This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞታችን ነው።
ምንሽሮ - አጫጭር ተረኮች 🎧
ምንሽሮ ስለ ካድሬዎች ምን ትላለች? 🧐
..ከሙያ አንጻር ጎበዝ የሚባል ካድሬ አለቃ ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ እንዳየሁትከሆነ ካድሬዎች በብዛት ገምጫጫ ናቸው፡፡ እንኳን ቀልድ ነገርም በቅጡ አይገባቸውም፡፡ ብዙ ጊዜ ለተመደቡበት ተቋም የሙያ መስክ ባዳ ናቸው። ስለዚህም በሥራ ዙሪያ ከእነሱ ጋር ተነጋግሮ ለመግባባት ይከብዳል፡፡ ሰው አያቀርቡም፤ የሚናቁ ይመስላቸዋል፡፡ ጨዋታ እና ቀልድ አይወዱም፤ ክብራቸው እና ተፈሪነታቸው የሚቀንስ ይመስላቸዋል፡፡ የሰው ችግር አይረዱም፤ የሚፈልጉት ነገር መፈጸሙ ብቻ ነው የሚያረካቸው፡፡ ሕዝብ የሚጠቀምበት ጥቂት ሥራ ሳይሆን ሹመት የሚያገኙበት የውሸት ሪፖርት ይወዳሉ፡፡ እራሳቸውን ችለው ውሳኔ አይሰጡም፤ ጉዳዩን ሁሉም ገብቶ እንዲያቦካው ይፈልጋሉ፡፡ ለሥራው ኃላፊነት አይወስዱም፤ የጭንቅ ቀን ሲመጣ ባለሙያዎቻቸውን አጋፍጠው ዞር ከማለት አይመለሱም፡፡
✒️ በ እመቤት ተሾመ ከበደ
▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/6omc
#ምንሽሮ #አጫጭር_ተረኮች #ትረካ

ወደ 'ራስ - አጫጭር ተረኮች 🎧
ይህ ወደ 'ራስ የተሰኘ የአጫጭር ልብ ወለዶች ስብስብ መጽሐፍ በቴክኒክና ይዘት አጠቃቀሙ ለሥነ- ጽሑፋችን እንግዳ ከሚባሉት ሥራዎች የሚመደብ ነው። መጽሐፉ አጫጭር የሚባሉ ተረኮችን ቢይዝም በገጸ ባህርያቱ ተያያዥነት ወጥ ልቦለድም ነው ማለት ይቻላል።
ተረኮቹ በዋናነት ስለ ሕይወት የሚበሰለሰሉ፣ ራሳቸውን በመፈለግ የተጠመዱ፣ አብዝተው የሚጠይቁና በመፈለግ የተጠመዱ በርካታ ገጸ ባህርያትን ይዘዋል። መጽሐፉን ያነበብ ሰውም በመጨረሻ የሚደርሰው ራሱ ላይ ሲሆን ራሱን ወደ መፈተሽና ወደ መጠየቅም ይመለሳል።
✒️ በ ናትናኤል ዳኛው
▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/keTh
#ወደራስ #አጫጭር_ተረኮች #ትረካ

የወጎች እና አጭር ልቦለዶች ስብስብ 🎧
ከመጽሃፉ ትረካ የተወሰደ
መደርደርያ ላይ አነሳሁ።
አቧራውን አራግፌ ወደ መኝታዬ ተጠጋሁ፤ የአባታችን ሆይ ፀሎቴን የማስከትልባት ጥቅስ ፍለጋ፡፡ ከመተኛቴ በፊት ጥቁር እና አዲስ የሆነችውን የፈጣሪ ድርሳን ከፈትኳት። ምን እንደመራኝ እንጃ(በመንፈስ ታግዤ ይሆን?) የወንዳወንዱ ዔሳው እና የያዕቆብ ታሪክ ላይ አረፍኩ(ኦሪት ዘፍጥረት)፡፡ ልብወለድ እንደሚያነብ ሰው በዔሳው ጉዳይ ላይ ብዙ ተጠመድኩ፤ ቁመናው ሳበኝ። አኗኗሩንወደድኩ፤ እሱ አደን ሲወጣ ቤት የምጠብቀው ሚስቱ ብሆን ስል ተመኘሁ።
✒️ እናኑ ግርማ መልካ (አርክቴክት)
#መቆያ #ወጎች #አጫጭር_ተረኮች #ትረካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ ቤዛዊት እሸቱ ጋር
በጣም ብዙ ጊዜ ሰዎች ምን ይቆጫቹሀል ሲባሉ ዮኒቨርስቲ ያባከንኩት ጊዜ ፣በመማር የጨረስኩት፣ ሞያውን ሳልፈልግ መማሬ፣ትምህርቱን የተማርኩትን ያህል ስራው ላይ አልጠቀመኝም ሲሉ እሰማለሁ ። አንዳንድ ሰዎችም በተቃራኒው እንኳን ተማርኩ እዛ ያሳለፍኩት ጊዜ በምንም አይተመንም የሚያስብሉ ትዝታዎች አሉ ይላሉ...እነዚህን ሀሳቦች ዋና ጉዳይ አድርገን ከተለያየ ሞያ ከመጡ እንግዶች ጋር ልናወራ ነው
ቅዳሜ ከሰኔ 22 - ከ11 ሰአት ጀምሮ ወደ እናንተ በYOUTUBE እና ተራኪ አፕ ላይ ይደርሳል ።
Subscribe እያረጋቹ ቆዮንማ
#መልመጃ #Melmeja #Podcast
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
YouTube
መልመጃ ፖድካስት - በቅርብ ቀን | Melmeja Podcast - Coming Soon
ይህ መልመጃ ፖድካስት ነው።
ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እና ትምህርት እንዲሁም ስለተማሩበት ትምህርትና የስራ ሁኔታቸው የምናወራበት ሳምንታዊ ፖድካስት ነው።
ዘወትር ቅዳሜ ከ 11 ሰዓት ጀምሮ ወደ እናንተ ይደርሳል።
ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እና ትምህርት እንዲሁም ስለተማሩበት ትምህርትና የስራ ሁኔታቸው የምናወራበት ሳምንታዊ ፖድካስት ነው።
ዘወትር ቅዳሜ ከ 11 ሰዓት ጀምሮ ወደ እናንተ ይደርሳል።
እኛ ደግሞ የክረምቱ ጊዜ መቃረቡን ተከትሎ ፤ የተለያዩ ሙሉ እና አጥረው የተዘጋጁ የመጽሃፍ ትረካዎችን በ 30% ቅናሽ ፕሮሞ ኮድ 'Sene30' በመጠቀም ማድመጥ እንደሚችሉ ስናበስር በደስታ ነው!
እስከ ሰኔ 30 ብቻ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድለላ ወይም የኮሚሽን ስራ በብዙዎች ዘንድ አሉታዊ ስም ሲሰጠው ይስተዋላል። ይህ 'የድለላ ሞያ ጥበብ' የተሰኘው መጽሃፍ 'ደላላ ማለት ምን ማለት ነው?' ከሚለው ጀምሮ ፤ የድለላ አይነቶች፣ ባህሪያት እና መርሆች ፤ እስከ ስለኮሚሽን አጠያየቅ (የድካም ዋጋ አከፋፈል) ዘዴዎች ሰፋ አርጎ ያወጋናል።
ይህ መጽሐፍ "ሥራ የለም” ለሚሉ ለበርካቶች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ ይታመንበታል። ስለሆነም ተረካውን በማድመጥ ዘርፈ ብዙ በሆነው የድለላ ሞያ ይሳተፉ፡፡ ለህብረተሰቡም የሰመረ አገልግሎት ይስጡ፡፡ ሀገርንም ይጥቀሙ፡፡
✒️ ወንድሙ ማናዬ
#የድለላ_ሞያ_ጥበብ #ቢዝነስ #ትረካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በቆይታቸው ሰመረ በህግ ትምህርት ላይ እያለ ከገጠመው መልካም ቆይታ አንስቶ ሲወጣ ስላለው ከባድ ጉዳዮች በግልጽ አስቀምጧል ።ስራው ላይ በስፋት ያልተሰማራበትን ምክንያት ጨምሮ፣ ስለ ሶሻል ሚድያ፣ ኢትዮጵያዊነት እና ማህበረሰባችን በስፋት አንስተዋል!
በYOUTUBE እና ተራኪ አፕ ላይ ያገኙታል ፤ እንዳያመልጣቹ!
#መልመጃ #melmeja #podcast
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Afriwork (Freelance Ethiopia)
እንተዋወቅ 👋
አፍሪ ፖድካስት ተጀመረ⭐️
አፍሪ ፖድካስት ለሰራተኞች፣ ለቀጣሪዎች እና ለስራ ፈላጊዎች ጠቃሚ መወያያ እርሶችን በማንሳት እና እንግዶች በመጋበዝ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ይኖራሉ። በየጊዜው የሚለዋወጠውን የስራ ዓለም ፣ ስለሙያ እድገት እና ስለ የግል ስብዕና እድገት እንዲሁም ስለስኬት ታሪኮች እና የባለሙያ ምክር ለማስቃኘት ተዘጋጅቷል።
🔥 ለመመልከት🔗 https://www.youtube.com/watch?v=ddXyAb5iKkU&t=210s
አፍሪ ፖድካስት ተጀመረ
አፍሪ ፖድካስት ለሰራተኞች፣ ለቀጣሪዎች እና ለስራ ፈላጊዎች ጠቃሚ መወያያ እርሶችን በማንሳት እና እንግዶች በመጋበዝ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ይኖራሉ። በየጊዜው የሚለዋወጠውን የስራ ዓለም ፣ ስለሙያ እድገት እና ስለ የግል ስብዕና እድገት እንዲሁም ስለስኬት ታሪኮች እና የባለሙያ ምክር ለማስቃኘት ተዘጋጅቷል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዮናስ ሞህ፣ ልምድ ያለው ነፃ አውጪ፣ ዲጂታል ገበያተኛ፣ የይዘት ፈጣሪ እና የ Khlix መስራች በአፍሪ ፖድካስት ላይ።
የፍሪላንስ ንግድዎን እንዴት እንደሚጀምሩ እና እንደሚያሳድጉ፣ ደንበኞችን ማግኘት፣ ፋይናንስዎን ማስተዳደር፣ የስራ-ህይወት ሚዛን መጠበቅ እና ኤጀንሲን ስለመገንባት ተግባራዊ ምክሮችን ያግኙ። የፍሪላንስ ጀማሪም ሆንክ የስራ ለውጥ እያሰባችሁ ከሆነ ይህ ክፍል ለእርስዎ ነው!!!
#AfriPodcast
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከብረው ይቆዩ ከብረው! አዲሱን ዓመት በልጽገው፣ ወግ መዓረግ አይተዉ፣ ነገሮች ለእርሶ ተሳክተው፣ ወሰን የለሽ እድሎች ወደ ቤቶ ገብተው፣ ከብረው ይቆዩ ከብረው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሁን በተራኪ መጽሐፍትን በስጦታ መስጠት ይችላሉ! አዲሱን የተራኪ መተግበሪያ በማደስ/በመጫን፤ የመጽሐፍት ትረካን በቀላሉ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ በስጦታ ማበርከት ይችላሉ። በቀላሉ ሊሰጡት ወደሚፈልጉት መጽሐፍ ገጽ በመሄድ እና 'የስጦታ ምልክቱን' ይጫኑ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ መጽሐፍ መግቢያ እንዲህ የሚል ሊሆን ቻለ ...
“የምትናገሩትም ሆነ የምትጽፉት ነገር ታሪካችሁ ነው፤ ከዕድሜያችሁ በላይ ምድር ላይ ሊቆይ ይችላልና በጥንቃቄ ፃፉ፣ ተናገሩም፡፡'' ተብሏል፡፡
መጽሐፉ በዋናነት ሰዎች ከፈጣሪያቸው አላህ ሱ.ወ. አንፃር መልካም ጥርጣሬ እንዲያሳድሩ (ተፋኡል እንዲኖራቸው)፣ በዱንያ ሕይወታቸው እንዲበረቱና ተስፋ እንዳይቆርጡ፣ ዱንያንም በብልሃትና በጥንካሬ እንዲሻገሩ ሀሳብ ይሠጣል፣ መንገድ ይጠቁማል፡፡ በየትኛዉም ከባድ የዱንያ ማዕበል ዉስጥ ብትሆኑ ፊትለፊታችሁ ብሩህ ነው አብሽሩ አትፍሩ ይላል፡፡ ወዳጆቼ ... ምክሩና ምልከታው ከናንተም በላይ ለኔ ያስፈልጋል፡፡ እኔን ፀሐፊዉን፤ እናንተን አንባቢዎችንም ተጠቃሚዎች ያድርገን፡፡
#ሶባሐልኸይር #እስላማዊ #ትረካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ድርሰት በኢትዮጵያ አርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያን ዉስጥ ያለውን እምቅ የእዉቀት ሀብት ሲያሳይ እግረ መንገዱን በጥቂቶች የሚከናወኑ አስተዳደራዊ እና ስነ ምግባራዊ ብልሽቶች የፈተና ምንጭ መሆናቸውን ፍንትው አድርጎ የሚያስረዳ ሥራ ነው፡፡ ትረካውን ካደመጡ በኋላ በልቦለዱ ውስጥ የታመቁት ሀሳቦች አደባባይ ወጥተው ለውይይት መነሻ መሆናቸው አይቀሬ ነው፡፡
#በእኔቤት #ልብወለድ #ትረካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖድካስት 57ኛው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች የምታውቋት Sasu (@withsasu) ጋር ቆይታ አድርገዋል። ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እና ሌሎችም ነገሮች አውግተዋል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን።
#ቪንቴጅ_ፖድካስት #Podcast
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🛸ዳሎጵያ - ሳይንሳዊ ልብወለድ
"ይህ መፅሀፍ ሳይንስን ከመንፈሳዊነት ጋር ያጣመረ ስራ ነው… ዳኝነቱ ለአንባቢ ይሁን!... ነገር ግን አንድ ነገር ልበል… በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር በ1990 ዓ.ም ላይ
አንድ ሰው "ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ?" የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ… እኔም "ጠፈርተኛ" ብዬ መለስኩለት… ያው ጠያቂ መልሶ "ፊዚክስና ሂሳብ ላይ እንዴት ነህ?" ሲል ጠየቀኝ… "ጎበዝ አይደለሁም" አልኩት… እንደገና "ጥሩ የሆንክበት የትምህርት አይነት ምንድነው?" አለኝ… "ባዮሎጂ" በማለት ስመልስ… "በቃ ጠፈርተኛነቱን ተወውና ሀኪም ለመሆን በርትተህ ተማር" ብሎ የግል ሀሳቡን ሰነዘረልኝ… እኔ ግን ቅር ቅር አለኝ… በህይወት ዘመኔ አራት ነገር ለመሆን ፈልጌ አንዱም አልተሳካልኝም… ቄስ
(ሰባኪ)፣ ፓይለት፣ ጠፈርተኛና አስተዳዳሪ (ባለስልጣን) የመሆን ምኞት ነበረኝ… የትኛውም ምርጫ አልሆነልኝም… ነገር ግን ከሃያ ሁለት አመት በኋላ ሳላስበው በዚህ
መፅሀፍ ውስጥ እነዚህን አራቱንም የሙያ ዘርፎች ለራሴ ተወንኩባቸው… ደራሲ መሆን ለካ እንዲህ የልብ ያደርሳል!… እንዴት እንደረካሁ!!!... ተመስገን አምላኬ!!!"
- የደራሲው መልዕክት
📝 ሲሳይ መኳንንት
🎤 ተራኪ - ናኦድ ባዬ
▶️ 🎧 PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/SZDg
#ዳሎጵያ #ልብወለድ #ትረካ
"ይህ መፅሀፍ ሳይንስን ከመንፈሳዊነት ጋር ያጣመረ ስራ ነው… ዳኝነቱ ለአንባቢ ይሁን!... ነገር ግን አንድ ነገር ልበል… በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር በ1990 ዓ.ም ላይ
አንድ ሰው "ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ?" የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ… እኔም "ጠፈርተኛ" ብዬ መለስኩለት… ያው ጠያቂ መልሶ "ፊዚክስና ሂሳብ ላይ እንዴት ነህ?" ሲል ጠየቀኝ… "ጎበዝ አይደለሁም" አልኩት… እንደገና "ጥሩ የሆንክበት የትምህርት አይነት ምንድነው?" አለኝ… "ባዮሎጂ" በማለት ስመልስ… "በቃ ጠፈርተኛነቱን ተወውና ሀኪም ለመሆን በርትተህ ተማር" ብሎ የግል ሀሳቡን ሰነዘረልኝ… እኔ ግን ቅር ቅር አለኝ… በህይወት ዘመኔ አራት ነገር ለመሆን ፈልጌ አንዱም አልተሳካልኝም… ቄስ
(ሰባኪ)፣ ፓይለት፣ ጠፈርተኛና አስተዳዳሪ (ባለስልጣን) የመሆን ምኞት ነበረኝ… የትኛውም ምርጫ አልሆነልኝም… ነገር ግን ከሃያ ሁለት አመት በኋላ ሳላስበው በዚህ
መፅሀፍ ውስጥ እነዚህን አራቱንም የሙያ ዘርፎች ለራሴ ተወንኩባቸው… ደራሲ መሆን ለካ እንዲህ የልብ ያደርሳል!… እንዴት እንደረካሁ!!!... ተመስገን አምላኬ!!!"
- የደራሲው መልዕክት
#ዳሎጵያ #ልብወለድ #ትረካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እና ሌሎች አጫጭር ልብወለዶች
ይህ ድርሰት በ2017 ዓ.ም. ተጽፎ ለአንባበያን የበቃ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ሲሆን 'ሳይመረጥ የቀረው ለእናቶቸ የተላከው ደብዳቤ' ፣ 'የቱ ናት ኢትዮጵያ የቱን እንበላት' ፣ 'ይጣራል አድዋ' ፣ 'የጋራ ጡት አባይ' እና 'የመከነው ህልም' የተሰኙ የተለያዩ አጫጭር ልብወለዶች እና የጉዞ ማስታወሻዎችን የየዘ፣ ለማድመጥ የሚማርክ ትረካ ነው።
#በእኔቤት #ልብወለድ #ትረካ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተራኪ መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከጉግል ፕሌይ ስቶር ያግኙ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ገና!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM