ጥብቅ ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
በቀሪ ምክንያት ማስታወቂያ የወጣባችሁ
ከረያን ሚፍታህ እና ከሩት ንጉሴ ውጪ በት/ቤቱ የማትቀጥሉ በመሆኑ በሞዴል ፈተና ላይ መቀመጥ የማትችሉ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ትዕዛዙን ተላልፎ የሚገኝ ተማሪ ፈተናን በማወክ ጥፋት በህግ አግባብ ተጠያቂ እናደርጋለን።

የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ነገ ጠዋት ብቻ እንድትከፍሉ ካልሆነ ግን የከሠዓት ፈተና የማትቀመጡ መሆኑን እናሳውቃለን
📢 ማስታወቂያ
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈታኞችን የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ(Admission Card) ላይ ስህትት ያለባችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ መረጃችሁ እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን፦
💠 የSpelling ስም ስህተት
💠 የStream (Natural / Social) ስህተት
💠 የእድሜ ስህተት
💠 የፆታ ስህተት
ስለዚህ የመጨረሻ በነገው እለት 13/09/2018 ዓ.ም ቀን ት/ቤት ተገኝታችሁ የመጨረሻ Check (ማረጋገጥ) እንድታደርጉ እና የእርማት ጉዳይ ከነማስረጃችሁ ይዛችሁ እንድታመጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
⚠️ ማሳሰቢያ
🎯 የእርማት ጉዳይ ካለ የዲጂታል መታወቂያ ይዞ መምጣት አለባችሁ።
🎯ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት አይወስድም።
🎯 መጀመሪያ ከተሞላው ጋር የመጣው አድሚሽን የሚለያይ ከሆነ ስህተት ካለ ብቻ ካለ ነው የሚስተካከለው
ት/ቤቱ

ክቡራን ወላጆችና ተማሪዎች ከሰኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡዕ ግንቦት 26 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ ትምህርት የሌለ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ሐሙስ መደበኛ የመማር ማስተማር ተግባር ይቀጥላል በሰዓቱ ሁሉም ተማሪ በትምህርት ገበታው መገኘት ይኖርበታል።