ቴዎፍሎስ theophilus
213 subscribers
147 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ቅድስና
ክፍል 6
ከፀደቀ
ቅድስና
ክፍል 7
ከፀደቀ
ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር 80 መቅደድ ነዉ
ቅድስና ማለት አሮጌዉ አዳምን ማቀፍ ሳይሆን መንቀፍ ነዉ
ቅድስና ማለት አሮጌዉ አዳምን ላለመገናኘት መለያየት ነዉ
ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር ደርቢ መሆን ነዉ
ቅድስና ማለት ከአሮጌዉ አዳም ጋር ላለመታረቅ መጣላት ነዉ
ተባርካቿል ፀደቀ ነኝ
የፈጠረህ ለአላማ በመሆኑ በተሰጠህ ነገር የተቻለህን ሁሉ እንድሰራበት ይጠብቃል ስለሌሉክ ችሎታዎች አትጨነቅ ወይም ቢኖረኝ እያልክ እንድትመኝ አይፈልግም ይልቁንስ እንድተቀምባቸዉ በተሰጠህ ልዩ ተስጦኦች ላይ እንድታተኩር ነዉ የሚሻዉ
(ፓስተር ሪክ ዋረን)
የሰይጣን ትልቁ ደስታና ስኬት አንተን ችግሩ ዉስጥ ማስገባቱ ብቻ ሳይሆን አንተ ከዛ ችግር ለመዉጣት የተሳሳተ ዉሳኔ ስትወስን ወይም ከገባህበት ችግር የመዉጫ መንገድ የለም ብለህ ስታስብ እንዳሁም ከእግዚአብሄር ዘንድ ሳይሆን መፍትሄ ከሰዉ ለማግኘት ስንሞክር ነዉ ለሰይጣን ይበልጥ የደስታ ምንጭ የምትሆነዉ
(ከፀደቀ)
ሰላም ተወዳጆች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ መፅሐፍ የማስተዋዉቃቹ ይሆናል 👇👇ከታችየምትመለከቱት መፅሐፍ ይቅርታ የተሰኘ እጅግ በጣም ስለ ይቅርታ ምንነት የሚያስተምር መፅሐፍ ነዉ ይህ መፅሐፍ በዲያቆን አሸናፊ መኮንን የተፃፈ ሲሆን ለ14 ጊዜ የታተመ መፅሐፍ ነዉ እንድታነቡት እጋብዛቹሀለዉ
ቅድስና
ክፍል 8
ከፀደቀ
ለማየት ደስ ስላለህ ብቻ ማየት የለብህም ይልቁንስ ከማየዉ ነገር ምን አገኛለዉ ብለህ በመጀመሪያ እራስህን መጠየቅ አለብህ
(ከፀደቀ)
ቅድስና
ክፍል 9
ከፀደቀ
ያለክን መስጠት እንጂ ካለህክ ላይ መስጠት አይከብድም
(ከፀደቀ)
ዮሐ 14:6 ኢየሱስ እኔ መንገድ እዉነት ህይወት ነኝ
ኢየሱስ መንገድ ነዉ ሄድበታለዉ
እዉነት ነዉ እታመንበታለዉ
ህይወት ነዉ እኖርበታለዉ
መፅሐፍ ቅዱስ የሚለዉ አንድም ወይም ሁለትም በስሜ በተሰበሰባችሁበት እኔ እገኛለዉ ሳይሆን ያለዉ ሁለትም ሶስትም ነዉ በተሰበሰባችሁበት እኔ እገኛለዉ ነዉ ያለዉ ማቴ 18:20
ኢየሱስ እንኳን ለሰዉ አገልግሎት አህያዋን ፈታቹ አምጡልኝ ያለዉ ሁለት ሰዉ ነዉ
ቅድስና
ክፍል 10
ከፀደቀ
ፍፁም የሆነ ቤተክርስቲያን በመፈለግ ዘመንክን ባትጨርስ ይሻልሀል ምክንያቱም ፍፁም የሆነች ቤተክርስቲያን ስለሌለ ፍፁም የሆነች ቤተክርስቲያን አግኝተህ ብትገባ እንኳን አንተ ስለገባህ ፍፁምነቷን ትለቃለች
ቅድስና
ክፍል 11
ከፀደቀ
ሰላም ተወዳጆች ሁለት ጉዋደኛማቾች ለመዝናናት ወደ ሀይቅ በሄዱበት አንደኛዉ ሌላዉን ጉዋደኛዉን ገፍትሮ ወደ ሀይቅ ዉስጥ ቢከተዉ ሀይቅ ዉስጥ የገባዉ ቢሞትና እንደገና ከሞት የመነሳት እድል ቢሰጠዉ እርግጠኛ ነኝ ወደ ሀይቅ ከከተተዉ ጉዋደኛዉ ጋር ለመዝናናትም ሆነ ከእርሱ ጋር ለመዋል አይፈልግም። ተወዳጆች ዲያቢሎስ እኮ በኤደን ገነት አታሎ ገድሎናል እንደገና በክርስቶስ ህይወት ተሰጥቶናል አሁን ታዲያ ዲያብሎስን መበቀል እንጂ መቀበል እኮ የለብንም የምንበቀለዉም የፅድቅን ህይወት በመኖር መንፈሳዊ ፍሬን በማፍራት ነዉ
(ተባርካቿል ፀደቀ ነኝ)
ቅድስና
ክፍል 12
ከፀደቀ
ብዙዎቻችን ንስሀ የመግባት ችግር የለብንም ተመልሰን ወደ ሀጢአት የመግባት እንጂ በልጅነታችን በጭቃ ተጫዉተን ልብሳችን ከቆሸሸ ቡሀላ እናቶቻችን በደንብ አድርገዉ ያጥቡናል በመቀጠልም ልብስ ይቀይሩልናል ካሰማመሩን ቡሀላ ግን በድጋሚ በዛ ጭቃ እየተጫወትን ብታየን ምን ያክል እንደምታዝን መገመት አይከብደንም እግዚአብሄር ንስሀ ስንገባ የልጁ የክርስቶስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉና ከሀጢአታችን ያነፃናል እኛ ግን በድጋሚ ከወደቀዉ አዳም ጋር በሀጢአት ስንቦራጨቅ ሲያይ እግዚአብሄር ምን ያክል እያዘነብን ይሁን። እግዚአብሄር ይበልጥ የሚደሰተዉ ንስሀ መግባታችን ላይ ብቻ ሳይሆን ተመልሰን ወደ ሀጢአት አለመግባታችን ላይ ነዉ።
#ፀደቀ #መንፈሰ
ቅድስና
ክፍል 13
ከፀደቀ