ወንድማዊ ምክሬ ነዉ
አንዳንድ ክርስቲያኖች ለምንድነዉ ወደ ቤተክርስቲያን የማትሄዱት ሲባሉ እዚህ #ቸርች እንዲህ ችግር ስላለበት :እዚያ ደግሞ እንደዚያ እያሉ ቸርች የማይሄዱበትን ምክንያት ይዘረዝራሉ
አንተም ከእነዚህ ወገን ነህ? #church ለመሄድ ፍፁም የሆነች ቤተክርስቲያንን እየፈለክ ነዉ? ብዙም አትልፍ እንከን የሌለባትና #ፍፁም የሆነችን #ቤተክርስቲያን አታገኝም።ፍፁም የሆነች #church ብታገኝም እንኳን ወደ እዛ #church እንዳትሄድ አንተ #ፍፁም ስላልሆንክ የእነርሱን ፍፁምነታቸዉን እንዳታሳጣቸዉ። በአጭሩ ምን ልልህ መሰለህ ፍፁም የሆነን ነገር የትም #አታገኝም። ስለዚህ ነገሮች ፍፁም እንዲሆኑልክ አትጠብቅ። ይልቁንስ ህብረት ልታደርግ ያሰብክበት ወይም እያደረክ ያለበት #church መፅሐፍ ቅዱሳዊና ጤናማ አስተምሮን እንደሚከተሉ እርግጠኛ ሁን።ይህንን የሚከተሉ ከሆነ በዛን ካሉ ቅዱሳን ጋር ህብረት አድርግ።
#ከፀደቀ #መንፈሰ

አንድ ጋዜጠኛ ካትሪን ኩልማንን መቼ መቼ ነዉ የምትፀልይዉ ብሎ ጥያቄ ጠየቃት ካትሪን ኩልማንም አሁን ራሱ ከፀሎት ነዉ ያቋረጥከኝ ብላ ለጋዜጠኛዉ መለሰችለት
ዘወትር በመንፈስ ፀልዩ ኤፌ 6:18
#ከፀደቀ
ዘወትር በመንፈስ ፀልዩ ኤፌ 6:18
#ከፀደቀ
ቴዎፍሎስ theophilus
Audio
ድንቅ ዝማሬ ነዉ የግጥም ጥልቁና መረዳቱ ድንቅ ነዉ ተረጋግታችሁ በፅሞና አድምጡት( ዘማሪ ጎልቋላ ሰዉ)
በዚህ የቴሌግራም ቻናል በሚለቀቁ ትምህርቶች ምን ያህል እንደተጠቀማችሁ በ voice inbox ላኩልኝ 👉 @tsedeM
" ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።"
(መዝሙረ ዳዊት 34:10)
(መዝሙረ ዳዊት 34:10)