telebirr
266K subscribers
3.34K photos
74 videos
59 files
1.09K links
The first mobile money platform in Ethiopia
Download Telegram
ነገ ሚሊኒየም አዳራሽ አይቀርም፤ አንጋፋ እና ወጣት ተወዳጅ ሙዚቀኞች ፈታ ሊያደርጓችሁ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል
ዝግጁ?
በቴሌብር *127# - 8 ( በቴሌብር ለመክፈል) - 4. (ለትኬት) - 2 (ማጀቴ ኮንሰርት)
ወይም በቴሌብር መተግበሪያ በቴሌብር ለመክፈል የሚለው ማውጫ ስር ትኬት ለመግዛት ብለው ያገኙታል።
እስካሁን ቴሌብር ካልተመዘገቡ ደግሞ መተግበሪያውን ከ onelink.to/fpgu4m አውርደው ወይም *127# ላይ በቀላሉ ሂደቱን ተከትለው ይመዝገቡ።
መልካም የሰንደቅ ዓላማ ቀን!
በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ከባህር ማዶ ለሚቀበሉ ደንበኞቻችን የ5 በመቶ ገንዘብ ስጦታ እና ከ500 ብር በላይ ለተቀበሉ ደግሞ የ2 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ በሚያስገኘው ፕሮግራማችን በመጨረሻው ዙር ለ153 ደንበኞች የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ አበርክተንላቸዋል፤ የተሸላሚዎችን ስም ዝርዝር ከታች ከተያያዘዉ ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ።

ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3Q6HJyS
በአገልግሎቱ ከዚህ ቀደም ደንበኞችን በድምፅና በተወሰኑ የሶሻል ሚዲያ አማራጮች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን በተናጠል ያስተናግዱ የነበሩ የጥሪ ማዕከሎችን አሰራር ያዘመነና በልዩ ልዩ አማራጮች ማለትም በድምጽ፣ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፣ በኢሜል፣ በድረ-ገጽ፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች፣ እንዲሁም ቻትቦትን (Chatbot) በመጠቀም የሚቀርቡ የደንበኞች ጥያቄያዎችን በአንድ ላይ አቀናጅቶ ለደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎች ማቅረብ በማስቻሉ ቀልጣፋና ተደራሽ የደንበኞች አገልግሎት ማቅረብ ያስችላል፡፡

ድርጅቶች እና ተቋማትም ይህን አገልግሎት ተጠቅመው የአገልግሎት አሰጣጣቸውን ለማሳለጥ ብሎም የደንበኞቻቸውን ተሞክሮ እና እርካታ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ የሚችሉበት ትልቅ እድል በመሆኑ አብራችሁን ለመስራት ፍላጎቱ ያላችሁ ድርጅቶች እና ተቋማት በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመገኘት አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ለተጨማሪ መረጃ፡ bit.ly/3gksBRi

#ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅሎቻችንን ይጠቀሙ፤
አብዝተው ያትርፉ!
ወርሃዊ የዳታ ጥቅል አገልግሎቶቻችንን በመግዛትዎ ከሚያገኙት ከፍተኛ ቅናሽ በተጨማሪ ወሩ ሳይጠናቀቅ ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ ከመደበኛው የኢንተርኔት ታሪፍ በ55% ቅናሽ 1 ሜ.ባ በ 9 ሳንቲም ብቻ አገልግሎት ያገኛሉ።
ጥቅሎቹን እንደ ሁልጊዜው በኢትዮ ገበታ *999# ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ እንዲሁም በቴሌብር እስከ 10 ጊ.ባ ያሉትን ጥቅሎች ከተጨማሪ 10% ቅናሽ ጋር ያገኟቸዋል።
የዳታ ጥቅሎቻችንን በመጠቀም አብዝተው ያትርፉ!
እንደፍላጎትዎ እለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የዳታ ጥቅል አገልግሎቶቻችንን በመግዛት ከሚያገኙት ከፍተኛ ቅናሽ በተጨማሪ የገዙት ጥቅል የቆይታ ጊዜ ሳይጠናቀቅ ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ ከመደበኛው የኢንተርኔት ታሪፍ በ55% ቅናሽ 1 ሜ.ባ በ 9 ሳንቲም ብቻ አገልግሎት ያገኛሉ።
Use more with our monthly mobile data packages, pay less!

No worries if your subscribed package ends before the validity period.
You can serf more with 9 cents per Megabyte (55% off)

Packages are available through My Ethiotel App, *999# & telebirr with 10% discount for up to 10 GB packages
በግጭት የተጎዱ ወገኖችዎን እና የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም አቅምዎ የፈቀደውን የገንዘብ መጠን በቴሌብር ወይም ወደ 9197 በመላክ ድጋፍ ያድርጉ!
በዓለም አቀፍ ጥሪ ጥቅሎቻችን ወደ ባህርማዶ በቅናሽ ይደውሉ!
የሚደውሉበትን ሃገር የያዘውን ጥቅል እስከ  60% በሚደርስ ቅናሽ ከቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች እንዲሁም *999# በመግዛት ያለሃሳብ ያውጉ!
በዌስተርን ዩኒየን ከባህርማዶ የተላከልዎትን ሃዋላ በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ይቀበሉ!
የተላከልዎትን ሃዋላ በቀጥታ ወደቴሌብር አካውንትዎ ሲያዘዋውሩ ደግሞ 5 በመቶውን በስጦታ እናበረክትልዎታለን።

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!