Tech News ®️
112 subscribers
10 photos
2 files
5 links
Download Telegram
Channel created
👋 እንኳን ወደ Tech News ቻናላችን በደህና መጡ!

እኛ በቴክኖሎጂ ዓለም ውስጥ አዳዲስ ዜናዎችን፣ መሳሪያዎችን፣ አዲስ ሀሳቦችን እና የመረጃ ቅልጥፍናን በፍጥነትና በቀላሉ ለእርስዎ እናቀርባለን።

📰 በዚህ ቻናል ላይ የምትገኙት፦

🛜 አዳዲስ የቴክ ዜናዎች

📱 የስማርትፎኖች እና መሳሪያዎች ምርመራ

🤖 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና መሻሻል ቴክኖሎጂዎች

🌍 የአለም የቴክኖሎጂ እንቅስቃሴዎች

🧠 የቴክኖሎጂን የተለቀ ትርጉምና ትርጉም ለቀላሉ መረዳት

እርስዎ የቴክ ፍላጎት ያላችሁ ሆነው ወደ መረጃ እና ልምድ የተመላለሱ ተከታታዮች ናችሁ፣ Tech News ለእርስዎ ነው።

📲 ቻናላችንን ይከታተሉ፣ ጓደኞቻችሁን ይጋብዙ፣ ከቴክ ዓለም ጋር ።

🔔 Tech News —አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃ የሚያገኙበት ቦታ!
Model - Infinix unveils Zero
Mini tri-fold concept


New infinix Model released


Tech News ®
Model ➡️ iPhone 17 Pro

አዲሱ ዲዛይን እንዴት አያችሁት?

Tech News ®
የ ዛሬውን ጭዋታ ለማየት አሪፍ website ተጠቀሙበት ::

https://www.livesports088.com
CRICFy_TVcom.cricfy.tvv3.5.apk
9.8 MB
ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታ በ ጥራት በ english commentator የሚያሳይ አፕ
aistudio.google.com

Google አዲሰ Ai photo edit ማድረጊያ ለቋል ሙክሩት የፈለጋችሁትን Photo ታሰገባላችሁ ከዛ edit አድርጎ ይሰጣችኅል::