የሚያሳድግበት ማዕከል ለማቋቋም የከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል፡፡
Via MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ለደሴ ሳፋ ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት የአካባቢ የወል ንግድ ምልክትና እውቅና ተሰጥቷል። የወሎ ጋቢ ደግሞ ከሀምሌ 27/2011 በኃላ እውቅና ሊያገኝ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡
#እናመሰግናለን~አቶ እንዳልካቸው አበበ
ቀደም ብሎ የቀረበው መረጃ #የስም_መቀያየር የነበረበት መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን!! /መረጃው ላይ #ማስተካከያ የሰጡት እንዳልካቸው አበበ የወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የብራንዲንግ አስተባባሪ ናቸው። በTIKVAH-ETH ስም እናመሰግናለን!!/ እንደምንጭነት የተጠቀምነው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሲሆን ይህን ማስተካከያ እነሱም እንደሚወስዱ እና መረጃው ላይ ያለውን የስም መቀያየር እንድሚያርሙ እምነት አለን።/

ኒው ዮርክ መብራት መጣ💡
ቅዳሜ ለታ ማታ መብራት በኒው ዮርክና አካባቢው ድርግም ብሎ ጠፋ። ሊፍት ውስጥ የነበሩ ሰዎች እዚያው ተከርችሞባቸው ዋሉ። ባቡር ባለበት ቆመ። የዓለም ዋና ከተማ ተደርጋ የምትታሰበው ዘናጯ ኒውዮርክ እንቅስቃሴዋ ሁሉ ተገታ።
ቢያንስ 70ሺህ የሚሆኑ ቤቶችና የንግድ ተቋማት በዚህ ምክንያት ከባድ ችግር ውስጥ ገብተዋል። በተለይም ሕዝብ በሚበዛባት ማንሃታን ብዙዎች በመብራት መጥፋት ምክንያት ፍዳቸውን ሲያዩ ነበር። ይህ የመብራት መጥፋት ለአምስት ሰዓታት የዘለቀ ነበር።
ተጨማሪ ያንብቡ ~ ቢቢሲ አማርኛ👇
https://telegra.ph/NYC-07-14

#update በመቐለ ከተማ በሁለቱም ፆታዎች የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር በዛሬው ዕለተ ተካሂዷል። ውድድሩ ስፖርት ባህል ያደረገ #ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር ብሎም ክልሉንና አገር ወክለው የሚወዳደሩ አትሌቶችን ለማፍራት አላማ ያደረገ ነበር።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#መልካም_ዜና
አዲስ አበባ በሚገኙ 12 የመንግስት ሆስፒታሎች በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ #ነፃ አገልግሎት መስጠት ሊጀምሩ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለፁት “በጎነት በሆስፒታል” በሚል መሪ ሃሳብ በሚካሄደው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ሺህ በላይ ወጣቶች ከነገ ጀምሮ በተለያዩ ሆስፒታሎች አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ።
ወጣቶቹ በየሆስፒታሎቹ በተለይም አስታማሚ ለሌላቸው ወገኖች እገዛና ድጋፍ የማድረግም ሚና ይኖራቸዋል ተብሏል።
ወጣቶቹ የሚሰጧቸው አገልግሎቶች፦
•በፅኑ የታመሙ ታካሚዎችን ወደ ህክምና ክፍል በመውሰድ፤
•የህክምና ካርድ ማውጣት፤
•የአካባቢ ጽዳትና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሰጡ ይሆናል።

#ባህር_ዳር
በባህር ዳር በተለምዶ #አባይ_ማዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ረፋዱን በነበረ የተኩስ ልውውጥ ሰዎች መሞታቸውን የዓይን እማኞች ለጀርመን ራድዮ ተናግረዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ዛሬ ከምሳ ሰዓት በፊት የጸጥታ ኃይሎች “ተጠርጣሪ ለመያዝ” ተኩስ ከፍተው ነበር። ከዚያ በኋላ በነበረ የተኩስ ልውውጥ ተጠርጣሪውን ጨምሮ ቁጥራቸው በወል ያልታወቀ የጸጥታ ኃይሎች #ተገድለዋል ብለዋል። ስለጉዳዩ የተጠየቁት የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኃላፊ አቶ አበረ አዳሙ “ስብሰባ ላይ እንደነበሩ እና ሪፖርት እንዳልደረሳቸው” ለጀርመን ራድዮ ተናግረዋል።
Via #የጀርመን_ራድዮ

#update የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር-ኦብነግ ትናንት በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፈተ። ፓርቲው በይፋዊ የትዊተር ገጹ እንዳሰፈረው ትናንት ቢሮውን በመዲናዋ ሲከፍት የፓርቲው አመራሮች፣ መንግሥት ተወካዮችን ጨምሮ የውጪ ሃገራት አምባሳደሮችም በስነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ኦብነግ በአዲስ አበባ የነበው ቢሮ ከ25 ዓመታት በፊት በመንግሥት ጫና እንዲዘጋ መደረጉን አስታውሷል።
Via #BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
«የሲዳማን ክልልነት አውጇል፤ የሚቀረው #የመንግሥት ድርሻ ነው»-ኤጄቶ
.
.
የሲዳማ ወጣቶች ክልላዊ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስፈልጋቸውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታወቁ። የሲዳማ ወጣቶች፣ ያገር ሽማግሌዎች እና በርካታ ታዳሚዎች የሲዳማ ክልል በሚመሰረትበት ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገዋል። የኤጄቶ ተወካይ የሆነው ወጣት ጌታሁን ደጉዬ «ኤጄቶ የሲዳማን ክልልነት አውጇል፤ ቀሪው ሥራ የመንግሥት ነው» ሲል ተናግሯል።
ተጨማሪውን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/SRS-07-14
Via #DW

#update ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ከ18 እስከ 34 ዓመት የዕድሜ ክልል የሚገኙ ወጣት አፍሪካዊያን እድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ ከሆናቸው ሰዎች በበለጠ ጉቦ እንደሚከፍሉ ነው የገለጸው።
እ.አ.አ በ2019 አለም ዓቀፉ የሙስና ጥናት ባለሙያዎች ቡድን ይፋ እንዳደረገው ከባለፀጎች ይልቅ ደሃ ሰዎች በቢሮክራሲ አማካኝነት ከፍተኛ የሙስና ክፍያ እንደሚፈፅሙ ማመልከቱን ቢቢሲ ዘግቧል።
አንድ ከጉዳዩ ጋር የተያያዘ ጥናት እንዳመለከተው ከሆነ ሙስና በአፍሪካ በከፍተኛ ሁኔታ የሚከወን ተግባር ሲሆን፤ ከዚህ መካከልም በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 75 በመቶው ህዝብ ለፖሊሶች ጉቦ የሚሰጥ እንደሆነ በዘገባው ሰፍሯል፡፡ የተግባሩ ሁኔታ ከሌሎች ሃገራት አንፃር ሲታይ በሞሪሽየስ የተሻለ እንደሆነም ዘገባው ያሳያል፡፡
ሪፖርቱ እንደሚያሳየው ከሆነ የውጪ ሀገር ዜጎች በአፍሪካ የቀጠናውን ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ በሚል ሰበብ ሙስና እንዲንሰራፋ በማድረግ ሰፊውን ድርሻ እንደሚወስዱ ዘገባው ጠቁሟል፡፡
የተለያዩ ኩባንያዎች ማዕድን የማውጣት መብት አለን፤ የግንባታ ፕሮጀክት ውል ይዘናል በማለት ሰፊ የማጭበርበር ተግባር እንደሚፈፅሙ ሪፖርቱን ዋቢ በማድረግ ዘገባው አክሏል፡፡
የጥናት ውጤት አፍሮ ባሮ ሜትር አስተባባሪነት የተለያዩ ሃገራት ተወካዮችን ባሳተፈ መልኩ እ.አ.አ. መስከረም 2016 እና መስከረም 2018 መካከል ፊት ለፊት የተደረገ ቃለ ምልልስን መሰረት ያደረገ መሆኑን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል መግለጹን ዘገባው አመልክቷል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሞኑን የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ምርቃት እየተከወነ ነው፡፡ በተቃርኖ በሽታ ከተለከፉት አንዳንዶች ዩኒቨርስቲዎቻችን፣ የምርቃት ቀናቸውን ሲያከብሩ፣ ለዚህ ቀን ያልበቁትን ተማሪዎቻቸውን በሰቀቀን እያሰቡ ነው ተብሎ ይገመታል፡፡
ዩኒቨርስቲዎቻችን የእውቀትና የጥበብ መቅሰሚያ መሆናቸው ቀርቶ የመጋጪያ እና የመገዳደያ ቦታ ሆነው ከርመዋል፡፡
የሁለት ተማሪዎች ፀብ የብሔሮች ፀብ የሚሆንበት፣ አረመኔ ተማሪዎች ጓደኞቻቸውን ቀጥቅጠው የሚገድሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች ሆነው ከርመዋል፡፡ ንብረት የወደመባቸው፣ ሥርዓተ አልበኝነት የነገሰባቸው ዩኒቨርስቲዎች ሆነው ሰንብተዋል፡፡
ወደፊትስ? የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርስ ይህ አይነት ተግባር እንዳይፈፀም ምን ሲሰራ ከረመ?
Via ሸገር 102.1

የኢትዮጵያ ኩራት - በአምላክ ተሰማ👍
የ2019 አፍሪካ ዋንጫ ታላቁን የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሴኔጋል ከ ቱኒዚያ ኢትዮጵያዊው በዓምላክ ተሰማ በዋና ዳኝነት 120 ደቂቃዎቹን በሚገባ መርተዋል። በ90 ደቂቃ የጨዋታ ጊዜ 2 የፍፁም የቅጣት ምቶች ለሁለቱም ሰጥተዉ ወደ ጎል ከመሆን ከሸፈዋል። ሆኖም ሴኔጋል በጭማሪዉ 30 ደቂቃዎች ባስቆረዉ 1 ጎል ጨዋታዉ በሴኔጋል 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቌል። በአፍሪካም ሆነ በአለም ደረጃ በአሁኑ ሰአት #ኢትዮጵያዊው በዓምላክ ተሰማ ከፍተኛ የዳኝነት ደረጃ መድረሳቸውን በምሽቱ ጨዋታም አሳይተዋል።
Via Ethio-Kickoff

#NewsAlert በኦሮሚያ ክልል ከስነ ምግባር ውጭ ሲያገለግሉ የነበሩ 360 ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ። በኦሮሚያ ክልል በ2011 በጀት ዓመት በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ ፍርድ ቤቶች ከስነ ምግባር ውጭ ሲያገለግሉ የነበሩ 360 ሰዎች ላይ እስከ ስራ መሰናበት የሚደርስ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል።
የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ደሳ ቡልቻ በዛሬው ዕለት የክልሉን ፍርድ ቤቶችን የ2011 የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለጨፌ ኦሮሚያ አቅርበዋል።
አቶ ደሳ በሪፖርታቸው በባለፈው በጀት ዓመት በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ ፍርድ ቤቶች ከስነ ምግባር ውጪ አገልግሎት ሲሰጡ በነበሩ 360 ባለሙያዎች ላይ እስከ ስራ መሰናበት የሚደርስ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን ተናግረዋል።
በዚህ መሰረትም 21 ዳኞች በፈጸሙት ከፍተኛ የስነ ምግባር ጥሰት ምክንያት የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ከስራ እንዲሰናበቱ መወሰኑ ነው የተገለፀው።
Via #fbc

#update ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከሰላም ኖቤል ተሸላሚዋ ማላላ ዩሱፍዛይ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዚህ ውይይታቸው ሴት ተማሪዎች ትምህርታቸውን በተሻለ ሁኔታ መማር የሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ መምክራቸው ተገልጿል፡፡ መንግስት ያለውን የትምህርት ፖሊሲ ሁሉን አቀፍ በሆነ መልክ ለማሻሻል የትምህርት ፍኖተ ካርታ እያዘጋጀ መሆኑን ገልፀው በዚህ ዙሪያ ማገዝ ለሚፈልግ ማንኛውም አካል አስፈላጊ ሁኔታዎችን እንደሚያመቻች ተናግረዋል፡፡
የሠላም ዘርፍ ኖቤል ተሸላሚና የተባበሩት መንግስትታት ደርጅት የሠላም መልዕክተኛ ማላላ ዩሱፍዛይ በስሟ የሚጠራው ፋውንዴሽን ለሴት ተማሪዎች ትኩረት ሠጥቶ በዓለም ደረጃ እየተንቀሳቀሰ የተለያዩ ድጋፎችን እየሰጠ እንደሚገኝ ተናግራለች፡፡ በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ተግባራትን በማከናወን ሴት ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ማገዝ እንደምትፈልግ አስታውቃለች፡፡
Via EPA

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) እስከ ትናንት ምሽት በሲዳማ ሪፈረንደም ዙርያ ሲመክር ቆይቶ ነበር። የደቡብ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ በስልክ ለጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት እንደተናገሩት ዛሬ እስከ እኩለ- ቀን ድረስ በተወሰኑ ጉዳዮች ዙርያ መግለጫ ይሰጣል፤ መግለጫው አሁን በክልሉ ያለውን ሁኔታ የሚያረጋጋ ነው ብለዋል።
Via /Elias Meseret/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via /Elias Meseret/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ባህር_ዳር
ትናንት እሁድ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ አባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በአካባቢው ሚሊሻዎችና ሲፈለግ በነበረ በአንድ ግለሰብ መካከል በተደረገ የተኩስ ለውውጥ የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ።
ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ የባህር ዳር ፖሊስ አባል ለቢቢሲ እንደተናገሩት ከዚህ ቀደም ተፈጸሞ ከቆየ ሌላ የግድያ ወንጀል ጋር በተያያዘ ተጠርጥሮ ሲፈለግ የቆየ ነው የተባለን ግለሰብ ሊይዙ ሲከታተሉት የነበሩ የአካባቢው ሚሊሻዎች ላይ ተኩስ በመክፈቱ ነው ጉዳት የደረሰው።
ሸፍቶ ነበር የተባለውን ግለሰብ ሲከታተሉ የቆዩት ሁለት የሚሊሻ አባላት፤ እሁድ ምሳ ሰዓት አካባቢ ተጠርጣሪው አለበት ወደተባለው ቤት በሄዱበት ጊዜ ተተኩሶባቸው ህይወታቸው ሲያልፍ ተጠርጣሪው በሌሎች የጸጥታ አባላት እንደተተኮሰበት ለማወቅ ተችሏል።
በተኩስ ለውውጡ የተመቱት ሁለቱ ሚሊሻዎች ወዲያው ህይወታቸው ሲያልፍ ተፈላጊው ግለሰብ ግን ከቆሰለ በኋላ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ነው ህይወቱ ያለፈው ተብሏል።
ከሳምንታት በፊት መንግሥት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነው ካለው ግድያ ጋር በተያያዘ ከገባችበት ድንጋጤ በማገገም ላይ በምትገኘው የባህር ዳር ከተማ ውስጥ እሁድ ዕለት ያጋጠመው የተኩስ ልውውጥ በነዋሪዎች ላይ ስጋትን ፈጥሮ ነበር።
#BBC

#ደኢህዴን #SEPDM መደበኛ ጉባኤዉን ሲያካሂድ የቆየቅ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ በሲዳማ ክልልነት ጉዳዩ ላይ የደረሰበትን ውጤት ይፋ ያደርጋል ተብሎ እየተጠበቀ ነዉ። ይሁን እንጂ ከመግለጫው አስቀድሞ የንቅናቄው ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲዳማ ክልል ሆኖ እንዲመሰረት የሚያስችለውን ውሳኔ አሳልፏል የሚሉ መረጃዎች በማህበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች እየተሰራጩ ይገኛሉ ። ያም ሆኖ ግን እሰከአሁን ድረስ በጉዳዩ ላይ ከክልሉ ገዢ ፓርቲም ሆነ ከመንግስት በኩል የተሰጠ ይፋዊ ማረጋገጫ የለም። ጉዳዩን ለማጣራት የጀርመን ራድዮ ወደ በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ጹህፈት ቤት ሃላፊዎች ስልክ ደውሎ ያገኘው ምላሽ ተከታዩ ነው፦ «ንቅናቄው የራሱን መግለጫ እስኪያወጣ #ጠብቁ»
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia