Archi + Tech time💡
5.9K subscribers
3.63K photos
57 videos
61 files
941 links
⌛️ Explore the #future of #tech and #architecture! Uncover cutting-edge concepts, #AI breakthroughs, fashion design innovations, art, scientific discoveries, and more.

Questions? @techtimeeee

Follow the future — tailor your interests in these dynamic…
Download Telegram
👾ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) በተመለከተ የተሻሻለ ውሳኔ ተላልፏል።

🔩የአዲስ አበባ #ከተማ አስተዳደር ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) እና ተያያዥ የግንባታ ፈቃድ መመሪያዎችን #አስመልክቶ የተሻሻለ ያለውን ውሳኔ አስተላልፏል።

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ህንፃዎች ከይዞታ ወሰን #የሚኖራቸው ርቀት (Set Back Regulation) በተመለከተ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም ውሳኔ ማስተላለፋ ይታወቃል።

🌙በመመሪያው ላይ ግልፅ ያልሆኑና በአሰራር ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልጉ ጉዳዮችን በተመለከተ ደግሞ ካቢኔው ሰኔ 10/2016 ዓ.ም ባካሄደው ሶስተኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ #በመወያየት #ማሻሻያ ተደርጎ ወደ ስራ ተገብቶ ነበር።

🔘የተሻሻለው ውሳኔ ማስተለፍ ያስፈለገው የሴትባክ ህግ አፈፃፀም ሂደት ላይ የታዩ ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም በከተማዋ ውስጥ ከግንባታ ፈቃድ ጋር በተያያዘ ከአልሚዎችና ፕላን ፈፃሚ ተቋማት #በኩል #በተደጋጋሚ የሚቀርቡ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ያስችል ዘንድ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከመመሪያው ላይ ተመልክቷል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለከተማዋ ፕላን እና ልማት ቢሮ የተጻፈው ደብዳቤ " የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት በ1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ #ተወያይቶ #እንዲያፀድቅ የቀረበውን ራሱን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛው ስፋትና የፊት ለፊት ገፅታ ርዝመት ጥናት ካቢኔው ተወያይቶ ያሳለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንድታደርጉ" ሲል ይገልጻል።

🔥በእዚህም መሰረት ከ 28/12/17 ዓም ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን እና ልማት ቢሮ የከተማዋ #ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ፣ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፣ የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ እንዲሁም  #ለሁሉም የክፍለ ከተማ የፕላንና ልማት ጽ/ቤቶች የካቢኔውን ውሳኔ እንዲያስፈጽሙ መመሪያ አውርዷል።

የተሻሻለው ውሳኔ መሰረት #ግንባታዎች ከዋና መንገድ፣ ከንኡስ ዋና መንገድ ፣ከሰብሳቢ መንገድ እንዲሁም #ከውስጥ ለውስጥ መንገድ #ሊኖራቸው ስለሚገባ የወሰን ጠርዝ ርቀት ከተያያዘው ዶክመንት ይመልከቱ።

Via : ቲክቫህ ኢትዮጵያ


👀Join us @techtimee
✈️🎮Follow the FUTURE ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌍 Africa is splitting apart — and a new ocean is being born! 🌊⏺️


🪐In Ethiopia’s Afar region, 3 tectonic plates are #pulling away as a pulsing mantle plume rises from Earth’s depths. Scientists say this geologic “heartbeat” is #reshaping the continent. One day, East Africa will break off — and seawater will flood in to form a brand-new ocean. 👾🎮

#new #ocean #africa #world #explore #photography #viral


👀Join us @techtimee
✈️🎮Follow the FUTURE ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔡Dynamic New Landmark: The Future Česká Budějovice Arena


New Landmark for Česká Budějovice! 💎

💙Designed by WilkinsonEyre and Boele Architects, the 5,000-seat sports and #cultural arena will be a dynamic new addition to the city. With its sculptural, elliptical form, the building will anchor a #new #public square and act as a #gateway to the exhibition park.

A flexible #space for sports, concerts, and conferences.
A catalyst for urban #regeneration and civic #identity.

⭐️Architects: WilkinsonEyre + Boele Architects
Year: Planned for 2025


👀Join us @techtimee
✈️🎮Follow the FUTURE ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏙️ Dubai’s Skyline Gets a New Icon!


⚙️The stunning Binghatti Skyblade, a 66-storey #skyscraper, has just been unveiled near the Burj Khalifa in Downtown Dubai. Slated for completion in #2027, the tower will feature 621 luxury residential units and be crowned with a breathtaking rooftop infinity pool.🙂

✅️A bold new #addition to the city’s ever-evolving skyline!🎮


👀Join us @techtimee
✈️🎮Follow the FUTURE ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM