ጥንቃቄ📌የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ እንዲሁም የ10ኛ ክፍል ውጤት ይፋ አልተደረገም። በፎቶው የሚታዩት አይነት መልዕክቶች ማጭበርበሪያ በመሆናቸው ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች ጥንቃቄ እንድታደርጉ መልዕክት ለማድረስ እንወዳለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአቫንቲ ብሉናይል ሆቴል⬆️
"የተገረምሁበት ነገር ዛሬ በቀን 24/12/2010 ሰላም ኢትዮጲያ የተሰኛው ግብረ ሰናይ ድርጂት በአቫንቲ ብሉ ናይል ሆቴል የውይይት መድረክ አዘጋጂቶል ። በዚህ ዝግጂት ላይ በሻይ ረፍት ሰአት ላይ ያዘጋጁት በኩኪስ ፍንታ ሀገራዊ ሀገራዊ የሚሸቱ ድንች ፣ግብጦ ፣በቆሎ ቅቅል፣ ዳቦ፣ በርበሬ ፣ስናፍጭ እና ቂጣ ለምግብነት የቀረቡ ሲሆን በጣም የተደሰትሁበት ዝግጂት ነበር ይህ ነው ወደ ራስ መመለስ ደግሞኮ Organic ምግቦች ናቸው ይህ ነገር በሁሉም መስሪያ ቤቶችና ሆቴሎች ሊተገበርና ሊለመድ ይገባል እላለሁ። ኪዳነ ማርያም"

#update ኦምሃጀር⬆️
የሰቲት #ሑመራ የልኡካን ብዱን ከ20 አመታት በኋላ ዛሬ ወደ #ኤርትራ ኦምሃጀር ከተማ አቅንተዋል።
የልኡካን ብዱኑ ኣባላት ከሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና ሴቶች የተውጣጡ ሲሆን፥ ቁጥራቸው ከ50 በላይ መሆኑን ተገልጿል።
ነዋሪዎቹ የተከዜ ድልድይ በመሻገር በኦምሃጀር ከተማ ከሚገኘው ከኤርትራ ህዝብና ከሀገሪቱ የሰራዊት ሃይል ጋር ዛሬ ጠዋት ተገናኝተዋል።
📌ጉዞው ከኤርትራ ህዝብ ጋር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን ተነገሯል።
©fbc

#update አዲስ አበባ⬆️
የቄራ አካባቢ ወጣቶች አክቲቪስት #ታማኝ_በየነን እንዲሁም ጳጉሜ 4 የሚገቡትን የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮችን ለመቀበል ዝግጅት ላይ እንደሆኑ ገልፀዋል።
©ይበቃል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቄራ አካባቢ ወጣቶች አክቲቪስት #ታማኝ_በየነን እንዲሁም ጳጉሜ 4 የሚገቡትን የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮችን ለመቀበል ዝግጅት ላይ እንደሆኑ ገልፀዋል።
©ይበቃል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዛሬ ጥዋት በሀዋሳ ከተማ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የሰው ህይወት ማለፉን ለማረጋገጥ ተችሏል።
📌ዝርዝር መረጃው እንደደረሰኝ ወደእናተ አደርሳለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
📌ዝርዝር መረጃው እንደደረሰኝ ወደእናተ አደርሳለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መቄዶኒያ⬆️
"የከተማ አስተዳደራችን እያከናወነ ባለው የበጎ ፍቃድ ሳምንት አንዱ አካል ያደረግነው #መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ውስጥ ከአረጋውያንንና ከአእምሮ ህሙማን ጋር በጋራ ምሳ መብላት ይገኝበታል በዚህ ዥግጅት ላይም ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ #ዝናሽ_ታያቸው ተገኝተው አረጋዊያኑንና የአእምሮ ህሙማኑን ምሳ በማብላት ላይ እንገኛለን።"
©ምክትል ከንቲባ ዳግማዊት