#አዲስ_መረጃ
በእውቀት የታነፀ፤ መሠረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት ይገባል-የሃይማኖት አባቶች
*************************
የኢትዮጵያን አንድነትና ቀጣይነት ለማረጋገጥ በእውቀት የታነፀ እና መሰረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡
በአሸባሪው ህወሓት የወደመውን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የጎበኙት የሃይማኖት አባቶቹ ውድመቱን ‘ኢትዮጵያዊ ስነ-ልቦና ያለው አካል አደረገው ለማለት አያስደፍርም’ ብለዋል፡፡
የሃይማኖት አባቶቹ የወደሙ ተቋማትን ከቀድሞው በተሻለ መልኩ መገንባት የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሃላፊነት በመሆኑ በአንድነት መቆም እንደሚገባም አስገንዝበዋል፡፡
ወገኑን የሚያከብርና አገሩን እንደ ጥንት አባቶች የሚወድ ትውልድ ለማፍራት የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ሁሉም ሃላፊነታቸውን እንዲወጡም ጥሪ ማቅረባቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

#እሩጫቸውን_ጨርሰዋል።
#ሩጫቸውን_በትጋት_ሮጠውለታልና_ያርፍ_ዘንድ_ወደራሱ_ወስዷቸዋል!!!
#ሩጫችውን_በትጋት_ሮጦውለታልና_ያርፍ_ዘንድ_ወደራሱ_ወስዷቸዋልታቸው ተወራርደው ካገለገሉት አንዱ ወንጌላዊ ሽመልስ ረጋ (ጋሼ ሽሜ) አርፈዋል።
እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲያደርግ ጸሎታችን ነው።
#የመሠረተ_ክርስቶስ_ቤተክርስቲያን_አገልገሎቶች !!

#10ሚሊዮን_ብር_ተሰብስቧል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና
በመስቀል አደባባይ በነበረው መረሃ ግብር 10 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል።
“ስለ ኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በዘፀዐት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት ጥር 1 በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የምልጃ ፤ የአምልኮ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ መረሃ ግብር ከወንጌላውያን አማኞች 10 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ እንደተቻለ ተገልጿል።
የተሰበሰበውን ገንዘብም የዘፀዓት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን መሪ መጋቢ ዮሐንስ ግርማ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ ለሆኑት አቶ ጥራቱ በየነ አስረክበዋል።
በዛሬው እለት በከተማ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት በነበረው የርክክብ መረሃ ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት መጋቢ ዮሐንስ ግርማ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ከቀረበው ጥሪ አንጻር ጥሪውን ተቀብለን ለተጎዱት እንድንጽልይ እና ሃብት እንድናሰባስብ ታስቦ በተከናወነው መረሃ ግብር ላይ 10 ሚሊዮን ብር እንደተሰበሰበ ጠቅሰው ለዚህም በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚገኙ በድጋፉ የተሳተፉ ወንጌላውያን አማኞችን አመስግነዋል።
ድጋፉን የተረከቡት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በበኩላቸው የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን በዘላቂነት የማቋቋም እና ከችግራቸው ለማላቀቅ በተሰለፍነው፤ በምንሰራው ስራ ባቀረብነው ጥሪ መሰረት ሁሉም ሕብረተሰብ ባለው አቅም ድጋፍ ሲያደርግ እንደቆየ ጠቅሰዋል።
ይህንን ጥሪ ከተቀበሉ መካከል የወንጌላውያን አማኞች አንዱ እንደሆኑ የጠቀሱስት ሃላፊው ወንጌላውያን በዚህ በጎ ስራ በመሳተፍ ላድረጉት ድጋፍ ምስጋናቸው አቅርበው አሁንም ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አንስተዋል።

#ፓስተሩ_ታስረዋል።
ፓስተር ቢኒያም ሽታየ በፖሊስ ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል በአሁኑ ስዓት በፖሊስ ጣብያ እንደሚገኙ ታውቋል።
ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ በመስቀል አደባባይ ጉዳይ አቋማቸውን በግልፅ ማራመዳቸው በፖሊስ እንዲያዙ ምክኒያት እንደሆነም ከቅርብ ቤተሰባቸው ያገኘነው መረጃ ያመልክታል።
ዛሬ ማለዳ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ይዘው እንደወጡ ነው በጸጥታ አካላት ለጥያቄ እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ያመሩት።
በአሁኑ ሰዓት ወደ ፓሊስ ጣቢያ ከገቡ ከ2ሰዓታት በላይ ሆኗቸዋል።

#በሆድህ_አትደግ
The Christian News - የክርስቲያን ዜና
በጥበብ ሰው አቤል የኪዳን ልጅ እና በአገልጋይ እና ጋዜጠኛ ታምራት ሞቲ የተዘጋጀው እና “በሆድህ አትደግ” የሚል መጠሪያ ያለው በአይነቱ ልዩ የሆነ የግጥም ሲዲ ተመረቀ።
በኢትዮጵያ ስነ መለኮት ድሕረ ምረቃ ት/ቤት EGST የገጣሚዎቹ ወዳጆች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተመርቆ ለአድማጮች ቀርቧል።
16 ግጥሞችን የያዘው እና “በሆድህ አትደግ” የሚል መጠሪያ ያለው ይህ የግጥም ሲዲ በዋናነት ለራሳችን ሳይሆን ለሌሎች መኖር እንዳለብን የሚያሳይ ሲሆን ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን በጥበብ መስራት እንድትችል እና ወጣቶች በጋራ የመስራትን ባህል ማሳደግ ያስችሉ ዘንድ የተዘጋጅ ነው ሲሉ ገጣሚዎቹ ለክርስቲያን ዜና ተናግረዋል።
በመረሃ ግብሩ ላይ ነብይ ዘነበ ግርማ የእግዚያብሄር ቃል በማካፈል ዘማሪ ቢኒያም መኮንን በዝማሬ ያገለገሉ ሲሆን ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ የግጥም መድብሉን አጠቃላይ ይዘት እና አቀራረብ በተመለከተ ሰፋ ያለ ዳሰሳ አቅርበዋል።
ጋሽ ንጉሴ በዳሰሳቸው ገጣሚዎቹ በጽሁፋቸው ውስጥ በርካታ ዘይቤዎችን መጠቀማቸው እና ጭብጦቹም ወደ ሰውም ወደ ራስም ወቀሳ የሚያቀርቡ በመሆናቸው ተወዳጅ ያደርጋቸው ሲሉ ተናግረዋል።
ጋሽ ንጉሴ አክለው በቅኔ መነጋገር መልካም ስለሆነ እንድዚህ አይነት ስራዎችን ልናበረታታ እና አውጥተን ልንጠቀምባቸው ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።
ምንም እንኳን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውስጥ በርካታ እምቅ አቅም ያላቸው ልጆች ቢኖሩም የስነ ጽሁፍ ስራዎች ግን ፕሮግራም ለማሟያ ከማዋል የዘለለ ተግባር ሲከወን አይታይም በመሆኑም ገጣሚዎቹ ይህ ነገር ከቤተክርስቲያን ውስጥ ሊቀረፍ እና ቤተክርስቲያን ለስነ ጽሁፍ እና ለጥበብ ስራዎች ትኩረት ልትሰጥ ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።
የግጥም ሲዲው አዘጋጆች እንደገለጹት ከሆነ ይህ ስራ ተመርቆ ለአድማጮች መቅረቡ በቤተክርስቲያን ውስጥ በርካታ አቅም ይዘው የተቀመጡ ወጣቶችን ሊያነቃ እንደሚችል እምነት እንዳላቸው ከክርስቲያን ዜና ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናገረዋል።
በምርቃት ስነ ስረዓቱ ላይ ሌሎች ተጋባዥ ወጣቶች የተለያዩ የግጥም ስራዎቻቸው ያቀረቡ ሲሆን ገጣሚዎቹ በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙ ተጋባዥ እንግዶችን እና ጥሪ የተደረገላቸውን እንዲሁም ስራውን በማዘጋጀት ውስጥ አስተዋጾ ያበረከቱ አካላትን ያመስገኑ ሲሆን በርካታ አገልጋዮችም የግጥም ሲዲውን በይፋ ለመላው አድማጮች እንዲሆን በጽሎት መርቀውታል።

ር. ሊ. ጳ ፍራንችስኮስ ለዩክሬን ሰላም፣ ጸሎት እና ጾም እንድናደርግ አሳሰቡ
ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ በዩክሬን ሰላም በመደፍረሱ የተሰማቸውን ሐዘን በገለጹበት መልዕክታቸው፣ እግዚአብሔር በዩክሬን ሰላምን እንዲያወርድ ምዕመናን በጸሎት እና በጾም እንድንተባበር አደራ ብለውናል።

#መካነ_ኢየሱስ_ተፈራረመች
The Christian News - የክርስቲያን ዜና
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ እና በማስተር ቢውልደር ሴንተር መካከል የአጋርነት ፊርማ ተከናወነው።
የፊርማ ስነ ስረዓቱን በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በኩል የቤተክርሲትያኒቱ ፕሬዝደንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ በማስተር ቢውልደር ሴነተር በኩል ደግሞ ቄስ ዶ/ር ጥላሁን መኮንን የአጋርነት ፊርማውን አኑረዋል።
ከማስተር ቢውልደር ሴነተር ጋር ቤተክርስቲያኒቱ ስትሰራ የመጀመሪያ እንዳልሆነ እና ብዙ ትብብር እና በሴንተሩ በኩልም ድጋፍ ሲደረግ እንደነበረ በፈርማው ስነ ስረዓት ወቅት የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ፕሬዝደንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ የገለጹ ሲሆን ይህ ነገር በአሁኑ ሰዓት ወደ ፊርማ እንዲሸጋገር አድርጎታል በልዋል።
በትንሹ የሚጀመር ነገር ነገ ላይ ለብዙዎች በረከት እና ለእግዚያብሄር ቤት አገልግሎት ትልቅ ድርሻ እንደሚኖረው ተናግረዋል።
መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካ ያደረገው እና ሰዎችን በኢኮኖሚካሊ፤ ማህበራዊ እና በተለያዩ ዘርፎ በተለይም በትምህርት እራሳቸውን ማሳደግ የሚፈልጉ አገልጋዮችን መደገፍ አላማው መደገፍ ማስተርስ ቢውልደር ሴነተር የተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚሰራ ተቋም ሲሆን በሀገራችን በስምምነት ደረጀ የኢትዮጵይኣ ወንጌላዊት ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን ነች።
ተቋሙ 5 ራዕዮችን ይዞ የሚስራ እንደሆነም በፊርማው ስነ ስረዓት ላይ ቄስ ዶ/ር ጥላሁን መኮንን ተናግረዋል።
ዝርዝር መረጃውን በቪዲዮ ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://www.youtube.com/watch?v=iE1Q5-vETNM

YouTube
Ethiopian #አዲስ መረጃ #አሰሞኑ ዋና ዋና ዜናዎች #ፓስተር በቀለ 80ኛ ዓመታቸው ላይ ሰርፕራይዝ ተደረጉ
ለዛሬ የሰሞኑ ዜናዎችን ዘርዘር አድርገን ይዘንላችሁ መጥተናል። ሙሉውን ከተከታተላችሁ በኋላ ሃሳባችሁን አጋሩን!!!
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመኣችሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_በአጭር የጽሁፍ መልዕክት መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to…

#12_ቤተርክስቲያናት_ተዘጉ።
በርዋንዳ 12ሺህ ቤተ ክርስቲያን የተዘጋ ሲሆን መንግስት በዚህ ስራው ይገፋበታል እየተባለ ነው።
በፈረንጆቹ 2018 8 ሺህ አብያተ ክርስቲያናትን በመዝጋት የተጀመረው የመንግስት ዘመቻ የቤተ ክርስቲያን መስራቾች ቢያንስ በስነ መለኮት እና ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ እንደ ማሟያ ይጠይቃል።
ከዚህ በተጨማሪ ለመመስረቻ 1ሺህ አባላትን ማስመዝገብ ይጠበቅበታል ይላል በወቅቱ የወጣው ህግ። ኮቪድ 19 ከገባ ወዲህ ደግሞ ተጨማሪ 4ሺህ አብያተ ክርስቲያናት ተዘግተዋል።
6 መጋቢያን ህጉን ሲቃወሙ የመንግስትን ውሳኔ በመቃወማቸው ምክኒያት የመንግስትን ህግ ላለመታዘዝ በማሴር በሚል ለእስር ተዳርገዋል።
@Open Doors

ባሳለፍነው ሳምንት (ከሰኔ 20 እስከ ሰኔ 24 2014 ዓ.ም) የፒ/ኤል/አይ (ፓስተራል ሊደርሺፕ ኢኒስቲቲዩት) አራተኛ ዙር የመሪዎች ሥልጠና ለቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገር አቀፍ እና ቀጣና መሪዎች እና ባለቤቶቻቸው በቤተ ክርስቲያኒቱ የኩሪፍቱ ማዕከል ተሰጠ፡፡
ይኸው ሥልጠና በፒ/ኤል/አይ ተቋም እና በቤተ ክርስቲያኒቱ መካከል በተደረገ ስምምነት ለአራት ዙሮች ያህል የተከናወነ ሲሆን የአራተኛው ዙር ሥልጠናም “ደቀ መዛሙርትን፣ ደቀ መዛሙርት አድራጊዎችን፣ እና መሪዎችን ማብዛት” በሚል ርዕስ ተሰጥቷል፡፡
ይህንኑ ሥልጠና በመሥጠት ሂደት ላለፉት ዓመታት ከቤተ ክርስቲያኒቱ ጋር በአጋርነት የሠራውን ፒኤልአይ ተቋምን እና የተቋሙ ዓለም አቀፍ ቢሮ ዳይሬክተር ዶ/ር ስኮት ሪች እና ባለቤታቸው ሎሪ ሪችን ቤተ ክርስቲያናችን ታመሰግናች፡፡
ከዚሁ የመሪነት ሥልጠና ቀደም ብሎም በመጋቢ ፍሬድ ሃርትሊ በሚመራው የዓለም ዓቀፍ የጸሎት ማዕከል አማካኝነት ዓመታዊ የጸሎት ሥልጠና እና ትምህርት በዋና ጽሕፈት ቤቱ አዳራሽ ለቤተ ክርስቲያኒቱ መሪዎች እና አገልጋዮች መሰጠቱ ይታወሳል፡፡
ምንጭ Ethiopian Kale Heywet Church Communication