ለ90 ዓመታት ሳይፈታ የቆየዉ የሂሳብ እንቆቅልሽ በ88 ሰዓታት ዉስጥ ተፈታ።
ኦፕን ኤአይ አዲስ ሞዴል እና 10 ሺህ የሚጠጉ የኤ.አይ ኤጀንቶችን በመጠቀም ለ90 ዓመታት ያህል መፍትሔ ያልተገኘለትን የሂሳብ ስሌት በ88 ሰዓታት ውስጥ እንደፈታ ገልጿል።
ኩባንያዉ ናቪዬ-ስቶክስ የተሰኘዉ ሂሳባዊ ስሌት ዉስጥ የሚገኘዉን የዘመናት ጥያቄ ነዉ መፍታት የቻለዉ።
ናቪዬ-ስቶክስ ሂሳባዊ ስሌት(equation) እንደ ውኃ፣ አየር እና መሰል ነገሮች እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ለመረዳት የሚያስችል የሂሳብ ክፍል ነዉ።
ኦፕን ኤአይ እንደገለጸው የኤ.አይ ኤጀንቶቹ ሂሳባዊ ስሌቱን ለመፍታት ሶስት ሚሊዮን የሚጠጉ መልዕክቶችን ተለዋውጠዋል።
በተጨማሪም 130 ቢሊዮን የኤ.አይ ቶከኖችን ተጠቅመዋል። ኩባንያው እንዳስታወቀዉ ይህ ሥራ የ10 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ነው።
ይህ ሂሳባዊ ግኝት በገለልተኛ የሂሳብ ባለሙያዎች ተጣርቶ ከተረጋገጠ ኦፕን ኤ.አይ የአንድ ሚሊዮን ዶላር ሽልማት አሸናፊ ይሆናል።
https://t.me/+a4ROPrBVUEVhNWY0

🆒2
ማይክሮሶፍት ለሰው ልጅ ደህንነትና ክብር ቅድሚያ የሚሰጥ አዲስ የኤ.አይ የሥነ-ምግባር መመሪያ ሊያወጣ ነው።
ማይክሮሶፍት በቀጣይ የሚያበለጽጋቸውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴሎች ምርምር እና ልማት በትክክለኛው አቅጣጫ ለመምራት የሚያስችል አዲስ የሥነ-ምግባር ረቂቅ መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
በረቂቅ መመሪያው መሠረት የማይክሮሶፍት የኤ.አይ ሥርዓቶች ከሰዎች የሚሰጣቸውን ማስተካከያዎች መቀበል፣ ለሰዎች ሊገባ በሚችል መንገድ መግባባት እንዲሁም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተግባራቸው በሰዎች ቁጥጥር ሥር መሆን የሚችሉበትን አቅጣጫ ማካተት ዋና ትኩረቱ ነው።
ኩባንያው ይህንን መመሪያ ለማዘጋጀት የዘርፉ ባለሙያዎችን ያሳተፈ የብዙ ወራት የጥናት እና የውይይት ጊዜያት እንደወሰደ ገልጿል። የሕዝብ አስተያየትንም የሚያካትተው መመሪያ ኩባንያው በቀጣይ የሚያበለጽጋቸውን የኤ.አይ ሞዴሎች ለማሠልጠን እንደ መሠረታዊ አቅጣጫ ይውላል።
የማይክሮሶፍት ኤ.አይ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙስጠፋ ሱሌይማን መመሪያው ኩባንያው ለሚያለማቸው የኤ.አይ ሥርዓቶች ሁሉ መሰረት እንደሚሆን ተናግረዋል።
@tebeb11 @tebeb11

🏆1😎1
አሊባባ የኤአይ ውድድሩን አፋፍሟል፤ እስከ 10 ትሪሊዮን ፓራሜትር የሚደርስ ሞዴል እያበለጸገ ነው።
የቻይናው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አሊባባ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዕድገቱን ለማፋጠን አዲስ ቺፕ፣ ከፍተኛ አቅም ያለው የኤአይ ሞዴል እና ሰፊ የዳታ ማዕከል መሠረተ ልማት ለማስፋፋት የሚረዳ እቅድ ይፋ አድርጓል።
ኩባንያው ከአሁኑ ዋና የኤአይ ሞዴሉ እስከ አራት እጥፍ የሚበልጥ አዲስ ሞዴል እያሰለጠነ ነው። የሞዴሉ መጠን ከ5 እስከ 10 ትሪሊዮን ፓራሜትር ሊደርስ እንደሚችል አስታውቋል። ይህም የኤአይ ሞዴሎች የማሰብ፣ የመተንበይ እና ውስብስብ ሥራዎችን የመፈጸም አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ካለው ዓለም አቀፍ ውድድር ጋር የሚገናኝ እርምጃ ነው።
አሊባባ የኤአይ መሠረተ ልማቱንም በስፋት ለማሳደግ እየሰራ ነው። የአሊባባ ክላውድ ዓለም አቀፍ የዳታ ማዕከላት አቅም ከ20 ጊጋዋት እንዲሻገር አቅዷል። ይህ ኤአይ ከሞዴል ልማት ባሻገር ቺፕ፣ ክላውድ ኮምፒውቲንግ እና ዳታ ማዕከላትን ያካተተ ሙሉ የቴክኖሎጂ ሰንሰለት ለመገንባት የሚደረግ ኢንቨስትመንት መሆኑን ያሳያል።
የኤአይ ቴክኖሎጂ መስፋፋት ለአሊባባ እንደ ኩባንያ የንግድ ዕድልን ከማስፋት ባሻገር፤ ለክላውድ ኮምፒውቲንግ፣ ለዳታ ማዕከላት፣ ለሴሚኮንዳክተር እና ለዲጂታል ኢኮኖሚ ዕድገት አዲስ የገበያ ፍላጎት እየፈጠረ ነው።

👍3
⚡️ Yneraxone Airdrop / Whitelist! 🚀 መሞከር ለምትፈልጉ
በቀላሉ የተወሰኑ የታስክ ነጥቦችን በመሰብሰብ ይሳተፉ!
Steps
start here፦ 👉➾ https://www.ynerax.one/?ref=TMZR2V Twitter (X)፦ Follow እና Repost ያድርጉ።
➾Connect ur Wallet፦ የ MetaMask ወይም Trust Wallet (ETH/BNB) አድራሻ አምጥተው Submit ያድርጉ።
➾ Invite፦ የራሶትን ሊንክ በማጋራት ተጨማሪ ነጥብ ያግኙ
➾ከ$5-$20000 ሽልማት ሳይሞላ ተመዝገቡ
ከናንተ ሚጠበቀው signup ማድረግና daily 1 ጊዜ Check ማድረግ ነው

❤3
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የሰው ሰራሽ እውቀት (AI) ውድድር በመሠረቱ በሁለት አገሮች መካከል ያለ ውድድር ነው ብለዋል፤ እነሱም አሜሪካ እና ቻይና ናቸው።
ትራምፕ፣ የAnthropic ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳሪዮ አሞዴይ፣ የAI እድገት ፍጥነት እንዲቀንስ የጠየቀውን ሀሳብ በተመለከተ እሱ ግን “እኔ የምደግፈው... እንሂድና እናሸንፍ” የሚል አቋም እንዳለው ተናግረዋል።
ትራምፕ እንደሚሉት፣ አሜሪካ በAI መስክ ከቻይና በግምት ከአንድ እስከ አንድ ዓመት ተኩል ቀድማለች።
እንደ ትራምፕ አባባል፣ የAI ልማትን ከመጠን በላይ መገደብ ወይም ማዘግየት አሜሪካ ያላትን የቴክኖሎጂ ቀዳሚነት ለቻይና እንድትሰጥ ሊያደርጋት ይችላል።
ስለዚህም የእሱ መልዕክት በአጭሩ፦ “ከመዘግየት ይልቅ ወደፊት እንሂድ እና ውድድሩን እናሸንፍ” የሚል ነው።
@Tebeb11 @Tebeb11

👍1🔥1💯1
ኦፕንኤአይ “ጂፒቲ-6.1 ሶል” የተባለ አዲስ ሞዴል ይፋ አደረገ
ኦፕንኤአይ ጂፒቲ-6 ሶል ከተለቀቀ ከሳምንት በኋላ ከጂፒቲ-6 አስትራ(GPT-6 Astra) ጋር ተቀራራቢ አፈጻጸም ያለው እና ዋጋው ቅናሽ የሆነውን ጂፒቲ-6.1 ሶል የተሰኘውን አዲስ ሞዴል አስተዋውቋል፡፡
ኩባንያው አዲሱ ሞዴል ለኮዲንግ፣ ለኮምፒዩተር አጠቃቀም እና ለሙያዊ ሥራዎች ከጂፒቲ-6 አስትራ ጋር የሚተካከል ብቃት እንዳለው ገልጾ፤ የግብዓት እና የውጤት (Input/Output) ዋጋውም በአምስት እጥፍ ቅናሽ እንደተደረገለት አስታውቋል፡፡
ጂፒቲ-6.1 ሶል በፕሮግራም አወጣጥ፣ ረጅም ሰነዶችን በመረዳት እና ባለብዙ ደረጃ ሥራዎችን በማከናወን ረገድ ከቀድሞው ጂፒቲ-6 ሶል የተሻለ አቅም አለው።
በተጨማሪም ውስብስብ ጥያቄዎች ሲቀርቡለት ትክክለኛ መልስ የመስጠት መጠኑ ከፍ ያለ ነው፡፡ የተሰጡ ገደቦችን በማክበር እና ያልተፈቀዱ ድርጊቶችን ከመፈጸም በመታቀብ ረገድ የተሻለ አስተማማኝነት አለው።
እንደ ቴክ ክራንች ዘገባ ጂፒቲ-6.1 ሶል ለሁሉም ፕላስ ፣ ፕሮ ፣ ቢዝነስ እና ኢንተርፕራይዝ ተጠቃሚዎች በቻትጂፒቲ ዎርክ እና ኮዴክስ ላይ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
@Tebeb11 @tebeb11

👍14💯7🆒7❤1
Nigeria ተማሪዎች በየቀኑ ነፃ Internet እንዲጠቀሙ አዲስ ፕሮግራም ጀመረች
Nigeria የተማሪዎችን የInternet ተደራሽነት ለማሳደግ አዲስ የfree mobile data ፕሮግራም ጀምራለች።
የNigerian Communications Commission (NCC) እና Association of Licensed Telecommunications Operators of Nigeria (ALTON) በመተባበር ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት platforms እና content በየቀኑ ያለ የdata ክፍያ እንዲጠቀሙ እድል ፈጥረዋል።
ይህ ማለት ተማሪዎች ለonline learning፣ educational resources እና ሌሎች የተፈቀዱ የትምህርት ይዘቶች Internet data ለመግዛት ተጨማሪ ወጪ ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።
በAfrica ውስጥ የInternet ዋጋ እና ተደራሽነት አሁንም ትልቅ ችግር በመሆኑ፣ እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞች በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የdigital divide ን ለመቀነስ ሊረዱ ይችላሉ::
Internet ለትምህርት እንደ መሠረታዊ መሣሪያ እየሆነ በመጣበት ጊዜ፣ data ወጪን መቀነስ ብዙ ተማሪዎችን ወደ digital education ለማስገባት ትልቅ ሚና ሊኖረው ይችላል።
@Tibeb11 @Tebeb11

👍8🔥3❤2
Forwarded from 𝗔𝗯𝗶 𝗷𝗼𝗯𝘀
Gemini ai pro ሚሰጥ bot አግንቼ ነበር እና 15 ሰው invite ማረግ አለብኝ active የሆናችሁ 15ሰው start አርጋችሁ screenshot ላይ እንዳለው group join አርጉ ከዛ "I joined continue"ሚለውን ንኩት
ለ 1 ሰው 18month gemini ai pro ከ giveaway ይኖራል 🎁
Link⬇️⬇️⬇️
https://t.me/hubxshop_bot?start=3mc8o0d3