እግዚአብሔርን መምሰል
ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥8
1ኛ ጢሞቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል።
¹² መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤
✅ በሥጋ የተገለጠ፥
✅ በመንፈስ የጸደቀ፥
✅ ለመላእክት የታየ፥
✅ በአሕዛብ የተሰበከ፥
✅ በዓለም የታመነ፥
✅ በክብር ያረገ።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሉቃስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ አንድ ቀንም ያስተምር ነበር፤ ከገሊላና ከይሁዳ መንደሮችም ሁሉ ከኢየሩሳሌምም መጥተው የነበሩ ፈሪሳውያንና የሕግ መምህራን ይቀመጡ ነበር፤ እርሱም እንዲፈውስ የጌታ ኃይል ሆነለት።
¹⁸ እነሆም፥ አንድ ሽባ በአልጋ ተሸክመው አመጡ፤ አግብተውም በፊቱ ሊያኖሩት ይሹ ነበር።
¹⁹ ስለ ሕዝቡም ብዛት እንዴት አድርገው እንዲያገቡት ሲያቅታቸው፥ ወደ ሰገነቱ ወጡ የጣራውንም ጡብ አሳልፈው በመካከል በኢየሱስ ፊት ከነአልጋው አወረዱት።
²⁰ እምነታቸውንም አይቶ፦ አንተ ሰው፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው።
²¹ ጻፎችና ፈሪሳውያንም፦ ይህ የሚሳደብ ማን ነው? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ኃጢአት ሊያስተሰርይ ማን ይችላል? ብለው ያስቡ ጀመር።
²² ኢየሱስም አሳባቸውን እያወቀ መልሶ፦ በልባችሁ ምን ታስባላችሁ?
²³ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ከማለት ወይስ፦ ተነሣና ሂድ ከማለት ማናቸው ይቀላል?
²⁴ ነገር ግን በምድር ላይ ኃጢአት ሊያስተሰርይ ለሰው ልጅ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ ብሎ፥ ሽባውን፦ አንተን እልሃለሁ፥ ተነሣ፥ አልጋህን ተሸክመህ ወደ ቤትህ ሂድ አለው።
²⁵ በዚያን ጊዜም በፊታቸው ተነሣ፥ ተኝቶበትም የነበረውን ተሸክሞ እግዚአብሔርን እያመሰገነ ወደ ቤቱ ሄደ።

“ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን በሰላም ይኖራል።”
— ምሳሌ 29፥25 (አዲሱ መ.ት)
— ምሳሌ 29፥25 (አዲሱ መ.ት)
ለሕይወትክ ምን እንደሚሰማው አትጠይቀው ምን እንደሚሰማው ንገረው እንጂ።
ምክንያቱም ከጠየከው የደረሰበትን መጥፎ ነገሮች ነው የሚነግርክ ከነገርከው ግን ሊሆን የሚገባውን መሆን ይጀምራል። ስለዚ ዛሬ ለሕይወት እንዲ በላት
🔹 መልካም ይሆንልኛል
🔹 ትልቅ መሆን እችላለሁ
🔹 ያሰብኩትን አሳካለሁ
🔹 የእግዚአብሔር መንፈስ በኔ ላይ ነው
🔹 በወደደኝ በእርሱ ከአሸናፊዎች እበልጣለሁ
🔹 ጅማርዬ ታናሽ ቢሆንም ፍጻሜው ግን ታላቅ ነው
🔹 ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ

እያንዳንዱ ቀን የእግዚአብሔርን ፍቅርና ፀጋ ለመቀበል የተሰጠን እድል ነው። ዛሬ ይሄን እድል ይጠቀሙበት ።
ብሩካን ናችሁ!!!
ብሩካን ናችሁ!!!
“አቤቱ፥ ምሕረትህን ለዘላለም እዘምራለሁ፥ እውነትህንም በአፌ ለልጅ ልጅ እናገራለሁ።”
— መዝሙር 89፥1
የእግዚአብሔር ምህረት ለዘላለም ነው ።
— መዝሙር 89፥1
የእግዚአብሔር ምህረት ለዘላለም ነው ።
አዲሱ ዓመት አዲስ ነገር የምታገኙበትና የምታዩበት ይሁንላችሁ።
“እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።”
— ኢሳይያስ 43፥19
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼
🌼🕊 መልካም አዲስ አመት 🕊🌼

ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።
²³ ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤
²⁴ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ ይረሳል።
²⁵ ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹሙን ሕግ ተመልክቶ የሚጸናበት፥ ሥራንም የሚሠራ እንጂ ሰምቶ የሚረሳ ያልሆነው፥ በሥራው የተባረከ ይሆናል።
የእግዚአብሔር ቃል ሰምቶ
👉 የሚጸና
👉 የሚያደርግ
👉 የማይረሳ
------ የተባከ ይሆናል -----

(ትንቢተ ኤርምያስ ምዕ. 17)
----------
7፤ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
8፤ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።

መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።