በህብረት ወንጌል ስርጭት ወጥታችሁ እንዲህ አይነት የመጫወት አድልን ካገኛችሁ እንደእኛ ባታልፉት መልካም ነዉ😊
ድንቅ ትዝታ ይሆናችኃልና
በ2011ዓ.ም ትዉስታ ቡታጀራ
ድንቅ ትዝታ ይሆናችኃልና
በ2011ዓ.ም ትዉስታ ቡታጀራ
እግዚአብሔር ሆይ አንተ የማትጠረጠር መታመኛ ፥ የማታሰጋ እረፍት ፥የማትሰጋ ፅኑ ፥ የማትዝል ብርቱ ፥ የማይጨልምብህ ብርሃን፥ የማይጎድልህ ባለፀጋ ፥የማትቀደም ፊተኛ ፥የማትነፃፀር ብቸኛ ፥የማትታረም ትክክል .................... ነህ
#ፀደቀ ነኝ የእርሱ ጥገኛ
#ፀደቀ ነኝ የእርሱ ጥገኛ
ወንድማዊ ምክሬ ነዉ
የማይፀልዩትን ለመኮነን አትፀልይ ከእግዚአብሔር ጋር ለማዉራት ፀልይ
አጠገብህ ያሉት ካንተ በላይ ቃሉን እንደማያዉቁ ለማሳወቅ ብለህ አታንብብ እግዚአብሔርን ይበልጥ ለማወቅና መንፈሳዊ ህይወትህን ለማሳደግ አንብብ
#ከፀደቀ
የማይፀልዩትን ለመኮነን አትፀልይ ከእግዚአብሔር ጋር ለማዉራት ፀልይ
አጠገብህ ያሉት ካንተ በላይ ቃሉን እንደማያዉቁ ለማሳወቅ ብለህ አታንብብ እግዚአብሔርን ይበልጥ ለማወቅና መንፈሳዊ ህይወትህን ለማሳደግ አንብብ
#ከፀደቀ
እስራኤላዉያን መሲሁን ለዘመናት የጠበቁት ከሀጢአታቸዉ እንዲቤዣቸዉና እንዲያድናቸዉ ነበር። ነገር ግን ከጊዚያት በኃላ አብዛኛዉን አስራኤላዉያን ሀሳባቸዉን ለወጡ ምክንያቱም እስራኤላውያን በሮማዉያኖች ቁጥጥር ስር ወድቀዉ ነበርና የሚመጣዉ መሲህም ከእነዚህ ክፉ ሮማዉያኖች የሚቤዠን ይሆናል ብለዉ መሲሁን አሳንሰዉ ይጠባበቁት ነበር። እነርሱ ሀሳባቸዉን ቢለዉጡም የመጣዉ መሲህ ግን ሀሳቡን አለወጠም። በወቅቱ እስራኤላውያንን ከሮም አገዛዝ ነፃ ቢያወጣ ብዙ ተከታዮቹን ያገኝ ነበር።
እርሱ ግን ከሮም ሳይሆን ከሞት ለእስራኤላውያን ብቻ ሳይሆን ለአለም ሁሉ የመጣ መሲህ ነዉ።
#ከፀደቀ #መንፈሰ
እርሱ ግን ከሮም ሳይሆን ከሞት ለእስራኤላውያን ብቻ ሳይሆን ለአለም ሁሉ የመጣ መሲህ ነዉ።
#ከፀደቀ #መንፈሰ