ጥቅስ ብቻ
658 subscribers
570 photos
2 videos
59 links
የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭
የ ህይወት ጥቅሶች
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
በቃ feta Feta Feta ማለት ብቻ
@tikes_becha
@tikes_becha
👆👆👆👆👆👆
@My_life_was_ruined
Cross @life_is_sad_e
Download Telegram
ሐጂ የሱፍ አደም አረፉ።

በደሴ ከተማ ከ50 አመት በላይ የአረበኛ እውቀትን ሲያስተምሩ የኖሩት ሐጂ ዩሱፍ አደም ማረፋቸው ተሰምቷል።

ሐጂ ዩሱፍ አደም ለደሴ ህዝበ ሙስሊም የአረብኛ እውቀት አባት ነበሩ።

ወጣቱ የአረብኛ እውቀትን ሲማር ከእሳቸው እውቀት ያልተቋደሰ እንደሌለ ይነገራል።

ለደሴ ከተማ ወጣቶች ትልቅ የእውቀት ባለውለታ ፣ የእድሜ ባለፀጋ ፣ መካሪ እና አቃፊ አባት ነበሩ። አሏህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃችሁ!
ዜና እረፍት

አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሼቴ አረፉ። በህክምና እየተረዱ እያለ ነው ያረፉት።

ነብስ ይማር።
ውዶቼ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የ2013 መስከረም 1 ምን ቀን ላይ ነው የዋለው ሽልማት አለው


መልሱን በዚህ👉👉@Fenan4 ላኩልኝ
Live stream started
Live stream finished (7 seconds)