telebirr
265K subscribers
4.83K photos
100 videos
69 files
1.56K links
The first mobile money platform in Ethiopia
Download Telegram
ኩባንያችን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለጉዳዮች ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ለሚያገኟቸው የአገልግሎት ክፍያዎች ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ በሆነው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብር በመጠቀም ለመፈጸም የሚያስችል አሰራር በዛሬው ዕለት ተግባራዊ አደረገ!
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለጉዳዮች በድረ ገጽ www.etrade.gov.et ላይ ለሚያገኟቸው የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ስያሜ እንዲሁም ተያያዥ አገልግሎቶች በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ሆነው አገልግሎት በማግኘት እና ክፍያቸውን በቴሌብር በመፈጸም ውጣውረዳቸውን ማስቀረት እና ውድ ጊዜያቸውን መቆጠብ እንዲችሉ ያደርጋል፡፡
ይህ አገልግሎት በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ በሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ 4.8 ሚሊየን ብር የአገልግሎት ክፍያ ለ38 ሺህ አገልግሎቶች ተፈጽሞበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ bit.ly/3TQz7xW
#ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በድረ-ገፅ www.etrade.gov.et ለሚያገኟቸው የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ስያሜ እንዲሁም ተያያዥ አገልግሎቶች ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!

#ቴሌብር ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ
የቴሌብር መላ ብድርዎን ለመክፈል ቀላል መንገዶችን እናጋራችሁ
በቴሌብር መተግበሪያ፡ የፋይናንስ አገልግሎትን መርጠው - ቴሌብር መላ ገፅ ላይ የእኔ ቴሌብር መላ የሚለውን በመምረጥ ሂደቶቹን ይከተሉ
ወይም
*127# በመደወል: (1) ፋይናንሺያል አገልግሎት ላይ ቴሌብር መላ - ቀጥሎም ብድር ለመክፈል የሚለውን መርጠው ሂደቶቹን ይከተሉ

#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት
ኩባንያችን ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት የቢዝነስ እንቅስቃሴ የሚያዘምን እና የሚያሳልጥ፣ የግልና የመንግስት ተቋማት ከፍተኛ የመረጃ ክምችት እና አጠቃቀም እንዲሁም ተዛማች የክላውድ አገልግሎት ፍላጎት የሚያሟላ የቴሌ ክላውድ አገልግሎትን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምሯል።

የቴሌክላውድ ኮምፒዩቲንግ አገልግሎቶች በሶስት አማራጮች የቀረበ ሲሆን Infrastructure as a Service (IaaS) መረጃዎቻቸውን ማስቀመጥ፣ መቀመር የሚያስችል የክላውድ መሰረተ ልማት፣ Platform as a Service (PaaS)- የሶፍትዌር አልሚዎች ካሉበት ሆነው ላበለፀጓቸው ሶፍትዌሮች የተሟላ የዳታቤዝ ማኔጅመንት ሲስተም (MySQL DB) የሚያገኙበት እና Software as a Service (SaaS)- በውጭ ምንዛሪ የላይሰንስ ክፍያ ሳይከፍሉ ሶፍትዌሮችን ከቴሌክላውድ በተመጣጣኝ ክፍያ በብር ማግኘት የሚችሉበት አገልግሎቶች ናቸው።

ቴሌክላውድ አገልግሎትን በድረ-ገጻችን https://telecloud.ethiotelecom.et ማግኘት የሚቻል ሲሆን ክፍያውንም ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ቴሌብር ካሉበት በመክፈል ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ፡ bit.ly/3Wa7eCI
#ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
መልካም ዜና ለአማራ ባንክ ደንበኞች!
በሁሉም የአማራ ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በቀላሉ ገንዘብ ወደ ቴሌብር አካውንት የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው!

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እጣ መውጫው ቀን ደረሰ!
1.5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የሶስተኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ሊጠናቀቅ ሶስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡
እድል ከእርስዎ ጋር ልትሆን ትችላለች
በቴሌብር መተግበሪያ፤ በ*127# ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ3 ብር እድልዎን ይሞክሩ!

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
Subscribe our Flexible, Fast and Secured Cloud Service online from https://telecloud.ethiotelecom.et and pay with the easy, fast, convenient and reliable mobile money service, telebirr.
Realizing #DigitalEthiopia
በአነስተኛ ክፍያ እንደልብዎ ይጠቀሙ!
በወርሃዊ ያልተገደበ ሞባይል ዳታ ጥቅል ያለሃሳብ ወሩን ሙሉ ያለገደብ በ999 ብር ብቻ የሞባይል ኢንተርኔት ይጠቀሙ!
ጥቅሉን በቴሌብር onelink.to/fpgu4m ወይም ማይ ኢትዮቴል onelink.to/7gnt54 መተግበሪያ አልያም *127# / *999# በመደወል ያግኙ!