ሰላም ተወዳጆች
ዝናብ ከመምጣቱ በፊት ደመና ቀድሞ እንደሚታይ ድንገት ልብስ አስጥተን ከሆን ወደ ቤተ እንደምናስገባዉ የዘመኑን ጦርነት: ክፍት: : ዘረኝነት:ሀሰተኛ ነብያት መብዛታቸዉ እንዲሁም በዜና የምንሰማቸዉ በአይናችን የምናያቸዉ
ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ምልክት ነዉ ስለዚህ ከቤቱ የራቅን ካለን እንድንገባ የገባነዉ ደግሞ እንዳንወጣ የዛሬ
መልእክቴ ነዉ
ተባርካቿል ፀደቀ ነኝ

ብዙዎቻችን መፅሐፍ ቅዱስ ከእጃችን ላይ ሲወድቅ በፍጥነት እናነሳዋለን ነገር ግን እኛ በሀጢአት ዉስጥ ወድቀን መፅሐፍ ቅዱስ ሲገስፀን ምንም አይነት የመነሳት ስሜት ከሌለን መፅሐፈ ቅዱሱን አላከበርነዉም ለመፅሐፍ ቅዱስ ያለን ክብር የሚታየዉ መፅሐፍ ቅዱሱ ወድቆ ስናነሳዉ ብቻ ሳይሆን እኛ ከወደቅንበት ሀጢአት መፅሐፍ ቅዱሰ ሲገስፀን ለመነሳት ስንችል ነዉ

በአንድ ቤት ሁለት አባወራዎች መስማማት ፈፅሞ አይችሉም እንዲሁም በአንድ ሀገር ዉስጥ ሁለት ነገስታቶች ቢኖሩ መስማማት ስለማይችሉ አንዱ ንጉስ የአንዱን ንግስና ያንቋሽሻል ወይም አንዱ ንጉስ አንደኛዉን ንጉስ ለመግደል ጥረት ያደርጋል እርስ በእርስ አይስማሙም
የይሁዳ ግዛት ዉስጥ ዋና ባለ ስልጣን የነበረዉ እየሱስን አይሁዳዉያን እራሱን የአይሁድ ንጉስ ነኝ ይላል ብለዉ በጲላጦስ ፊት ሲከሱት ይህንኑ ጥያቄ እየሱስን ሲጠይቀዉ እየሱስም እኔ ንጉስ እንደሆንኩ አንተ አልክ አለዉ መልሱ ጲላጦስን የሚያናድድ ቢሆንም ኢየሱስን በመስቀል ላይ ሲሰቅለዉ በመስቀሉ ላይ ፅህፈት ፅፎ ነበር ይህም ፅህፈት የተፃፈዉ በሶስት ቋንቋ ነበር እንዲህ ይላል የአይሁድ ንጉስ የናዝሬቱ ኢየሱስ የሚል ነዉ ጲላጦስ ኢየሱስ ወደ መስቀል እየሄደ እንደሆነ ያዉቃል እንደሚሞት ያዉቃል እንጂ እንደሚነሳ አያዉቅም ነገር ግን እራሱ ንጉስ ሆኖ እንዲፈረድበት የመጣዉን ኢየሱስን የአይሁድ ንጉስ ነዉ ብሎ መሰከረ
ኢየሱስ እንኳን የክብር ዘዉድ አድርጎ አይደለም የእሾህ አክሊል አድርጎ እንኳን ንጉስ የተባለ ነዉ ፊቱ እንደ ፀሀይ አብርቶ አይደለም በደም ተለዉሶ እንኳን ንጉስ ተብሏል ብዙ ሰዎች ክብር የሚሰጣቸዉ ከስማቸዉ በፊት ባለ መጠሪያ ነዉ ለምሳሌ ዶ/ር ፕሮፌሰር የመሳሰሉት የኢየሱስ ስም ብቻዉን የክብር ስም ነዉ
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
ይህንን መልእክት ካነበባችሁ በሀላ ለሌሎች ሼር አድርጉ

ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር 80 መቅደድ ነዉ
ቅድስና ማለት አሮጌዉ አዳምን ማቀፍ ሳይሆን መንቀፍ ነዉ
ቅድስና ማለት አሮጌዉ አዳምን ላለመገናኘት መለያየት ነዉ
ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር ደርቢ መሆን ነዉ
ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር ላለመታረቅ መጣላት ነዉ
ተባርካቿል ፀደቀ ነኝ
ቅድስና ማለት አሮጌዉ አዳምን ማቀፍ ሳይሆን መንቀፍ ነዉ
ቅድስና ማለት አሮጌዉ አዳምን ላለመገናኘት መለያየት ነዉ
ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር ደርቢ መሆን ነዉ
ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር ላለመታረቅ መጣላት ነዉ
ተባርካቿል ፀደቀ ነኝ
የፈጠረህ ለአላማ በመሆኑ በተሰጠህ ነገር የተቻለህን ሁሉ እንድሰራበት ይጠብቃል ስለሌሉክ ችሎታዎች አትጨነቅ ወይም ቢኖረኝ እያልክ እንድትመኝ አይፈልግም ይልቁንስ እንድተቀምባቸዉ በተሰጠህ ልዩ ተስጦኦች ላይ እንድታተኩር ነዉ የሚሻዉ
(ፓስተር ሪክ ዋረን)
(ፓስተር ሪክ ዋረን)
የሰይጣን ትልቁ ደስታና ስኬት አንተን ችግሩ ዉስጥ ማስገባቱ ብቻ ሳይሆን አንተ ከዛ ችግር ለመዉጣት የተሳሳተ ዉሳኔ ስትወስን ወይም ከገባህበት ችግር የመዉጫ መንገድ የለም ብለህ ስታስብ እንዳሁም ከእግዚአብሄር ዘንድ ሳይሆን መፍትሄ ከሰዉ ለማግኘት ስንሞክር ነዉ ለሰይጣን ይበልጥ የደስታ ምንጭ የምትሆነዉ
(ከፀደቀ)
(ከፀደቀ)
ሰላም ተወዳጆች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ መፅሐፍ የማስተዋዉቃቹ ይሆናል 👇👇ከታችየምትመለከቱት መፅሐፍ ይቅርታ የተሰኘ እጅግ በጣም ስለ ይቅርታ ምንነት የሚያስተምር መፅሐፍ ነዉ ይህ መፅሐፍ በዲያቆን አሸናፊ መኮንን የተፃፈ ሲሆን ለ14 ጊዜ የታተመ መፅሐፍ ነዉ እንድታነቡት እጋብዛቹሀለዉ
ለማየት ደስ ስላለህ ብቻ ማየት የለብህም ይልቁንስ ከማየዉ ነገር ምን አገኛለዉ ብለህ በመጀመሪያ እራስህን መጠየቅ አለብህ
(ከፀደቀ)
(ከፀደቀ)