ቴዎፍሎስ theophilus
216 subscribers
147 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ርዕስ  sexual purity part 2

ስለ  #ግብረ #ሰዶማዊነት

ለብዙዎች እንዲደርስ share ያድርጉ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ርዕስ #ብድራትን #መመልከት ክፍል1

ብድራታችንን መመልከታችን ለዉሳኔ የሚሰጠን አቅም

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ርዕስ #ብድራትን #መመልከት ክፍል 2

የሙሴ ብድራት

#ከፀደቀ #መንፈሰ
#ብድራትን #መመልከት ክፍል 3

ብድራታችን የሚሰጠን ተስፍ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
#ቃልህን #እወደዋለሁ ክፍል 2

የመፅሐፍ ቅዱስ አፃፃፍና አተረጓጎም

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ፍቅሩ ማርኮኛል
ምህረቱ ያዘምረኛል
በዚህ የቴሌግራም ቻናል በሚለቀቁ ትምህርቶች ምን ያህል እንደተጠቀማችሁ በ voice inbox ላኩልኝ 👉 @tsedeM
" ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።"
(መዝሙረ ዳዊት 34:10)
ሳር ይደርቃል አበባው ይረግፋል
በምድር ያለው ሁሉ ይለዋወጣል
ዘመን ጊዜ የማይለዋውጠው
የአምላኬ ቃል ፀንቶ የሚኖር ነው
የ2016 ዓመተ ምህረት በረከትን ተቀበሉ

እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼

#ከፀደቀ #መንፈሰ
የኢየሱስን መከራና ስቃይ በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ስታነቡ በጣም አታርቁት ለእኔ እኮ ነዉ ብላችሁ አንብቡት በዛ መረዳት ስታነቡት አለመነካት አትችሉም። በመካት የተረዳችሁትን ደግሞ ስትሰቡኩም ሆነ ለቅርብ ላሉ ጓደኞቻችሁ ስታወሩ ታስታዉቃላችሁ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 6:01:2016
ጥያቄ አለኝ🤔
አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ኤፌ 4:5

አንድ ሃይማኖት ብሎ ሲል ስለየትኛዉ ሃይማኖት ነዉ የሚናገረዉ?

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 11:1:2016
ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ ይህ የጥያቄ ሳምንታችን ነዉ ያላችሁን መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዚህ link ላኩልኝ👉 @tsedeM
የበርጠሜዎስ ጩኸት በሚል ርዕስ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነገ እንጀምራለን

#ፀደቀ ነኝ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 1

#ኢየሱስ እንደሆነ #በሰማ ጊዜ ልመናዉን ቀየረ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 2 ማታ 2:00 ይለቀቃል
ስብከትህን በቻልከዉ አቅም አብዛኛዉን ሰዉ እንዲገባዉ አድርገህ ስበክ በሰበከዉ ስብከት አብዛኛዉን ሰዉ ግራ ከገባዉ ወይም ከነጭራሹ ካልገባዉ በመጀመሪያ አንተ በደንብ እንደገባህ አረጋግጥ

ስብከት በሚል ርዕስ የጀመርነዉን ትምህርት ክፍል 23 በቅርብ ቀን ይዤላችሁ እቀርባለሁ
#ፀደቀ ነኝ
ሙታን ከነበርንበት በአብ ቀኝ በክብር እንድንቀመጥ ከክብሩ ስፍራ ወደሙታን የወረደ ስላለ ነዉ። ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ህያዉ እንድንሆን ስለሞትክልን እንድንከብር ስለተዋረድክልን እናመሰግንሃለን🙏

#ከፀደቀ #መንፈሰ