☀️ ትዳርን የሚያጥላላ ማህበረሰብ ዝሙትን የህይወት ልማዱ አድርጎ መያዙ የማይቀር ነው ምክንያቱም ትዳርና ዝሙት አንዱ የሌላው ተቃራኒ ናቸው። ዝሙት ሲለመልም ትዳር ይቀጭጫል። በውጤቱም ከጭሱ ስትሸሽ እሳት ላይ መውደቅ እንዳለ ሁሉ ከትዳርም ስትሸሽ ዝሙት ላይ መውደቅህ አይቀርም።
ስለዚህ እህት ወንድሞቸ ቆም ብለን እናስብ ከትዳር የተሻለ ሂወታችንን ሊለውጥ የሚችል ነገር የለም አላስፈላጊ ሰበቦችን እየደረደርን ከዚህ ኒዕማ ራሳችንን አንከልክለው።
ትዳር ኢባዳ ነው!ዝሙት ወንጀል ነው።❗️
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-

☀️ለፈገግታ ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው
ባልና ሚስት ነበሩ ሚስት ትንሽ ቀበጥ አለችና
ባል ሚስቱን ሊቀጣ በር ላይ አወጣና ብትር ፈልጎ ሚስቱን እየመታት አንድ ምንገደኛ በበራቸው ሲያልፍ ያያቸዋል እና ለምድነው የምትመታት ይለዋል
መገደኛው ኧረ ባየሀት ቅብጥ ብላብኛለች አለው
መገደኛውም ስትቀብጥብህ በብትር ሳይሆን በሴት ቅጣት አለው ሴትን በሴት ነው መቅጣት አለው
እሱ ሴትን በሴት እዴት ይቀጣል ብሎ ግራ ገብቶት ምንማለት ፈልገህ ነው ብሎ ሲጠይቀው
እሷ ገብቷታል ምንለማለት እደፈለገ ኧረ ዝምበለው ሰውየው እብድነውኮ አተ የእብድ ወሬ አትስማ
ዝምብለህ መማታትህን ቀጥል አለችው ይባላል
👇
👉join👈
👆 .ተቀላቀሉ

☀️ረሱል ﷺ፡
ቢክር/ድንግል የሆነችን ሴት አግብተዋል
💥ቢክር ያልሆነችም ሴት አግብተዋል
💥ባልዋ የሞተባትን ሴት አግብተዋል
💥የተፈታች ሴትን አግብተዋል
💥በእድሜ የምትበልጣቸውን አግብተዋል
💥በእድሜ የምታንሳቸውንም አግብተዋል
💥አሽረፈል ኸልቅ ከፍጡራን ሁሉ የላቁ የሆኑት ነብዩﷺ ሴት ልጅን በሁሉም ሁኔታዋ ላይ አግብተዋል
የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው
የምትሆንህ ካገኘህ አግባ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ!

💥«የወንዶች ልብ ውስጥ ተቅዋ የሞተ ጊዜ የሴቶችም ሃያእ ያኔ ይጠፋል»
☀️አባት ልጁን ካላደበ፣ወንድም እህቱን ካልመከረ፣ባል ሚስቱን ካልተቆጣጠር ይሄኔ ነው መጥፋቱ
💥የሷብቻ መታገል፣ሃያእ ለማድረግ መፈለጓ፣ በሂጃብ መሸፈኗ፣ ጌታዋን ለመፍራት መጣጣሯ መች ከምትፈልገው ያደርሳትና
💥በአከባቢዋ ያሉ ወንዶች ካልተስተካከሉ ብቻዋን ብትጥር በተኩላዎች መነከሷ እንዴት ይቀርና
ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር {ሃፊዘሁሏህ} እንዲህ ይላሉ፦
☀️ሰንትና ስንት መልካም ሴቶች በመጥፎ ወንዶች ተበላሹ
ስንት ሴቶች ሙኡሚኖች፣ መልካሞች፣ የተሸፈኑ፣ የተከበሩ፣ በትቅዋና፣በኢማን፣በጥሩነት መካከል መልካምነትን የፈለጉ
📌ተኩላዎች ይገጥሟቸዋል ከተኩሎች የሆኑ ያበላሿቸዋል በምላሳቸው፣ በሰልክ መስመሮች በተለያዩ ኢንተርኔቶች፣ፈታኝ በሆኑ ንግግሮች፣ በተለያዩ አነጋገሮች ያበላሿቸዋል ክብሯቸውንና ብልጭነታቸው ይነፍጓቸዋል።
{موعظة النساء ص 42}

ከሶስቱ ከመሆን ተጠንቀቅ!!
—————
የአላህ መልእክተኛﷺ ሶስቱን በእለተ ትንሳዔ አላህ አያናግራቸውም ብለዋል:-
☞① የሚመፃደቅን ሰው:- አይሰጥም የሚሰጠው ለመመፃደቅ ቢሆን እንጂ። አንዳንድ ሰዎች ከሰሩ ከለፉ ካደረጉ በኋላ በሆነች ገጠመኝ ግጭት ቢጤ ስትፈጠር ትላንት እንዲህ ብለንለት እንዲህ አድርጌለት…ወዘተ እያሉ ከሰሩት/ከሰጡት ነገር መልካም ሊያገኙ ይቅርና ወንጀል አፋሽ ሲሆኑ ይስተዋላል፣ ይህ በጣም ከባድ የሆነ አደጋ ነውና ጥንቃቄ ሊደረግበት የሚገባው ከባድ ርዕስ ነው። ስታደርግ ኒያህን አስተካክል! ለአላህ ብለህ መሆን አለበት ከዛ በኋላ ከሰውዬው ተጣላህም አልተጣላህም ስለዚህ ጉዳይ ከጭንቅላትህ አውጣው!! ምክንያቱም ለአላህ ብለህ እስከሆነ አስረክበሃልና መተሳሰቢያ ጊዜህ አልደረሰም፣ የምትተሳሰበውም ከሰውዬው ሳይሆን ከአላህ ነውና ባደረከው ነገር ላይ ስራህ እንዳይበላሽ አፍህን ዘግተህ ዝም በል!።
☞② እቃውን አይሸጥም በውሸት በመማል ቢሆን እንጂ:- ይህ ሌላኛው ከባድ አደጋ ነው!! ሰዎች ውሸትንና መሀላን የሽያጭ ማጣፈጫ አድርገውታል። ግን አንድ ነገር ሊያውቁ ይገባል! እሱም ውሳኔ (ቀደር) የሚባለውን ነገር ነው፣ አላህ ከወሰነው ዋሸሀም አልዋሸሀም፣ ማልከም አልማልከም ይሸጣል፣ ካልወሰነልህ ደግሞ ሺህ ጊዜ ለመጣውና ለጠየቀህ ሁሉ ብትምልና ብትዋሽ እንኳን አይሳካልህም!! ትርፉ ሌላ ይሆናል፣ እሱም ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ይህን ከባድ ወንጀልን መሰብሰብ ነው ትርፉ!።
ይህ ሰፊ ርዕስ ነው፣ ግን ብዙ ሳላብራራ አጠር ያደረግኩት ቆም ብለህ የዉሳኔን (ቀደርን) ነገር በልብህ አስምረህበት ከነበርከበት የተሳሳት የሽያጭ ሂደት እንድትመለስና አላህ ከወሰነው ትክክለኛውን ነገር ተናግሬም ይሰጠኛል ብለህ እንድትቶብት ነው። መጀመሪያ ሽያጭህ ያማረና ትክክለኛ ከነበረም እምነትህ እንዲፀናበት ነው።
☞③ ልብሱን ከቁርጭምጭሚቱ አሳልፎ የሚጎትትን ወንድ።
በአሁኑ ሰዓትማ ነገራቶች በተቃራኒ ሆነዋል እንዲያሳጥር የታዘዘው ወንዱ ሆኖ ሳለ እስከ ጉልበቷ የምታሳጥረዋ አንድ ክንድ ጨምራ ከመሬት እየጎተተችው እንድትሄድ የታዘዘቿ ሙስሊሟ ሴት ናት። አዑዙ ቢላህ!
ስሜታችንን ተከትለን ገደል ከመግባት ቆም ብለን ማስተዋሉ መልካም ነው እላለሁ!።
‼️ዛሬ የአንድን የካፊር ኳዋስ ተጫዋች ባህሪ ለማንፀባረቅ ኮቴ በኮቴ አያመልጣቸውም❗️። በጣም ገርሞ የሚገርመው! በአሁኑ ሰዓት ብዙ ወጣቶች ላይ ፂም መልቀቅና ፀጉር መሀሉን ከፍ ዳርዳሩን ዝቅ አድርጎ መቁረጥ ይንፀባረቃል (እያወራሁ ያለሁት ስለ ሙስሊም ወጣቶች ነው) ስንት አመት ግን በደዕዋ ሲሰሙት ቆይተው አልተገበሩትም ነበር። ያውም እኮ በኢስላም ፂምን ማሳደግ ዋጂብ ነው። አለማሳደጉ መቁረጡ ከባድ ወንጀል ነው!። ታዲያ አሁን ማን አሳድጎ ነው ማሳደግ የጀመሩት? እነ እንትና ናቸዋ! እነሱም ግን ብልጥ ናቸው ከነቢዩﷺሱና እንዳይመሳሰሉ ፀጉራቸውን ግማሹን አሳጥረው ግማሹን አስረዝመው ተቆረጡ፣ ይህ የፀጉር ቁርጥ ደግሞ ነቢዩ ﷺ በጥብቅ የከለከሉት የአቆራረጥ አይነት ነው። አንተ ወጣት ሆይ! እወቅ ፀጉርን በዚህ መልኩ መቆረጥም ሀራም (ክልክል) ነው። 📌 የነቢዩን ﷺ ሱና (ፈለግ) ለመከተል ግን ሼም ይዘዋል፣ ያፍራል፣ አረ እንዳውም ከመከተል መቃረንን መርጧል፣ ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው እስልምናውን የሚወደው?! መልእክተኛውን ﷺየሚወደው??
በሌላ ዘገባ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:-
“ሶስት አይነት ሰዎችን አላህ አያናግራቸውም፣ ወደነሱም አይመለከትም፣ አያጠራቸውምም ለነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው።”
[ሙስሊም ዘግበውታል]
አላህ ይጠብቀን!! አሚን❗️

#ሂጃብ...
አንዳንድ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤
ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤
ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤
አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤
ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤
ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤
ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤
ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤
ይሄ አይደል መስፈርቱ ለህይወትሽ መስመር፤
ይልቅማ አዳምጪኝ ለህይወትሽ ማማር፤
ዘላቂዉ መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤
ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤
ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤
ፈላስፋም አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤
ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤
ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤
ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ።
Join it 👇👇👇
@almutehabin
@almutehabin
አንዳንድ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤
ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤
ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤
አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤
ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤
ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤
ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤
ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤
ይሄ አይደል መስፈርቱ ለህይወትሽ መስመር፤
ይልቅማ አዳምጪኝ ለህይወትሽ ማማር፤
ዘላቂዉ መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤
ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤
ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤
ፈላስፋም አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤
ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤
ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤
ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ።
Join it 👇👇👇
@almutehabin
@almutehabin
☀️ሰዎች ሲያደርጉት ስታይ የማያስደስትህንና የምታወግዘውን ነገር አንተው እራስህ በየትኛውም መልኩ አታድርገው!👌
ይሄኔም ፍትሃዊና አስተዋይ ትባላለህ!
#ወሰላሙዐለይኩም
ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ይሄኔም ፍትሃዊና አስተዋይ ትባላለህ!
#ወሰላሙዐለይኩም
ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☀️"ምርጥ ሴቶች ማለት እነዛ ወንዶችን ማያዩ እነዛ በወንዶችም ማይታዩት ናቸው።"
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሞት ስካር አለው። ጭንቅና ፍርሀቱም የተለየ ነው። አንድ ቀን ከመለከል መውት ጋር ፊት ለፍት መተያየታችን አይቀርም። ምን ይውጠን ይሆን? የዛን ቀን። እንዴት ይሆን? በዛን ሰአት ሁኔታችን። ሞት የሚጀምረው ከታች ከእግር ነው። የሚጠናቀቀው እላይ አይን ላይ ነው። ህመሙ ከታች ከእግር ጫፍ ጀምሮ ሁሉ የሰውነት አካል ወደላይ ያዳርሳል። የዚያ ቀን የመጥፎ ሰሪዎች ስቃይ ደሞ እጅግ የከፋ ነው። ነፍሱ መለከል መውትን ስታይ በድንጋጤ በሁሉ የሰውነት አካል ውስጥ ትበተናለች። ነገር ግን ወዳ ሳይሆን በግዷ እየተፈለቀቀች እንድትወጣ ትደረጋለች።
አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን።
#ወሰላሙዐለይኩም
@almutehabin
@almutehabin
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል
የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ
✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
✍መስፈርት 2/:- ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌
✍መስፈርት 3/:- ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ
👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ
✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
✍መስፈርት 2/:- ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌
✍መስፈርት 3/:- ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ
👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
📌ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት
እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።
ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት
እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።
ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት
እሷም፦ በአሏህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።
እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።
✅ማሳሰቢያ
👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።
【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው】
#Join_Share

☀️ሴትልጅ በሂጃብ ስትዋብ አባቷን ታስከብራለች፣ባሏን ታስደስታለች፣ራሷም ውድ ትሆናለች!
ውድ እህቴ ታዳ በሂጃብሽ ለመዋብ ምን አገደሽ?
Join 🌹
👇👇👇
➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ውድ እህቴ ታዳ በሂጃብሽ ለመዋብ ምን አገደሽ?
Join 🌹
👇👇👇
➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
አላዋቂ (ሞኝ) የምትባለዋ ሴት
☀️በመጀመሪያ ለዲኗ ቦታ የማትሰጥ
🔜 የሠው ቤት ስትመለከት የራሷን ትታ
🔜 ባሏን ከሌላ ባል ጋር ስታወዳድረው የእኔ ባል እኮ እንደዚህ ነው የሠው ባል እያለች ስታስብ ሞኝ ናት
🔜 ስለ ትዳር ሂወት ስኬታማነቷ እና ድክመቷን አሳልፋ ለጓደኛ ስታውራ
🔜 በትዳሯ ጉዳይ በሚፈጠር አለመስማማ ቤተሠብ ጣልቃ ካስገባች ሞኝ ናት
🔜 በሆነ ባልሆነው ስትጨቃጨቅ
🔜 ባላት ተብቃቅታ አለመኖሯ ሁሉም ነገር ይሟላ ብላ ስታስብ
🔜 ......#ወሰላሙዐለይኩም
👇👇👇👇👇👇👇
❝@Tidar_Be_Islam

ዉሸት እንደሆነች እያወቅኩ ግን በዉሸቷ የሸነገለችኝ ዱንያ ብቻ ነች!
እንደማይቀርልኝ እያወቅኩኝ ቀኑ በገፋ ቁጥር ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ እርግጠኛ ሆኜ ያልተዘጋጀሁለት ነገር ቢኖር ሞት'' ነዉ!