ሞተር በሚሰራበት ጊዜ በዳሽቦርድ (Dashboard) ላይ የዘይት ምልክት (Oil Pressure Light) ቀይ ሆኖ ቢበራ መንስኤው ምን ሊሆን ይችላል?
Anonymous Quiz
9%
የነዳጅ ማለቅ
82%
የሞተር ዘይት ግፊት መቀነስ ወይም ማለቅ
7%
የፍሬን ዘይት መቀነስ
1%
የባትሪ ቻርጅ አለመድረግ
💯1
የሞተር ሙቀት መጨመር (Overheating) ዋና መንስኤ ያልሆነው የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
48%
የክላች ፍሬን (Clutch disk) መላቀቅ
10%
የቴርሞስታት (Thermostat) አለመስራት
13%
የፋን ቤልት (Fan belt) መበጠስ
29%
የራዲያተር ውኃ ማነስ
የተሽከርካሪ የእጅ ፍሬን (Handbrake) በዋናነት ለምን አገልግሎት ይውላል?
Anonymous Quiz
94%
መኪናው ቆሞ እያለ እንዳይንቀሳቀስ ለማሰር (Parking)
3%
በከፍተኛ ፍጥነት ላይ እያሉ መኪና ለማቆም
1%
ተሽከርካሪ በሚታጠፍበት ጊዜ ፍጥነት ለመቀነስ
2%
ቁልቁለት በሚወረድበት ጊዜ ብቻ ለመጠቀም
አሽከርካሪዎች በእግር መንገድ አቅራቢያ ሲደርሱ ማሳየት ያለባቸው ትክክለኛ ስነ-ባህሪ ምንድነው?
Anonymous Quiz
1%
የድንገተኛ አደጋ መብራት ማብራት
1%
እግረኞች የሉም ብሎ በማሰብ ፍጥነት ሳይቀንሱ ማለፍ
1%
እግረኞች በፍጥነት እንዲሻገሩ ጥሩንባ (ሆርን) ማሰማት
97%
ፍጥነትን በመቀነስ ለእግረኞች ቅድሚያ መስጠት
1. የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች እና ተግባራቸው
ሲሊንደር ብሎክ (Cylinder Block): የሞተሩ ዋና አካል ሲሆን የውስጥ ክፍሎችን ይይዛል።
ፒስተን (Piston): በሲሊንደር ውስጥ ወደ ላይ እና ወደ ታች በመንቀሳቀስ ነዳጅ ሲቃጠል የሚፈጠረውን ኃይል ወደ ሜካኒካል ኃይል የሚቀይር።
ክራንክሻፍት (Crankshaft): የፒስተንን ወደ ላይ/ታች እንቅስቃሴ ወደ ዙር (Rotational) እንቅስቃሴ በመቀየር ወደ ጎማዎች ኃይል የሚልክ።
ካምሻፍት እና ቫልቮች (Camshaft & Valves): አየርና ነዳጅ ወደ ሲሊንደር እንዲገቡ እንዲሁም የነደደው ጢስ እንዲወጣ በሰዓቱ የሚከፍቱና የሚዘጋሉ።
ስፓርክ ፕላግ (Spark Plug - ለቤንዚን ሞተር): አየር እና ነዳጅ ድብልቁን ለማቃጠል የእሳት ብልጭታ የሚፈጥር።