Learn Coding With Us በአማርኛ 💻📱🇪🇹
70 subscribers
14 photos
2 files
4 links
Download Telegram
HTML Colors(ቀለሞች)

የኤችቲኤምኤል ቀለሞች በድረ-ገጽ ላይ የምናያቸውን ቀለሞች ይገልጻሉ።

በዚህ ትምህርት የኤችቲኤምኤል ኤለመንቶችን የጽሑፍ ቀለም እና/ወይም የጀርባ ቀለም ለመቀየር ከ CSS Property Color እና ከጀርባ-ቀለም(background color) ያለው የመስመር ውስጥ ስታይሊንግ እንጠቀማለን።

የኤችቲኤምኤል ቀለሞች የሚከተሉትን በመጠቀም ሊገለጹ ይችላሉ:

የቀለም ስም(Color Name)። ማንኛውንም ትክክለኛ ቀለም በቀለም ስሙ ይገልጻል። ለምሳሌ color="white" bgcolor="black"

Hex Colour value ወይም ሄክሳዴሲማል የቀለም እሴት። ማንኛውንም ትክክለኛ ቀለም በሃሽታግ(#) ይገልፃል ፊደሎች እና/ወይም ቁጥሮች ለምሳሌ:- color="#fffff" bgcolor="#00000"

RGB Color Value:- RGB ማለት ቀይ(Red)፣ አረንጓዴ(Green)፣ ሰማያዊ(Blue) ማለት ነው። ማንኛውንም የሚሰራ ቀለም በዚህ ቅርጸት ይገልፃል"rgb(ቁጥር፣ቁጥር፣ቁጥር)"ለምሳሌ rgb (255፣ 255፣ 255)፣ rgb (0፣ 0፣ 0)። ቁጥሮቹ የቀይ፣ አረንጓዴ እና ሰማያዊ ቀለሞችን መጠን በተወሰነ ቅደም ተከተል ያመለክታሉ።
ለምሳሌ፦ color="rgb(255,255,255)"


To Be Continued
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
👍1
HTML ያማከለ(Centered)

የኤችቲኤምኤል ይዘቶችን እና/ወይም ኤለመንቶችን መሃል ለማድረግ በ<center> ኤለመንት ውስጥ ማካተት ብቻ ያስፈልገናል።

ለምሳሌ:

<center>
<h1>heading</h1>
<p1>paragraph</p1>
</center>

Update! የ<center> አካል ተቋርጧል፣ ያ ማለትም አሳሾች(Browsers ) ወደፊት ላይደግፉት ይችላሉ።

አማራጭ(alternative)

ጽሑፍን እና ምስሎችን መሃል ለማድረግ፣ የ ​​CSS ስታይልን መጠቀም እንችላለን።

style="text-align: center" ባህሪ ለ<center> ኤለመንቱ አማራጭ ሆኖ መቅረብ ይችላል ።

ለምሳሌ

<div style="text-align: center">
<h1>heading</h1>
<p1>paragraph</p1>
</div>



🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል እንችላለን?
የኢ-ሜይል-ፊሺንግ(email phishing) አንዱ የሳይበር ጥቃት መፈጸሚያ ዘዴ ሲሆን ፥ የመረጃ በርባሪዎች ኢላማ ያደረጉትን ሰዉ መረጃ ለመመንተፍ የተለያዩ ይዘት ኖሯቸዉ ለመክፈት የሚያጓጉ አገናኞች(ሊንኮችን)፣ አባሪዎች (attachment )የያዙ መልእክቶች ወደ ተጠቂዉ በመላክ እና እንዲክፍተ በማድርግ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ናቸዉ።
ለምሳሌ ትልቅ ሽልማት እንዳሸነፉ የሚገልፁ መልእክቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ይህም የሚከሰተው አንድ አጥቂ የታመነ አካል በመምሰል የተጠቂውን ኢ-ሜይል ፈጣን መልእክት ወይም የጽሑፍ መልእክት እንዲከፍት በማድረግ የሚፈጸሙ ናቸው።
ቀጥሎም በከፈተው ኢ-ሜይል ላይ አጥፊ ተልእኮ ባዘሉ አገናኞች አማካኝነት ወደሚፈልጉት አደገኛ ገጽ እንዲገቡ በማድረግ ጠቃሚ ወይም ሚስጥራዊ መረጃ ለአደጋ ይጋለጣል።
የፊሺንግ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚከተሉትን የጥንቃቄ እርምጃዎች መውሰድ ይገባል፡-
ኢንተርኔት ከፍተን ያለፍቃዳችን ብቅ እያሉ እንድንጭናቸዉ የሚጠይቁ ማስታውቂያዎች ዉስጥ በመግባት ሚስጥራዊ መረጃዎችን ከማስገባት መቆጠብ፤
የግል እና ሚስጥራዊ መረጃዎን እንዲሁም የገንዘብ ነክ መረጃን በበይነመረብ ላይ በጭራሽ አለማጋራት ፤
የመረጃዎቻችንን መጠባበቂያ (backup) መያዝ መረጃዉ ቢጠፋ ወይም ቢውደም መረጃዎቹን መተካት የሚያስችል ምትክ መጠባበቂያ መያዝ፤
የሚጠቀሙትን የድረ-ገጽ ደህንነት ማረጋገጥ በመርጃ ማፈላለጊያዉ (browsers) የአድራሻ ባር ላይ (HTTPS) መኖሩን በማየት ማረጋገጥ፤
አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፋየርዎልን (firewall) መጫን ኮምፒዉተር ላይ አጥፊ ተልእኮ ያላቸዉ ሶፍትዌሮች እንዳይገቡ መከላከላል፤
የባለብዙ ደረጃ የደህንነት ማረጋገጫ መጠቀም ለምሳሌ የአንድ ጊዜ የይለፍ-ቃል በኤስኤምኤስ መልእክት በኩል የሚገባ፣ physical token፣ የባዮሜትሪክ አይዲ/ID ተግራዊ ማድረግ።
የኦንላይን ላይ መለያዎችዎን በመደበኛነት ይመልከቱ ወይም ያረጋግጡ ለምሳሌ ፡- የይለፍ-ቃሎችን በመደበኛነት መቀየር፣
የእርስዎን የባንክ ሂሳብ መግለጫዎች/statements/በመደበኛነት ያረጋግጡ
የመርጃ ማፈላለጊያዎን(web browser) ወቅቱን ጠብቀዉ ያዘምኑ፤
አላስፈላጊ የሆኑ የኢሜይል መልዕክትን ማጣራት /Filter Spam/
የማይታወቁ ወይም አስፋላጊ ያልሆኑ የኢ-ሜይል መልእክቶች ወደ ግልዎ ወይም የድርጅትዎ የመልእክት ሳጥን እንዳይገቡ ማገድ
ሰዋሰዋዊ ስህተቶች እና የፊደል ግድፈቶች ያሉባቸው ድረ-ገፆችን ሁልጊዜ በትኩረት ማየት እና አለመጠቀም።
ያለዎትን ማንኛውንም ሚስጥራዊነት ያለው የግል መረጃ መስጥሮ መያዝ እና ሌሎች መሰል ጥንቃቄዎችን መውሰድ እንደሚገባ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህነንት ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።


🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
🖥💻📱⌨️🖥🛡@thecodersteam🖥💻📱⌨️🖥🛡
ስለ ድንቃ ድንቁ Hacker ትንሽ ጀባ እንበላችሁ

የዓለም በጣም አደገኛ Hacker
ኤድዋርድ ስኖውደን አሜሪካዊ Hacker ነው።

እሱ በጣም ጎበዝ ስለሆነ ሞባይልዎ ጠፍቶ ( Power off ) ቢሆንም እርስዎ ሳያውቁት ከቢሮው ማብራት ይችላል። ስልክዎ በኪስዎ ውስጥ እያለ ለማንም ሰው ከስልክዎ ሊደውልለት ይችላል። የአሜሪካ መንግስት 1.3 ሚሊዮን ደሞዝ አቀረበለት
ግን ክህሎቱን አላግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ስላልፈለገ ፈቃደኛ አልሆነም። ከአሜሪካ አምልጦ አሁን በሩሲያ ውስጥ እየኖረ ይገኛል።

በነገራችን ላይ ሩሲያ ከምትመካበት ከ Nuclear በላይ ሌላ የሚያስመካት አንድ ነገር አለ እርሱም የአለማችን ድንቅ Hackers መገኛ ከመሆኗ በላይ ብዙዎችን አስተምራ አብቅታ እና ቀጥራ የምትጠቀም ሀያል ሀገር ነች ።


@Thecodersteam@Thecodersteam@Thecodersteam@Thecodersteam@Thecodersteam@Thecodersteam@Thecodersteam@Thecodersteam@Thecodersteam
❇️ሰላም🙌 ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ኢትዮጵያዊው 🇪🇹 ሀከር - ጳውሎስ ይቤሎ እናውራ ይህ ደንነት ተመራማሪ ሀከር🧑‍💻 ሲሆን ሀክ ካረጋቸው ድርጅቶችም መካከር google, Facebook, Tweeter, Microsoft,adobe,Yahoo,Dropbox, coin base, Etsy እና ከሌሎችም ድርጅቶች እውቅናን ያገኘም ሀከር ነው🔥

🔆ስለሁሉም መናገር ባይቻልም ስለአንዳንዶቹ እናውራ💬

🔱በመጀመሪያም ሀክ ያረጋቸውን ከኢንተርኔት ጋራ ኮኔክት ማረግ የሚችሉ storageኦችን ልክ እንደ cloud ሆነው ከየትም ቦታ ስቶር ያረጋቹትን ፋይል አክሰስ ማድረግ እንድትችሉ ይረዳል። ፖውሎስ ታዋቂ ሚባሉ ስቶሬጅ ዲቫይሶች የመሳሰሉትንም ሀክ ማረግ ችሏል እሱና ዳንኤል እሸቱም እንድላይ በመሆን እንደተናገሩት እነዚህ ስቶሬጅ ዲቫይሶች እንድ ሀከር ያለምንም ንክኪ የተጠቃሚውን መረጃ ማንበብ እንዲሁም ማጥፋት እንደሚችሉ ተናግሯል።

🔆ለዲቫይሶቹም ሀክ ምክንያት የነበረው በ"exnhira hipserve" የተባለ ቤዝድ ሶፍትዌር ነበረ።

ስለ ፖውሎስ ሌሎችም ስራዎች ከፈለጋቹ google ላይ ሞልቷል😁

☀️Shàré&jøíñ☀️
@thecodersteam
ዛሬ ማለዳ ማንነቱን የማላውቀው ሰው መኪናዬን በቆመበት ሰብሮ የተወሰነ እቃወችን ሰርቆ ጠፍቷል አጋጣሚ ሆነና ስልኩን መኪናዬ ውስጥ ረስቶ ሄዷል ስልኩን ስከፍተው Telegram ተጠቃሚ ነው ይሄ የሱ ፕሮፋየል ነው ሊንኩን
በመጫን ማንነቱን ማወቅ ትችላላችሁ
https://t.me/thecodersteam
አሁኑኑ መጥተህ መኪናዬን ካላሰራህ እና እቃዬን ካልመለስክ እርቃንከን ከአንዲት ሴት ጋር የተነሳሕዉን ፎቶ አግኝቻለሁ እንደምፖስተው አትጠራጠር። መልካም ትብብራችሁ አይለየኝ ።
እኛን ይምረጡን ስንል ብዙ ምክንያት አለን ።
We have a lot of reasons when we say choose us.

#SY_Creative_Design

ለ Delight Social Media Marketing Agency የሰራነው ድንቅ Design .

ለ Banner , Logo , Flyer , Ad , እና ለማንኛውም Design #SY_Creative_Design ምርጫዎ ያድርጉ ።

@Beyourownself ወይም @Boxfallon ላይ ያነጋግሩን ።
Forwarded from So You
ስለ Ethical Hacking ፣ Social Media Marketing ፣ Graphic Design ፣ Web Development ፣ CSS ፣ Python ፣ HTML ፣ JavaScript ፣ እና የመሳሰሉት Udemy ላይ ተምረዉ Professional Certificate ለማግኘት ከፈለጉ Mind Escape Academy ን ቴሌግራም ላይ ፈልገዉ Join ይበሉ ።

Professional Udemy Certificate ለማግኘት Mind Escape Academy ን ይጎብኙ
ከ 200 - 400 ብር በማዉጣት ብቻ Udemy ላይ የሚሰጥ ለ መቀጠር እና Freelancing ለመጀመር የሚጠቅሙ Certificate ያላቸዉ ኮርሶችን

በ Graphics Design ፣ Web Development ፣ Ethical Hacking ፣ Digital Marketing ፣ Advertisements ፣ እና ሌሎችም ይሰልጥኑ ።

ቴሌግራም ቻናል ፦
Mind Escape Academy
Forwarded from ሰማያዊ ቅኔ (Sine Et ßlack ßoy)
ለመብል የሚሆን ምግብ ቢኖረኝም ፣
ውስጤ ጣፋጭ ሆኖ ዕልፍ ቢያስጎመጅም ፣
የገላዬን እሾህ ይፈሩና ሰዎች ፣
ቀምሰውኝ አያውቁም ያልፋኛል ብዙዎች ፤

አንተም እንዲያ አትሁን በእሾህ አትከበብ ፣
በውስጥህ ያለውን ሰው ሁሉ እንዲመገብ ፣
ትልሃለች ቁልቋል ትልሻለች ቁልቋል ፣
የአገልግሎትን ሃይል ባህርይ ይገድባል ።

“አገልግሎታችንም እንዳይነቀፍ በአንዳች ነገር ማሰናከያ ከቶ አንሰጥም።”
  — 2ኛ ቆሮ 6፥3

✍️ Sinishaw Yohannes

@Semayawi_Qine

ሃሳብ ፣ አስተያየት ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ ልጥፍ ስር ያስቀምጡልን ።🙏
Forwarded from ሰማያዊ ቅኔ (Sine Et ßlack ßoy)
የቁልቋል ምክር.png
1.7 MB
ይህንን Graphics የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችሁ ላይ በማጋራት እና ሃሳቡን ከብዙሃን ዘንድ በማድረስ አብረዉን ያገልግሉ ፤

ወዳጅ ዘመድዎንም ይጋብዙ ።🙏

@Semayawi_Qine
➡️OLD Telegram GROUP ✉️

OLD ( የቆየ ) Telegram Group ካላችሁ እኛ ዘንድ በአሪፍ ዋጋ መሸጥ ይችላሉ ።

🗓 2016 - 2022 ➡️1500 ETB 💰💴
🗓 2023 (Jan - May) ➡️500 ETB 💰💴
🗓 2023 (June - Dec) ➡️300 ETB 💰💴

Any Payment Method ፦ 🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦

በተጨማሪም


Telegram Premium ⭐️

በአሪፍ ዋጋ እንሸጣለን 🔣

🗓 3   Months  ⭐️
🗓 9   Months ⭐️
🗓 12 Months ⭐️

💳 ሁሉንም የክፍያ መንገድ 🏦🏦🏦🏦🏦🏦 💵📱 
( Telebirr  ፣ CBE Birr ፣ ባንክ እና Crypto ) እቀበላለሁ ።

➡️ማስተርካርድ አያስፈልግዎትም
➡️Log in Information አንጠይቃችሁም
➡️ቀላል ፣ ፈጣን እና ቀልጣፋ ዘዴ እንጠቀማለን

ለበለጠ መረጃ  - Inbox ይምጡ 📨

Biniyam M. ➡️ @Ethio_Psy_Warrior
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሪፍ እና አዲስ ፕላትፎርም ላስተዋውቃችሁ

- አዲስ ለሚገባ ሰው ሁሉ 150 ብር በነፃ ይሰጣሉ
- ከ 1K እስከ 50K በደረጃ Membership መግዛት እና በየቀኑ ገንዘብ Generate ማድረግ ትችላላችሁ
- ሰው በጋበዛችሁ ቁጥር የቀን ገቢያችሁ በ % ያድጋል
- Withdrawal እና Buying በጣም ፈጣን ነው
- Telebirr Mpesa እና CBE መጠቀም ትችላላችሁ

አዲስ ስለሆነ እና ብዙ ሰው ስላልነቃበት ቶሎ ዕድሉን ተጠቀሙበት

https://tasktube.online/register.php?ref=8B1204AF

ጥያቄ ካላችሁ INBOX