ቀን 04/2019 ዓ.ም
ለሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ር/መምህራን በሙሉ፡-
በቀን 04/2019 ዓ.ም የትምህርት አጀማመር በመንግስትና በግል ት/ቤቶች መጀመሩ ይታወቃል፡፡ በተመሳሳይ በነገው ዕለትም (5/1/2019 ዓ.ም) በሁሉም ት/ቤቶች ከዛሬ በተሻለ ሁኔታ የመማር ማስተማር ስራ ማስጀመር ይኖርብናል፡፡
በመሆኑም
· ከአንደኛ ክፍለ ጊዜ ጀምሮ ትምህርት ማስጀመር
· የተገኙ መ/ራን እና ተማሪዎች መረጃ በአግባቡ መያዝ
· በየክፍሉ የተማሪ መቆጣጠርያ አቴንዳንስ ተዘጋጅቶ የተማሪዎች አቴንዳንስ መያዝ
· በወረደው አቅጣጫ መሰረት የምገባ አገልግሎት ተግባራዊ ማድረግ
· ያለምንም ክፍለ ጊዜ ብክነት የመማር ማስተማር ስራ ሙሉ ቀን ማካሄድ
· ሁሉም ተማሪዎች ዩኒፎርም ለብሰው እንድገኙ ማድረግ (ከአዳዲስ ገቢ ተማሪዎች በስተቀር )
· መ/ራን ሌሰን ፕላን ይዘው በክፍል ውስጥ መገኘታቸውን ማረጋገጥ
· የተማሪ አቴንዳንስ በክፍል ደረጃ፣ በፆታ ለይቶ መያዝና መረጃውን ለሱፐርቫይዘሮች መስጠት
ማሳሰቢያ፡- ትምህርት ሙሉ ቀን ይሰጣል፡፡ የትምህርት አጀማመሩ በግልና በመንግስት ት/ቤቶች ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ ማንኛውም የግል ት/ቤት ከካሌንደር ውጭ መሆን የለበትም፡፡

የአራዳ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ዱጋሳ ፍቃዱ በ05/01/2019ዓ.ም በጥቁር አንበሳ ት/ቤት በመገኘት የትምህርት አጀማመሩን የተመለከቱ ሲሆን ለተማሪዎችም በክፍል በመገኘት መልዕክት አስተላልፈዋል።
መማር ማስተማሪ ነገም በይበልጥ ይቀጥላል የሚቀሩ ተማሪዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ይወሰዳል። የት/ቤት ህግ የማያከብር ተማሪ እንደዛሬው መልሰን የምንሸኝ መሆኑን ተገንዘቡ።