አታስቀኑት.pdf
1.1 MB
👉 ማርያም የዓለም ቤዛ ናት?
👉 ነቢያት ሊያዩ የወደዱት ማርያምን ወይስ ኢየሱስን?
👉 ማርያም በሁሉ ቦታ ትገኛለችን?
👉 ያለማርያም ይቅርታን ማግኘት አይቻልምን?
👉 ሰማይንና ምድርን ያስማማችው ማርያም ናትን?
👉 መድኀኒቶቻችን ስንት ናቸው?
👉 በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህና ሐሳብህ ውደድ የተባልነው ማርያምን ወይስ እግዚአብሔርን?
👉 ኀጥእ በማርያም ጸሎት ይጸድቃልን?
📖 እነዚህንና ሌሎችንም ኢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሕተቶችን የሠራውን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አርጋኖን መጽሐፍ የተፈተሸበትን "አታስቀኑት" ስድስተኛውን መጽሐፌን ያንብቡልኝ።