ቦይንግ❓
ቦይንግ ኩባንያ እየጨመረ የመጣውን ዓለም አቀፍ ጫና ለመቋቋም ሲውተረተር የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን መርማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢቲ 302 ቦይንግ 737 አውሮፕላን የመረጃ ማጠራቀሚያ ሳጥን ግምገማ በፓሪስ የጀመሩት መርማሪዎች ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን አንድ ሒደቱን በቅርብ የሚያውቁ የመረጃ ምንጭ ለሬውተርስ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያው 737 ማክስ አውሮፕላን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ከበረራ ተቆጣጣሪዎች ጋር የነበረው ግንኙነት ተቋርጦ ለመከስከስ ያበቃውን ምክንያት ለማወቅ ወራት የሚፈጅ ቢሆንም አምራቹ ቦይንግ ግን የከፋ ጫና ውስጥ ገብቷል። በተለይ በኢትዮጵያው እና ከዚህ ቀደም በኢንዶኔዥያ በተመሳሳይ አውሮፕላን ላይ በተከሰተው አደጋ መካከል "ግልጽ መመሳሰሎች" መኖራቸውን የኢትዮጵያ የትራንስፖርት ምኒስትር እና የፈረንሳይ የበረራ ደኅንነት ምርመራ ባለሥልጣን ካረጋገጡ በኋላ ቦይንግ 737 ማክስ እንዴት የደኅንነት ማረጋገጫ አገኘ የሚለው ጥያቄ በርትቷል።
ከጃካርታ አውሮፕላን ማረፊያ በተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የተከሰከሰው የላየን አየር መንገድ አውሮፕላን እንደ ኢትዮጵያው ሁሉ 737 ማክስ 8 ነበር።
የካናዳ የትራንስፖርት ምኒስትር አገራቸው ለ737 ማክስ አውሮፕላን የሰጠችውን የደኅንነት ማረጋገጫ እንደገና እያጤነች መሆኑን መናገራቸው በቦይንግ ኩባንያ ላይ ጫናውን አበርትቶታል። ዎል ስትሪት ጆርናል እና ሲያትል ታይምስ ጋዜጦች ቦይንግ ለአውሮፕላኑ የደኅንነት ማረጋገጫ ለማግኘት ያለፈበትን ሒደት ጥያቄ ውስጥ የከተቱ ዘገባዎች አስነብበዋል። ሲያትል ታይምስ የአሜሪካ የበረራ አስተዳደር ባለሥልጣናት የ737 ማክስ አውሮፕላንን ደኅንነት የመፈተሽ ኃላፊነታቸውን መልሰው ለቦይንግ ሰጥተዋል ብሏል። ቦይንግ አውሮፕላኑ የበረራ ደኅንነቱ የተረጋገጠ መሆኑን ያሳወቀበት ትንታኔም ጉድለቶች እንዳሉበት ይኸው ጋዜጣ ዘግቧል።
የኢትዮጵያው አደጋ ከተከሰተ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቪዲዮ ማብራሪያ የሰጡት የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዴኒስ ሞለንበርግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዥያ አየር መንገዶች ላይ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸው ለኩባንያቸው ስም እና ለሚከተለውን አሰራር ጥብቅና ቆመዋል። "በማንኛውም ምክንያት አደጋ ሲፈጠር ያለማቋረጥ ለምን እንደተከሰተ ለማወቅ ትኩረት እናደርጋለን" ያሉት ሞለንበርግ ምርመራው እንደቀጠለ መሆኑን ተናግረዋል። የቦይንግ ባለሙያዎች ለመርማሪዎች ቴክኒካዊ እገዛ እያደረጉ መሆናቸውንም ገልጸዋል። ሁለቱን አውሮፕላኖች ለመከስከስ ሳያበቃቸው አይቀርም የተባለውን የበረራ መቆጣጠሪያ ሶፍትዌር ተሻሽሎ በቅርቡ ሥራ ላይ ይውላል ያሉት ሞለንበርግ የኩባንያው ባለሙያዎች በሚያመርቷቸው አውሮፕላኖች ጥራት እና ደኅነት እርግጠኛ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የጀርመን ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ሁምነ ዋቀዮ ተብሎ የሚጠራው ቀበሌ ውስጥ ዛሬ ጠዋት 1:30 ላይ ባልታወቁ ኃይሎች 5 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሶስቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ሲሆኑ፣ ሁለቱ ደግሞ የውጭ ዜጎች መሆናቸውን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopua
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopua
አዲስ አበባ🔝በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ #ብስራተ_ገብርኤል በሚባል አካባቢ እየተሰራ ያለ አፓርትመንት ሊፍት ወድቆ ሰው ላይ አደጋ ደርሷል።
Via OBANI
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via OBANI
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"በመጨረሻ ላይ ሳትስመኝ መሄዷ ይቆጨኛል" እናት
.
.
ኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተከስክሶ 157 ሰዎች ህይወት አልፈወል። የሟች ቤተሰቦችና ዘመዶች የአደጋው ሰለባ የሆኑ ቤተሰቦቻቸውን አስከሬን አግኝተው መቅበር ስላልቻሉ፤ ባለፈው እሁድ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በአንድ ላይ የስንብት ሥነ ሥርዓት ተደርጎላቸዋል።
በሥነ ሥርዓቱም ላይ ተምሳሌታዊ የሬሳ ሳጥን ተዘጋጅቶ ወዳጅ ዘመዶች እርማቸውን እንዲያወጡ ተደርጓል። አስከሬን አግኝተው የሚወዷቸውን ልጆቻቸውንና ዘመዶቻቸውን መቅበር አለመቻል ሃዘናቸውን ከባድ ካደርገባቸው ወላጆች መካከል አንዲት እናትን ቢቢሲ አነጋግሯቸዋል።
ልጃቸውን በአውሮፕላን አደጋው ያጡት የበረራ አስተናጋጇ አያንቱ ግርማይ እናት የሆኑትን ወ/ሮ ክበቧ ለገሰን "አንዴ ልጃችን አምልጣናለች። እንደኛ ሌሎች ሰዎችም ቤተሰቦቻቸውን አጥተዋል። በአንድ ቦታም ስለሞቱ የቀብራቸው ሥነ ሥርዓትም በአንድ ቦታ እና በአንድነት እንዲሆን እፈልጋለሁ። እኔ ለይቼ መውሰድ አልፈልግም" ሲሉ በሃዘን በተሰበረ ድምጽ ተናግረዋል።
አውሮፕላኑ ወደ ተከሰከሰበት ቦታ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ሄደው መመልከታቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ ክበቧ፤ "አገኛለሁ ብዬ ተስፋ የማደርገው ነገር የለም" ይላሉ።
"እንደ ሃገራችን ባህል አንድ ሰው ሲሞት ሬሳ ታይቶ ቤተ ክርስቲያን ተወስዶ ይቀበርና ራስን ማሳመን ይቻል ነበር" ይህ ግን መሆን እንዳልቻለ ገልጸው፤ ምንም እንኳን ሥነ ሥርዓቱ የተከናወነው በባዶ ሳጥን መሆኑን አእምሯቸው ቢያውቅም "እንግዲህ እኛ ከዚህ በኋላ የሚመለስ እንደሌለ አምነን እራሳችንን አሳምነን ቤታችን ተመልሰናል" ብለዋል።
ሞት የማይቀር እንደሆነና ሁሉም ወደዛው እንደሚሄድ እራሳቸውን ከማሳመን ውጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ የሚናገሩት ወ/ሮ ክበቧ "ከዚህ በኋላ ያልሰማ ሰው መጥቶ ካላለቀሰ በስተቀር እኛ ግን አልቅሰን ወጥቶልናል" ይላሉ።
እንደወጣች የቀረችውን ልጃቸውን ሲያስታውሱ "አያንቱ ለወደፊት ህይወቷ ብዙ ራዕይ ነበራት። ከዚህ ግን ዋናው ለቤተሰቦቿ እንዲያልፍላቸው ብላ ማሰብ እና መስራት ነበር" በማለት የእሷ ህልፈት የቤተሰቡንም ተስፋ የቀጨ እንደሆነ ይናገራሉ።
ወ/ሮ ክበቧ ከአያንቱ ጋር የነበራቸውን የመጨረሻ ቆይታ ሲያስታውሱ ጠዋት ቁርስ ሰርተው ካበሏት በኋላ ሻንጣዋን መኪና ላይ ጭነውላት አይን ለአይን እንደተያዩ ያስታውሳሉ።
"ሆኖም ግን የዚያን ዕለት ትንሽ ስለረፈደባት ሌላ ጊዜ ስማኝ የምትሄደው ሳትስመኝ ሄደች። ይህ መቼም ቢሆን ከአዕምሮዬ የሚጠፋ አይደለም" ሲሉ በመጨረሻዋ ቅጽበት ያመለጣቸውን የልጃቸውን ስንብት በቁጭት ያስታውሳሉ።
ምንጭ፦ BBC

#update በኳታር ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከሀገሪቱ ኤሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ ጋር በዶሃ ተወያይተዋል።
Via #PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር፣ የወላይታ ወጣቶች(የለጋ) እንዲሁም የወላይታ ዞን ወጣቶች አደረጃጀት በጋራ በመሆን በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ባካሄዱት የድጋፍ ማሰባሰብ ስራ 60 ኩንታል ዱቄት እና 500 ደርዘን የታሸገ ወሃ ለወገኖቻቸው ለማስረከብ ወደ ዲላ እየተጓዙ እንደሚገኙ ነግረውናል። መልካም ጉዞ!
ምሽት በፎቶ የተደገፉ መረጃዎችን እናደርሳችኃለን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምሽት በፎቶ የተደገፉ መረጃዎችን እናደርሳችኃለን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መጋቢት 6 ቀን 2011 ዓ.ም በኒውዚላንድ ክሪስትቸርች ከተማ ሁለት መስኪዶች ላይ በተከፈተ ተኩስ የሞቱትን 50 ሰዎች እና የደረሰውን የአካል ጉዳት አስመልክቶ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለኒውዝላንድ ጠቅላይ ገዥ ዳሜ ፓጺ የሃዘን መግለጫ መልዕክት ልከዋል። በደረሰው አስከፊ አደጋ እጅግ ማዘናቸውን የገለጹት ክብርት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት እና በእራሳቸው ስም በአደጋው ወገኖቻቸውን ላጡ እንዲሁም ለአገሪቱ ህዝብና መንግስት መጽናናትን ተመኝተዋል።
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝሆን ሎተሪ መጋቢት 10/2011 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት የወጡት አሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፦
1ኛ. 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር -------1566326
2ኛ.4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር--------0346956
3ኛ. 2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር ------ -1162216
4ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር ------1095254
5ኛ. 500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር -------- 1320460
6ኛ. 200,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር --------0195186
7ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ------- -0543978
8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 10,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--10787
9ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---59506
10ኛ.18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--- 60706
11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---9833
12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-- 5377
13ኛ. 1800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---626
14ኛ. 1800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር----540
15ኛ. 180,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር----57
16ኛ.180,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 (የማስተዛዘኛ) ዕጣ ቁጥር ---4
የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሎተሪው ለደረሳቸው ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል።
ዜናውን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share በማድረግ) ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን!!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

የዝሆን ሎተሪ መጋቢት 10/2011 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት አሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ!
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎ አድራጎት ክበብ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ የተፈናቀሉት ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ ከዛሬ ከ10/07/2011 ጀምሮ(የስጋ አቅርቦት) ለማስቀረት ዛሬ የፒቲሽን ማሰባሰብ ስራ ጀምራል፡፡ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ለዚህ በጎ ተግባር የተለመደውን ትብብራቸውን ታድግሎን ዘንድ እንጠይቃለን፡፡