"የምርጫዬ" መተግበሪያ የአጠቃቀም ቅደም ተከተል
1.“ምርጫዬ” የተሰኘውን የመራጮች መመዝገቢያ መተግበሪያ ከPlay Store / APP Store በማውረድ በስልክዎ ላይ ይጫኑ፣
2.በስልክዎ ላይ ከተጫኑ ዝርዝር መተግበሪያዎች ውስጥ “ምርጫዬ” የሚለውን መተግበሪያ ይክፈቱ፣
3.በመቀጠልም ከተከፈተው የ“ምርጫዬ” መተግበሪያ ላይ የሚጠቀሙበትን ቋንቋ ይምረጡ፣
4.ቋንቋ መርጠው ከገቡ በኋላ ከሚያገኟቸው ዝርዝሮች ውስጥ “የእርስዎን መገለጫ ይፍጠሩ” የሚለውን ይጫኑ፣
5.በመቀጠል “በፋይዳ አማካኝነት ወደ መለያ” የሚለውን አማራጭ ይጫኑ፣
6.የፋይዳ ገጹ ሲመጣልዎ ከፋይዳ መታወቂያዎት ላይ 16 አኅዝ ያለውን ቁጥር (FAN) ካስገቡ በኋላ በስልክዎ የሚላክልዎን ባለስድስት አኅዝ የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ይሙሉ፣
7.መረጃዎን ከፋይዳ ሲያገኙ “ይቀጥሉ” የሚለውን በመጫን መተግበሪያው የሚጠይቆዎትን ቀሪ መረጃ በማስገባት መስማማትዎን በሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ፣
8.በመቀጠል ያስገቡትን መረጃ ወደ መተግበሪያው ለመላክ “አስገባ” የሚለውን በመጫን ከመተግበሪያው ቋሚ የመራጭነት መለያ ቁጥር ያገኛሉ፤ ይህ ሊይዙት የሚገባ ቋሚ የመራጭነት መለያ ቁጥርዎ ነው፣
9.ያስታውሱ! ቋሚ የመራጭነት መለያ ቁጥር አገኙ ማለት ምዝገባዎ ተጠናቋል ማለት አይደለም “ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይመዝገቡ” የሚለውን መጫን ይኖርብዎታል፣
10.በመቀጠልም በአድራሻዎ መሠረት ቅርብ የሆነ የምርጫ ጣቢያ ለመምረጥ የምርጫ ጣቢያ ዝርዝር ያገኛሉ፣
11.ከሚያገኙት የምርጫ ጣቢያ ዝርዝሮች ውስጥ የሚቀርቦዎን የምርጫ ጣቢያ በመምረጥ “ይመዝገቡ” የሚለውን ይጫናሉ፣
12.በመረጡት ምርጫ ክልል በኗሪነት ያሎን ቆይታ በዓመት እና በወር ያስገባሉ። ያስገቡትን መረጃ ትክክለኛነት በማረጋገጥ በሳጥኑ ላይ ምልክት በማድረግ ያረጋግጡ የሚለውን በመጫን ለምርጫው እራስዎን ይመዘግባሉ፣
13.በመቀጠል የመታወቂያዎን ዓይነት በመምረጥ የመረጡትን መታወቂያ ፊት እና ጀርባ ፎቶ ማንሣት እና ማያያዝ፣
14.መቀጠል ለምርጫ ቀን ይዘው የሚመጡት ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የምርጫ ካርድ ከ48 ሰዓት በኋላ ከመተግበሪያው ያገኛሉ፣
15.ምርጫ ካርዶን አትመው ለመያዝ “ወደ ዋና ገጽ ይመለሱ” የሚለውን አማራጭ በመጫን ዋና ገጽ ላይ የሚገኘውን “ያትሙ” የሚለውን አማራጭ መጫን ይኖርብዎታል።

Book .pdf
39.6 MB
Ferejat Megazine vol 1 Issue 28
የስልጤ ዞን ሴት አመራሮችና የተለያዩ ሴት አደረጃጀቶች በዞኑ ምስራቅ ስልጢ ወረዳ በተደራጁ ሴቶች የለሙ የተለያዩ የግብርና ስራዎችን ጎበኙ።
በወረዳው ማርች ኤይትን ምክንያት ባድረግ በባሎ ቀሪሶና ሰዳ ቀበሌያት በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው በከብት ማድለብ፣የእንቁላልና የስጋ ዶሮ በማርባት ኑሮኣቸውን የለወጡ ሴቶች ስራዎቻቸው ተጎብኝተዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የስልጤ ዞን ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ዋና ሀላፊ ወ/ሮ ሀይሪያ ስርሞሎ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ምክትል ቢሮ ሀላፊና ህጻናት ዘርፍ ሀላፊ ወ/ሮ አምሪያ ስራጅን ጨምሮ ሌሎች የዞንና የወረዳ ሴት አመራሮች ፣የዞን ሴቶች ማህበር፣ሴቶች ፌደሬሽን፣የየሴክተሩ ስር ኣተ ጾታ ኦፊሰሮች፣የመምሪያው ማኔጅመንትና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጀማል ሀሰን እና የወረዳው ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ጽ/ቤት ወ/ሮ ለይላ ሁሴን ሴቶች በግብርናው ዘርፍ ተደራጅው ኑሮኣቸውን እንዱያሻሽሉ የተሰሩ ስራዎችን አስመልክተው ገለጻ አድርገዋል።
በርካታ ሴቶች የግብርና ሙሉ ፓኬጅ ተጠቅመው በወተት ላምና በዶሮ እርባታ እንዲሁም በተለያዩ የጓሮ አትክልትና ፍራፍሬ በመሰማራት ራሳቸውን ከመለወጥ አልፈው ለሌሎች የስራ እድል መፍጠር መቻላቸውን አብራርተዋል።
በግብርናው ዘርፍ በማህበርና በግል ሆነው በተለያዩ የግብርና ልማት የተሰማሩ ሴቶች ባደረጉት ንግግር ወረዳው ያመቻቸላቸው የብድር አቅርቦት እንዲሁም የተደረገላቸውን ድጋፍ መነሻ በማድረግ ዶሮ፣የወተት ላም በማርባት እና የተለያዩ የጓሮ አትክልትና ፍራፍሬ በማልማት ብድራቸውን መልሰው በመቶ ሺዎች መቆጠብ መቻላቸውን ተናግረዋል።
የስልጤ ዞን ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ሀላፊ ወ/ሮ ሀይሪያ ስርሞሎ የዞኑን ሴቶች ኢኮኖሚታዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተሰሩ ስራዎች በርካታ ሴቶች ተደራጅተ ሀብት ማፍራት መቻላቸውን ተናግረዋል።
በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በኢንተር ፕራይዝ ተደራጅተው በግብርናው ዘርፍ የሰሩት ስራ ለሌሎች አከባቢዎችም ሞዴል የሚሆን እንደሆነ በማንሳት ተሞክሮውን ማስፋት እንደሚገባ አሳስበዋል።