ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች
68.7K subscribers
10.5K photos
2 videos
34 files
10.4K links
ትኩስ የስራ ማስታወቂያ በየቀኑ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ምንጭ ነው!
መልዕክት ካለውዎት በዚህ ይላኩልን፡ @tikusjobsadmin
#tikusjobs
#EthiopiaJobs
#AddisAbabaJobs
#JobVacancyEthiopia
#JobOpportunitiesEthiopia
#EthiopianEmployment
#EthiopianJobs
#AddisJobs
#EthioJob
#JobAlertEthiopia
Download Telegram
MO-YA Food Complex በዜሮ አመት ልምድ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

☑️ Position: -

1. የኤሌክትሮ ሜካኒካል ባለሙያ
2. ጀማሪ አካውንታንት

📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:-

በቢኤሲ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ/ች, የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግ ወይም በፋይናንስ

የሥራ ልምድ: 0 ዓመት የሥራ ልምድ

🇪🇹 የስራ ቦታ ፡
Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ ፡ 21/ 08 / 2017 ዓ/ም

🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://tikusjobs.com/job/15751/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
ኮፕሬቲቭ ባንክ (Cooperative Bank of Oromia ) አዲስ የስራ ማስታወቂያ

📌 Job Positions:

1. Branch Manager II
2. Branch Manager II(Bale District, Agarfa Branch)
3. Branch Manager II(Chiro District, Deder Branch)

Qualification
BA or MA/MSc Degree in Accounting and Finance, Management, Business Management, Economics, and other related field of study.

🇪🇹 የስራ ቦታ ፡ ጅማ፣ ባሌ እና ጭሮ

🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ 14 /08/2017

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/cooperative-bank-of-oromia-job-vacancy-8/



አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት

👇👇👇
LinkedIn |  Facebook | Telegram | Instagram | TikTok
ኮሪያ ሆስፒታል (MCM Comprehensive Specialized Hospital) በዜሮ አመት እና በልምድ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።  

የስራ መደብ :
1. Pharmacist
2. Standardization, Education and Training Officer and CPD Coordinator
3. Laboratory Technologist /Re-Advertised/

የስራ ቦታ: Addis Ababa

የትምህርት ደረጃ:
Degree/Master’s Degree in Health Sciences,
Nursing, Pharmacy, Medical Laboratory Technology and related.


ምዝገባ የሚያልቀው: 13/08 /2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/mcm-comprehensive-specialized-hospital-korean-hospital-job-vacancy-2/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
ጊፍት ሪልስቴት በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ :

1. የመጋዘን ክፍል ሀላፊ
2. ኦቨር ሄድ ክሬን ኦፕሬተር
3. በያጅ
4. የቱቦላሬ /HS/ ማምረቻ ማሽን ኦፕሬተር
5. ኤሌክትሪክሺያን
6. ሲኒየር መካኒክ
7. ሲኒየር የላሜራ ማሽን ኦፕሬተር
8. ሲኒየር ኤሌትሪክሺያን
9. ሲኒየር የቱቦላሬ /HS/ ማምረቻ ማሽን ኦፕሬተር
10. ሲኒየር Slitting ማሽን ኦፕሬተር
11. የቱቦላሬና የላሜራ / HS &CTL/ ማምረቻ ክፍል ኃላፊ
12. Senior Marketing Officer
13. Senior Cost Accountant
14. Marketing & Sales Department Manager
15. Senior Sales Officer
16. Finance Department Manager

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የትምህርት ደረጃ:

የመጀመሪያ ዲግሪ/10+3 በጀኔራል መካኒክ/ በብረታ ብረት ብየዳ/ በጀኔራል መካኒክ/ ኤሌትሪካል/ኤሌክትሮኒስ/ በሜካኒካል/ ኢንዲስትሪያል /ማንፋክቸሪንግ ኢንጂነሪግ // store and supplies management/ Marketing & Sales/ Accounting/ Finance and related fields.


ምዝገባ የሚያልቀው:
15/08 /2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/gift-real-estate-job-vacancy/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram | tiktok
Dugda Construction በሚከተሉት የስራ መደቦች 43 ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

📍የስራ መደቦች :
1. Equipment Administration & maintenance
2. Financial Stock Controller
3. Procurement Category Specialist
4. Batching Plant Senior Mechanic
5. Batching Plant Senior Electrician
6. Assistant Batching Plant Team Leader
7. Truck Mixer Driver
8. ገልባጭ መኪና ሹፌር
9. General Mechanic
10. Batching Plant Operator
11. Truck Water Driver
12. Accountant II
13. Accountant
14. Assistant Electrician
15. Grease Man
16. Senior Auto Electrician
17. Maintenance Inspector
18. HR Operation Head
19. Administration and Finance Manager
20. Mechanic II
21. Mechanic II /Light Vehicles Mechanic
22. Forman
23. Senior Office Engineer
24. Procurement Officer

የትምህርት ደረጃ:
Degree/Diploma in Engineering and FBE fields.

🇪🇹 የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ ፡16/08 /2017 ዓ.ም

🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://tikusjobs.com/job/dugda-construction-job-vacancy/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok | X
አያት አክሲዮን በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። 

የስራ መደቦች :
1. ሲኒየር ሰርቨየር
2. የፕሮጀክት ግዥ ኦፊሰር
3. የፕሮጀክት ፋይናንስ ኦፊሰር
4. የፕሮጀክት የሰዉ ሃብት አመራርና አስተዳደር ኦፊሰር
5. የፕሮጀክት ቢሮ ሀላፊ


የስራ ቦታ: አዲስ አበባ


የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሰርቨይንግ/ በሲቪል ኢንጅነሪንግ/ ኮንስትራክሽን  ማኔጅመንት/ በቢዘንስ ማኔጅመንት/በቢዘነስ አድሚኒስትሬሽን /በኢኮኖሚክስ/በፋይናንስ/በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናስ/ በግዥ ማኔጅመንት/በማርኬቲንግ/በሎጅስቲክስና ሰፕላይስ ማኔጅመንት ተመሳሳይ ሙያ


ምዝገባ የሚያልቀው:
14/08 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/15779/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
መልካም ትንሳኤ!

ውድ የtikusjobs.com ቤተሰቦች!

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የበዓሉ ሰላም፣ ፍቅርና ደስታ በሁላችሁም ልብ ይብዛ!

ይህ ሳምንት የትንሳኤ ሳምንት በመሆኑ፣ የቲኩስ ስራዎች (tikusjobs.com) ድረ-ገጽ እና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን አዳዲስ የስራ ማስታወቂያዎችን ለጊዜው አያስተናግዱም።

ይልቁንም፣ ይህንን የበዓል ሰሞን ድጋፋችሁን ላሳያችሁን ሁሉ ልናመሰግንበት እና አገልግሎታችንን ለመደገፍ ዕድል ልንሰጥበት ወስነናል። ብዙ ደንበኞቻችን አገልግሎታችን እንዲቀጥል ድጋፍ ማድረግ እንደሚፈልጉ ሲገልጹ ቆይተዋልና፣ አሁን የበኩላችሁን አስተዋጽዖ የምታደርጉበት ጊዜው ነው!

በተለይም በቲኩስ ስራዎች አማካኝነት ስራ ያገኛችሁ ሁሉ፣ እናንተ ከተጠቀማችሁበት አገልግሎት ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከ1 ብር ጀምሮ ድጋፋችሁ አሳዩ ።

ስፖንሰር መሆን የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ማስታወቂያዎቻችሁን በድረ-ገጻችን እና በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ልናስተናግድ ዝግጁ ነን። በዚህ የበዓል ሰሞን ድጋፋችሁን ስትለግሱ፣ መልእክቶቻችሁ በድረ-ገጻችን እና ብዙ ተከታይ ባላቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ለብዙሃኑ እንደሚደርስ ቃል እንገባለን!

ድጋፋችሁን ለማድረግ እንዲያስችላችሁ የባንክ አካውንት ቁጥራችንን ከዚህ በታች አቅርበናል፦
ንግድ ባንክ ፡ 1000526071593 ፤ አቢሲንያ ባንክ፡ 23621207
መልዕክት ካላችሁ ቴሌግራም ፡ @tikusjobsadmin

በድጋፋችሁ፣ ብዙዎች ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ይህን መልካም አገልግሎት ማስቀጠል ብቻ ሳይሆን፣ ይበልጥ እንድናድግና ሰፋ ያለ አገልግሎት እንድንሰጥ ታደርጉናላችሁ። እያንዳንዳችሁ የምታደርጉት ትንሽ አስተዋፅዖ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።

መልካም በዓል!

ከልብ እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
አፍሪካ ኢንሹራንስ በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :
1. Driver – I
2. Messenger /Cleaner
3. Human Resource Management & Property Administration Officer-I

የስራ ቦታ: Addis Ababa


የትምህርት ደረጃ:
12th/ 10th Grade Complete & 3rd Grade Car Driving License/ BA Degree in Human Resource Management/Management/Business Administration/Public Administration or Related Fields።

ምዝገባ የሚያልቀው: 17/08/ 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/15793/
______________________________________

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :
1. የቀላል መኪና ሹፌር
2. የከባድ መኪና ሹፌር
3. የመልዕክት፣ መስተንግዶና ጽዳት ሰራተኛ
4. የግንባታ ግብዓት ግምጃ ቤት ኃላፊ
5. ድራፍቲንግ ሰራተኛ IV
6. ኳንቲቲ ሰርቬየር
7. ኤሌክትሪካል መሀንዲስ II
8. ሲኒየር ሳኒተሪ ኢንጂነር
9. ሲኒየር ማቴሪያል ኢንጂነር
10. ሲኒየር መካኒካል መሀንዲስ
11. ሬዚደንት ኢንጅነር
12. ሰርቬየር III
13. ሲኒየር ሳይት ኢንጂነር
14. ጀኔራል ፎርማን
15. ሲኒየር ኤሌክትሪካል ኢንጂነር
16. ኮንስትራክሽን ኢንጂነር
17. ሲኒየር ሳይት ኢንጂነር

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የትምህርት ደረጃ:
12ኛ/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ/ ድግሪ በአውቶሞቲቭ፣ በጀነራል መካኒክ፣ በአውቶ መካኒክ፣  በሰፕላይስና ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽ ፣ በአርክቴክቸራል ምህድስና ፤ በድራፍቲግ ቴክኖሎጂ፣ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ፣ ሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣በህንጻ ምህንድስና፣ በኤሌክትሪካል፣ ሳኒተሪ፣ሃይድሮሊክስ፣  ወተር ሰፕላይ፣ ማቴሪያል፣ በመካኒካል፣ በሰርቬይንግ  ምህድስና እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ

ምዝገባ የሚያልቀው: 24 /08/ 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/addis-ababa-city-administration-job-vacancy/
_________________________________

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
ብርሃን ኢንሹራንስ በሚከተሉት የስራ መደቦች በርካታ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። 

የስራ መደብ :
1. Senior Application Administrator
2. Branch Manager
3. Manager, Finance & Investment Department

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የትምህርት ደረጃ:
MSC/MBA/BA/BSC in Computer Science/Computer Engineering, Management Information, System, Economics/ Management/ Accounting/ Statistics,

ምዝገባ የሚያልቀው: 17/08 / 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/berhan-insurance-job-vacancy-2/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok | X
Laptop zone በሚከተለው የስራ መደብ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

✏️Position: ሴት የሽያጭ ሰራተኛ

📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
ጠቅላላ የኮምፒውተር እውቀት ያላት እና ከኮምፒውተር ጋር ተዛማጅ በሆነ ትምህርት የተመረቀች: የሽያጭ ስራ ላይ ልምድ ያላት

-በቂ ተያዣ ማቅረብ እምትችል

-ዲጂታል ሚዲያ ሽያጭ ላይ ልምድ ያላት የtiktok እና Facebook ማስታወቂያ ማደራጀት እምትችል

✏️ፆታ ፡ ሴት

🇪🇹የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ

የሰራ ሰአት: ከጥዋቱ  3:30-እሰከ ምሽት 2:00, በሳምንት አንድ ቀን እረፍት።

💰ደመወዝ: 8000 ብር +ኮሚሽኑ 15000 (ሊደርስ ይችላል ); (የኮሚሽን ጥቅም ያላት )

👨‍👨‍👧‍👦 ብዛት : 2

🧭የምዝገባ ጊዜ፡
እስከ 24/08/2017 ዓ/ም

ለማመልከት 👉 በቴሌግራም @jone29 ላይ cv በመላክ መመዝገብ ይቻላል።

ተጨማሪ ማስታወቂያዎችን ለማየት tikusjobs.com ይመልከቱ!
ፀደይ ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :

1. Bank Trainee (Information)
2. Generator & Pump Technician (Re-Advertised)
3. Lift Attendant
4. Sound System Operator
5. Graphics & Signage/Façade Light Professional
6. IT Technician
7. Cleaning Machine Technician (Re-Advertised)
8. Senior HQ Building Admin. Officer
9. Sanitary Engineer-I
10. Senior Mechanical Engineer (Re-Advertised)

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ


የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ። Bachelor’s Degree in Management, Accounting and Finance, Accounting, Banking, Finance & Investment, Corporate Finance, Business Administration, Economics, Mechanical, Electrical, Electromechanical Engineering, Information Technology, Information System, Level III/Diploma in Electricity, Mechanical, Pump, General Maintenance, and related fields.


ምዝገባ የሚያልቀው: 25 /08/ 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/tsedey-bank-job-vacancy-3/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram | tiktok
📣 ፀሐይ ኢንሹራንስ የስራ ማስታወቂያ

የስራ መደቦች፡
1. Secretary cashier I
2. Senior Auditor
3. Senior Accountant

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የትምህርት ደረጃ: Technical School 10+4 Diploma in appropriate field of Study /related, BA/Bsc Degree   in Accounting/ /Finance /Auditing /Related,


ምዝገባ የሚያልቀው: 25/08/2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/tsehay-insurance-job-vacancy-4/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ በሚከተለው የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ :
1. Junior Officer
2. Manager, Grade III Branch
3. Executive Secretary
4. Manager, Marketing, Business Development and Planning Department

የስራ ቦታ: Addis Ababa & Mekele

የትምህርት ደረጃ:

Degree in Business, Economics , Marketing Management, Mathematics, Statistics,  Mechanical Engineering, Automotive Technology or Information Technology


ምዝገባ የሚያልቀው: 25/08/2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/nile-insurance-company-job-vacancy/


አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok | X
Century Addis Real Estate በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። 

የስራ መደብ :
1. ሴት ፈታሽ
2. ቧንቧ ሠራተኛ (Plumber)
3. ገንዘብ ሰብሳቢ (Cash Collector)
4. ጁኒዬር ኮሚሺን ሴልስ ኦፊሰር
5. ሲኒዬር የሰዉ ሀብት አስተዳደር ኦፊሰር
6. ዳታ አናሊስት (Data Analyst)
7. ሲኒዬር ኦፊስ ኢንጂነር
8. የፕላኒንግ እና ፕሮግራሚንግ አገልግሎት ኃላፊ

የስራ ቦታ: Addis Ababa


የትምህርት ደረጃ:
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች, በቧንቧ ሥራ በሌቭል-2, በአካውንቲንግ, በማርኬቲንግ ማኔጅመንት, በማኔጅመንት, በዳታ ሳይንስ፤ በኮምፒዩተር ሳይንስ  , በሲቪል ኢንጂነሪንግ, በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ በኤም.ኤስ.ሲ/በቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪ

ምዝገባ የሚያልቀው: 29/08 / 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/century-addis-real-estate-job-vacancy-2/


አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
ጎሕ ቤቶች ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :
1. Junior System Administration Officer
2. Accountant

የስራ ቦታ: Addis Ababa

የትምህርት ደረጃ: BSc Degree in Computer Science/Network Engineering/Computer Engineering/Electrical Engineering/Information Science/Accounting/ Economics/ Management/ Business Administration/ Accounting and Finance or business related field.

ምዝገባ የሚያልቀው: 28 /08/ 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/goh-betoch-bank-job-vacancy-5/


አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok
እናት ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። 

የስራ መደብ :
1. Senior Relationship Officer
2. Branch Manager – Grade C


የስራ ቦታ: Addis Ababa, Merawi , Bahir Dar, Hawassa

የትምህርት ደረጃ: BA/MA/MBA in Banking & Finance, Accounting, Business Administration, Economics, Management, Accounting, Banking & Insurance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Sales, Marketing, Economics or related fields

ምዝገባ የሚያልቀው: 24/08 / 2017 ዓ/ም


ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/15844/



አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram | tiktok
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
1
. Junior Customer Service Officer
2. Branch Manager I
3. Customer Service Officer
4. Manager, Data Strategy and Analytics

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ሃዋሳ እና መራዊ

የትምህርት ደረጃ: B.A Degree in Accounting, Finance, Economics, Management, Business Administration, Banking & Finance or related fields of study.

ምዝገባ የሚያልቀው: 30 /08 / 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇

https://tikusjobs.com/job/nib-international-bank-5/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram | tiktok
📣 ምዕራብ ኮንስትራክሽን በሚከተሉት የስራ መደቦች በርካታ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች :
1. ታክስ አካውንታንት
2. ገንዘብ ያዥ
3. ኢንቨንተሪ/ስቶክ አካውንታንት
4. ስትራክቸር ፎርማን
5. ጽዳትና ተላላኪ
6. ጀነራል ፎርማን
7. ሰርቬየር
8. የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
9. ንብረት አስተዳደር አፊሰር
10. የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
11. እርዝ ወርክ ፎርማን
12. የመንገድ ሥራ ሲኒየር ቢሮ መሃንዲስ
13. የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ኮንስትራክሽን መሀንዲስ
14. ሲኒየር ፕሮጀክት ንብረት አስተዳደር አፊሰር
15. የመሣሪያዎች አስተዳደርና ዋና ክፍል ኃላፊ
16. የእቅድና ክትትል ዋና ክፍል ኃላፊ
17. የመሣሪያዎች አስተዳደርና ጥገና መምሪያ ሥራ አስኪያጅ

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ደብረ ብርሃን፣ ሰላሌ፣ ደብረ ማርቆስ ሻምቡ፣ አሶሳ፣ ሰላሌ ፍቼ ፤ሻምቡ

ምዝገባ የሚያልቀው: 28/08 / 2017 ዓ/ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/15850/

አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedInFacebook | Telegram | Instagram