Tech pluse
2.1K subscribers
95 photos
5 videos
337 files
194 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

​✅ Tech News

✅ App Reviews

✅ Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
APKMirror Installer (beta).apk
38.7 MB
💠 ይሄ application install አልሆንላችሁ ያሉትን application ከነ ችግሩ ያመጣላችኋል then እናንተ ምን እንደሆነ አጣርታችሁ
Install የምታረጉበትን way ያሳችኋል install any way ብላችሁ ታደርጉታላችሁ ።


@tech_pluse19
❤7🔥4👍2🥰1
💬ቴሌግራማቹ ከምታስቡት በላይ Storage እንደያዘባቹ ታዉቃላቹ?

🔥ስልካቹ ብዙ ጊዜ Storage Full እያለ የሚያዝጋቹ ከሆነ Storage ቹን ከሚይዙ ምክንያቶች አንዱ ቴሌግራም ነዉ ለዝህ ይህን አስተካክሉ።

ወደ ቴሌግራም ፕሮፋይላቹ ግቡና ትንሽ ወደ ታች ወረድ በሉ ➡️ ከዛ Data and Storage ንኩ➡️ ከዛ Storage Usage የሚለዉን ንኩ ➡️ ከዛ Clear Cache የሚለዉን ነክታቹ Clear አድርጉ።

ይህን በማድረግ በፊት ከነበረዉ የተሻለ Storage ማግኘት ትችላላቹ።

በቪዲዮ ከፈለጋችሁ ደግሞ 👇👇
📹
https://vm.tiktok.com/ZN8YtxTrn/

በተረፈ 🔥👌🔥አርጉ
❤4🔥3🥰1
PLAYFy_TV_v1.3.apk
12.2 MB
የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ የምትመለከቱበት ገራሚ app ነው!!

​የአፑ በውስጡ ብዙ server ይዟል፦

✅ምንም አይነት player አይፈልግም
✅ ከፍተኛ ጥራት (HD Quality)
✅ የቀጥታ ውጤቶች (Live Scores)
✅ ያመለጡን ጨዋታዎች በሃይላይት ማየት ይቻላል።

​አውርዳችሁ ፈታ በሉበት👍
በ reaction አበረታቱን አይከፈልበትም🔥
🔥9🥰5❤4👍4
Blackmagic Camera.apk
34.2 MB
🛜ጥራት ያላቸውን photo ክና video የምትቀርፁበት ፅድት ያለ አፕ ነው።

💠App በውስጡ shutter speed,white balance እና ሌሎችንም camera setting በውስጡ የያዘ አፕ ኘው።

🌐ተጠቀሙበት reaction አያስከፍልም react አድርጉ🫡


♻️@tech_pluse19

♻️@tech_pluse19
❤10🥰4🔥2
🌻2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣🌻 አዲስ አመት ገባ🌻🌻


🌻በዚህ አዲስ አመት ጦርነት ችግር ርሃብ ማንሰማበት ህይወታችን ሚለወጥበት የታመመ ሚድንበት ስራ ያጣው ሚያገኝበት ፀዴ ዓመት ያድርግልን 🙏

🔥መልካም በዓል ለሁላችሁም 🔥
❤5🥰2👍1
ዛሬ ቻናላችን 2k ለመግባት 2 member ብቻ ቀርቶታል ።
ስለዚህ share በማድረግ 2k እንሙላዉ።

በአል እና 2k መግባቱን ተከትሎ ለ 5 እድለኛ members safari/ tele topup ይኖራል so ማታ 2:00 ይጀምራል ።


Sharr♻️@tech_pluse19
Sharr♻️@tech_pluse19
❤5🔥2👏1🤔1
Notion.apk
100.6 MB
​📌 ተማሪ ከሆናችሁ ወይም ስራችሁን በአግባቡ ማደራጀት ከፈለጋችሁ—ይህ አፕ ህይወታችሁን ያቀልልላችኋል!
​ለተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ጊዜውን በአግባቡ መጠቀም ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው እጅግ አስፈላጊ የሆነ "All-in-One" መተግበሪያ ነው።
​በዚህ አፕ ምን መስራት ትችላላችሁ?

🔹 የተሟላ ማስታወሻ መያዝ (Smart Notes)
🔹 የትምህርትና የፈተና ሰሌዳ ማዘጋጀት (Study Schedule)
🔹 የዕለት ተዕለት ውሎን ማቀድ (Daily Tasks / To-Do List)
🔹 በህይወታችሁ እና በስራችሁ ውስጥ ያሉ ማንኛውንም ነገሮች በአንድ ማዕከል ማደራጀት
​ይሄ ሁሉ በአንድ ቦታ!

​👇 ሙሉ አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ከታች አለላችሁ፤ አይታችሁ አውርዱና ተጠቀሙበት!

https://vt.tiktok.com/ZSqHyBKtf/
https://vt.tiktok.com/ZSqHyBKtf/

​▫️
@tech_pluse19
▫️
@tech_pluse19
❤7🔥3👏1
Camera Assistant(@abapp41566).apk
9.1 MB
Camera Assistant

💥በስልካችሁ በቀንም በማታም ፅድት ያሉ photo and videos ለመቅረፅ በጣም ፀዴ አፕ ነው ።

ስለአጠቃቀሙ video👇

https://vt.tiktok.com/ZSqpkGkWG/

Copy link guys

@tech_pluse19
@tech_pluse19
❤5🥰2👍1
filmic-pro-v7.2-mod.apk
118.6 MB
🕹Good day for all filmmakers!
Try this mod, hope you will find it working well!

💥ለቀረፃ ለphoto እና የተለያዩ cinimatic ለሆኑ ነገሮች ምትጠቀሙት app ነው


@tech_pluse19
❤4🔥1
🏆ጠቃሚ ዌብሳይቶች  ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ

1.
ifixit.com ✂️
📌ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ።

2.
ninite.com ⏳
➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ።

3.
tinywow.com 🌐
➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት

4.
filecr.com ✅
👌ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ

ከጠቀማችሁ 👍
❤4🔥4
GameNova
🎮Truckers of Europe 3 እውነተኛ ሹፌር መሆን ከፈለጋችሁ 🔝share @gamer0974
መዝናኛ የሚሆናችሁ ፅድት ያለ ጌም ነው guys ::


@tech_pluse19
❤4🥰2🔥1
Tecno bezel-less concept phone.
❤4🔥1🥰1😱1
የሮቦቶች የጉርሻ (ቲፕ) ጥያቄና በስተጀርባው ያለው ምስጢር

በአሁኑ ወቅት በሮቦት በሚታገዙ አገልግሎቶች ላይ የጉርሻ (ቲፕ) ጥያቄ መቅረቡ አነጋጋሪ ሆኗል። በላስ ቬጋስና ኒውዮርክ የሚገኙ ማሽኖች በዲጂታል ስክሪን ቲፕ ቢጠይቁም፣ ገንዘቡ ለማን እንደሚሄድ ግልጽ አለመሆኑ ደንበኞችን ግራ አጋብቷል። አንዳንድ ኩባንያዎች ጉርሻው ለሰው ሰራተኞች እንደሚሰጥ ቢገልጹም፣ ለሮቦቶች የሚሰጥን ቲፕ የሚቆጣጠር ሕግ ባለመኖሩ ስግብግብ አሰሪዎች ለራሳቸው ትርፍ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ። ደንበኞች ይህንን እንደ "ስነ-ልቦናዊ ጫና" የሚመለከቱት ሲሆን፣ የአሰራሩ ቀጣይነትም በድርጅቶች ታማኝነትና በደንበኞች የኪስ ምላሽ ላይ የተመሰረተ ይሆናል።

© 2019 E.C. @Tech_pluse19 Powered by Lenege TM
❤2😁1
🚨 ትራምፕ በAI ዙሪያ የሚነሱ ስጋቶችን “ፈጠራ እና ትልቅ ማጭበርበር!” ሲሉ አጣጣሉት።

እንደ ሳም አልትማን እና ኢሎን ማስክ ያሉ የቴክኖሎጂው ቁንጮዎች “የAI ሞዴሎች ከቁጥጥር ውጪ ሊሆኑ ስለሚችሉ ገደብ ይደረግበት” እያሉ ቢጮኹም፣ ትራምፕ ግን ነገሩን የሴራ ቲዎሪ አድርገውታል። “በAI እና በዳታ ሴንተሮች ላይ የተጠነሰሰ ሴራ አለ” ያሉ ሲሆን፣ የአሜሪካን የቴክኖሎጂ እድገት መግታት ቻይናን መጥቀም ነው ብለዋል።
የእሳቸው አቋም አጭርና ግልጽ ነው፡ “በAI ያሸነፈ፣ አለምን ያሸንፋል!” ለዚህ ደግሞ አዲስ የመንግስት ህግና ገደብ ሳይሆን የሚያስፈልገው “ጠንካራ እና ብልህ (High IQ!) ፕሬዝዳንት” ብቻ ነው በማለት በራሳቸው መተማመን ተናግረዋል።

ይሄን ሰውዬ አንድ ተው የሚለው እንጣ ! 🤦‍♂️😂

© 2019 E.C. @Tech_pluse19 | Powered by Lenege TM
❤3👎1
ftg (@samitip).apk
8.8 MB
👉በዚህ ማንኛውንም በሌላ ቋንቋ የተሰራ የዩቲዩብ ቪዲዮ ፊልም ሙዚቃ እና ትምህርታዊ ቪዲዮ በቀላሉ በአማርኛ በትርጉም ማየት ትችላላችሁ

ከፕሌይይስቶር ለማውረድ 👇
👉
DOWNLOAD NOW

🫵ስለአጠቃቀሙ ቪዲዮ እስኪለቀቅ በሪአክሽን 👍🤩😍❤️
❤5👍4🔥3
Samsung M08 እና F08 ስልኮቹን ለገበያ አቅርቧል ሁለቱም ስልኮች ከስም ልዩነት ዉጪ ተመሳሳይ ስልኮች ናቸዉ።

Display: 6.7" HD+ LCD, 90Hz
Chipset: MediaTek Helio G99
RAM/Storage: 4GB + 64GB
Rear: 50MP + 2MP
Selfie: 8MP
Battery: 6,000mAh
Charging: 25W
Protection: IP64
Network: 4G only

≈$176
❤4🔥3👎1👏1
🤖 DeepSeek ከHuawei ጋር በAI Chip ቴክኖሎጂ ላይ ትብብር ፈጥረዋል

የቻይናው AI ኩባንያ DeepSeek ከHuawei ጋር በመተባበር ለHuawei Ascend AI chips የተመቻቹ የፕሮግራሚንግ መሳሪያዎችን እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ። ይህ ትብብር የቻይና ቴክ ኩባንያዎች በNvidia እና CUDA ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ለመቀነስ የሚያደርጉት ጥረት አካል ነው። DeepSeek እና Huawei በ128 Ascend 950 chips ላይ የተመሰረተ “supernode” ሲስተምም በጋራ እያሻሻሉ ሲሆን፣ DeepSeek ከNvidia CUDA ይልቅ ቀላል የፕሮግራሚንግ ሞዴል እንዳለው የገለጸውን TileLang የተባለ open-source ቋንቋም እየተጠቀመ ነው።

2019 E.C. @Tech_pluse19 |
🥰2👎1😁1
AddisTV.apk
93.5 MB
🖱በማንኛውም አይነት ቋንቋ የተሰሩ ፊልሞችን በአማርኛ ትርጉም ለማየት የሚያስችላችሁ ምርጥ APPLICATION አውርዳችሁ ተጠቀሙት

🔰አፑ ካልሰራላችሁ በዚህ ሊንክ አውርዱት👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addistv.app
❤4🔥2👏2
Ethiopian TV and FM 2.3.2 .apk
7.4 MB
ማንኛውም እጃቹ ላይ ባለ ስልክ ቀጥታ ስርጭት የ Tv ፕሮግራሞችን የምትመለከቱበት እና የ radio ፕሮግራሞችን የምታዳምጡበት ምርጥ አፕልኬሽን


አጠቃቀሙ ላልገባቹ ሰዎች ከታች ባላው ሊንክ ቪድዮ መመልከት ትችላላቹ👇👇
❤2🔥1