Tele birr fast news
27 subscribers
19 photos
1 link
Fast news
Download Telegram
Forwarded from telebirr
በMWC ባርሴሎና 2024 ከተካሄዱ በርካታ ሁነቶች አንዱ የሆነው የGSMA የሚኒስቴሮች መርሃ ግብር፣ ሚኒስትሮችን፣ ተቆጣጣሪ ባለስልጣናትን እንዲሁም የሞባይል ዘርፉ ተዋንያንን ዲጂታል ኢኮኖሚውንና ማህበረሰባችንን እየቀረጹ ስላሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች፣ ፖሊሲዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ የሚመክሩበት በርካታ የሚኒስትሮች መርሃ-ግብር አካሂዷል፡፡

በሁነቱ ከቀረቡት የሚኒስትሮች መርሃ-ግብር መካከል “Steering the Digital Economy” በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው ስብሰባ ላይ "የG6 ሀገራት ዋና ስራ አስፈፃሚዎች” አባል የሆኑት የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ዋና ስራ አስፈፃሚዎቹ በአፍሪካ ካሉ መንግስታት እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የኢንተርኔትና የኔትወርክ ሽፋንን እና የአጠቃቀም ክፍተቶችን ለማጥበብ እንዲቻል የቁጥጥር ተግዳሮቶችን ለመፍታት እና አስቻይ ፖሊሲዎችን ለማምጣት እንዴት እየሰሩ እንዳሉ ተሞክሮዎችን አጋርተዋል።

ዋና ስራ አስፈጻሚያችን በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ለከተማ እና ለገጠር ማህበረሰቦች ፍትኃዊ እድሎችን ለመፍጠር በኮኔክቲቪቲ ስርጭት ላይ ያለውን ክፍተት ማረም አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የኮኔክቲቪቲ ችግሮችን መፍታት፣ ከኢንተርኔት ተደራሽነት ባለፈ የትምህርት፣ የፋይናንስ፣ የጤና እና የተለያዩ የዲጂታል አገልግሎቶች ተደራሽነትን የሚያካትት በመሆኑ በርካታ የህብረተሰብ ችግሮችን መፍታት እንደሆነ አጽንዖት ሰጥተዋል።
Channel photo updated
Forwarded from Ethio telecom

በ“ግሎባል ሲስተምስ ፎር ሞባይል ኮሚዩኒኬሽንስ አሶሲዬሽን” (GSMA) አዘጋጅነት የሚካሄደው የአለማችን ታላቁ የኮኔክቲቪቲ ሁነት፣ ሞባይል ወርልድ ኮንግረስ ባርሴሎና (MWC-Barcelona 2024) “Experience the power of connection” በሚል መሪ ሃሳብ ከ205 ሀገራት እና ግዛቶች የተውጣጡ 101,000 በላይ ተሳታፊዎች በአካል በተገኙበት ከየካቲት 18 -21ቀን 2016 ዓ.ም በስፔን ባርሴሎና ተካሂዷል፡፡

በሁነቱ የተለያዩ የፓነል ውይይቶች የተካሄዱ ሲሆን በመክፈቻው ዕለት የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ “The digital vision for telcos” በሚል ርዕሰ-ጉዳይ ፓነሊስት ሆነው ተሳትፈዋል፡፡ በፓነል ውይይቱም ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ቴክኖሎጂዎችን ማበልጸግ ብቻውን በቂ ያለመሆኑን እና በቴሌኮም ዘርፍ የተሳካ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማራመድ የተሰጥኦ ስትራቴጂ (Talent Strategy) ወሳኝ ሚና እንዳለው አፅንዖት ሰጥተዋል። አክለውም የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ሙሉ አቅም ለመጠቀም የሰለጠነ የሰው ኃይል እና ውጤታማ አመራር ያለውን ሚና አስምረውበታል።

እንደ 5G፣ AI እና ኳንተም ኮምፒውቲንግ ያሉ ቴክኖሎጂዎችን በስርአተ ትምህርት ውስጥ በማካተት እና የአጭር ጊዜ የስልጠና መርሃ ግብሮችን ለማቅረብ ከትምህርት እና ስልጠና ተቋማት ጋር በትብብር መስራት እንደሚገባም አክለዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በንግግራቸው፣ እኛ፣ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ለረዥም ጊዜ የቆዩ ስታንደርዳቸውን የጠበቁ አሰራር ስርዓቶቻችን ጥሩ ቢሆንም በኢንዱስትሪው የሚመጡ ለውጦችን ለመተግበር የሚያግዱን እንዳይሆኑና፣ አዳዲስ የቢዝነስ እይታ እና የአሰራር ስርዓት ለመከተል እንዲሁም ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ተግባራዊ ለማድረግ ተግዳሮት ሊሆኑብን አይገባም በማለት አሳስበዋል፡፡
Hi Ethio people
Forwarded from telebirr
እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ!

ዒድ አል-ፊጥርን አስመልክቶ ባህርማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ ከብር 99 ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል!

ዒድ ሙባረክ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።

ለተጨማሪ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://bit.ly/487Y93d

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
1👍1