The Christian News
5.32K subscribers
3.06K photos
27 videos
720 links
ይህ The Christian News ነዉ። ከመላዉ አለም ተዓማኒነት ያላቸዉ የክርስትያን ዜናዎች ይቀርቡበታል ከወደዱት ይቀላቀሉት።

@TCNEW
Download Telegram
ኢዮብ 28
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ እንግዲያሳ ጥበብ ከወዴት ትመጣለች? የማስተዋልስ ስፍራ ወዴት ነው?

²³ እግዚአብሔር መንገድዋን ያስተውላል፥ እርሱም ስፍራዋን ያውቃል።

ቤትን ለ #መስራት ፣ ትዳርን ለ #ማፅናት እንደዚሁም መልካም ፍሬ ለ #ማፍራት ጥበብ ያስፈልጋል ። የ #ጥበብ መገኛ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህንንም የምንማማርበትን #መድረክ #ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
ኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
³² ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።
እግዚአብሔር #ወንድ እና #ሴት አድርጎ በ #ጋብቻ ስላጠመረበት ምክንያት -  #ታላቅ  ምስጢር የምንማማርበትን #መድረክ #ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk