ቴዎፍሎስ theophilus
215 subscribers
147 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ተምረናልና እንማማር !

ተምረናል የምናዉቀዉን ለማያቁት እናሳዉቅ የማናዉቀዉን ከሚያዉቁት እንጠይቅ እርስ በእርሳችን እንማማር።
ተምረናል ምህረት ከእግዚአብሔር ዘንድ በዝቶልናልና እርስ በእርሳችን እንማማር።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ከዚህ ቀደም የሮሜን መፅሐፍ ትምህርትን በተከታታይነት መማር ጀምረን ክፍል 25
ምዕራፍ 6:14:15 ላይ ነበር የቆምነዉ ክፍል 26 ብለን ከነገ ጀምሮ የምንቀጥል ይሆናል።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ሮሜ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል 26
ርዕስ ለመታዘዝ ባሪያ
ሮሜ 6:16_18
ቀን 26/09/2015

#ከፀደቀ #መንፈሰ
አንዳንድ ሰዉ ትልቅ እስኪሆን ነዉ ትሁት የሚሆነዉ። ትልቅ ሆኖ ትሁት መሆን እንዴት ያለ ትልቅነት መሰላችሁ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ርዕሰ የወንጌል ሰባኪነትን ስራህ አድርግ ክፍል 2

ወንጌል በምናሰራጭ ጊዜ ጊዜ ልናደርገዉ የሚገባ ጥንቃቄ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 27/09/2015
ርዕሰ የወንጌል ሰባኪትን ስራህ አድርግ
ክፍል 3

ወንጌልን በምናሰራጭ ጊዜ ልናደርገው የሚገባ ጥንቃቄ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 28/09/2015
ርዕሰ የወንጌል ሰባኪትን ስራህ አድርግ
ክፍል 4

ወንጌልን በምናሰራጭ ጊዜ ልናደርገው የሚገባ ጥንቃቄ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 30/09/2015
እግዚአብሔር በእኛ አገልግሎት በሚሆነው ተዓምር አይደነቅም ምክንያቱም ሰሪዉ ራሱ ስለሆነ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 5/10/2015
ራዕይ ምዕ12 1:17 የተጠቀሰችዉ ሴት ማናት? ይህ የበርካታ ቅዱሳን ጥያቄ ነዉ። ነገ የዚህን ምላሽ ይዤላችሁ እቀርባለሁ ጠብቁኝ።
" ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።"
(የዮሐንስ ራእይ 12:1)

ይህቺን ሴት በተመለከተ አራት ምልከታዎች አሉ።
1 ከሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቅድስት ማርያም ናት።
2 ከክርስቲያን ሳይንስ ሜሪ ቤከር ናት።
3 ከ replacement theology ቤተክርስቲያን ናት።
4 እስራኤል ናት።
የትኛዉ ምልከታ ትክክል እንደሆነ ቃሉን በትኩረትና በጥልቀት በማጥናት ምላሽን እንሰጣለን። እስከዛዉ እናንተም በማጥናት ቆዩኝ።

#ፀደቀ ነኝ
" ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።"
(የዮሐንስ ራእይ 12:1)

ይህቺ ሴት ማነች?
#ከፀደቀ #መንፈሰ
ሸማኔ አንተ የህይወቴ ሸማኔ
  ሸክላ ሰሪ አንተ የህይወቴ ሸክላ ሰሪ
ተፈጥሮ በጉልህ ፊደል የተፃፈ የእግዚአብሔርን መልካምነትንና ጥበብን ለሰዉ ልጅ የሚያስተምር የተገለጠ መፅሐፍ ነዉ
#ከፀደቀ #መንፈሰ
በቅርብ ቀን ሳምራዊቷ ሴት በሚል ርዕሰ ተከታታይ ትምህርትን እንጀምራለን

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 1
ዮሐ 4:1:4

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ድንቅ ትምህርት
ቀን 16 09 2015
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 2
ዮሐ4 :5 :8

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 17 10 2015
ርዕሰ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 3
ዮሐ 4:8:9

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 18 10 2015
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 4
#ማን #እንደሆነ ብታዉቂ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 19 10 2015
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 5

#ትለምኚዉ #ነበር

ዮሐ 4:10
ቀን 21 10 2015
#ከፀደቀ #መንፈሰ