የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ከባህር ዳር
ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት
ባህር ዳር (መጋቢት 2018) —
በመጀመሪያ፣ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት ለጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ለተመራቂዎችና ለቤተሰቦቻቸው በሙሉ እንኳን ለታላቁ የምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ልባዊ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ዛሬ የምታከብሩት ድል የዓመታት የልፋታችሁና የጥንካሬያችሁ ውጤት በመሆኑ ኩራታችን ላቅ ያለ ነው።
ይህ የምረቃ መርሃ-ግብር ከመደበኛው የትምህርት ስኬት ባለፈ፣ የተማሪዎች ህብረት አመራሮች በአካዳሚክ ዘርፍም ጭምር ያላቸውን ቁርጠኝነትና ብቃት በተግባር ያስመሰከሩበት ልዩ አጋጣሚ ሆኖ ውሏል።
በዚህ በዓል ላይ የተገኙት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት አማረ ደጉ፣ በምረቃው ላይ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡት አራት የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች ያላቸውን ኩራት ገልጸዋል።
እነዚህ ተወካዮች፦
1️⃣አንተነህ ኑርልኝ
2️⃣ስለአባት ፈንታ
3️⃣ታምራት ታደለ
4️⃣ጥጋቡ ጫኔ
የተጣለባቸውን ከፍተኛ የተማሪዎች አገልግሎት ሃላፊነት እየተወጡ፣ በተመሳሳይ ሰዓት በትምህርታቸው እጅግ ከፍተኛ ውጤትና ማዕረግ (Great Distinction) ማስመዝገባቸውን ፕሬዝዳንቱ በደስታ ተናግረዋል።
"ዛሬ የተመረቁት የህብረታችን ተወካዮች፣ የተማሪዎች ህብረት በአገልግሎት ብቻ ሳይሆን በአካዳሚክ ደረጃም ቢሆን የተሻለና አርአያነት ያለው ስራ እንደሚሰራ ህያው ምስክሮች ናቸው፤" ሲሉ ፕሬዝዳንት አማረ ደጉ ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንቱ አክለውም፣ እነዚህ ወጣቶች "አመራርነት በትምህርት ላይ ጫና ይፈጥራል" የሚለውን የተሳሳተ አመለካከት በመስበር ለሌሎች ተማሪዎች ትልቅ ተምሳሌት መሆናቸውን ጠቁመዋል።
በመጨረሻም፣ የተማሪዎች ህብረቱ ይህንን ድርብ ድል በማክበር ለተመራቂዎቹና ለቤተሰቦቻቸው መልካም ምኞቱን የገለጸ ሲሆን፣ በቀጣይም ህብረቱ በአካዳሚክና በአገልግሎት ዘርፍ ያለውን ጠንካራ ተሳትፎ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጧል።
ዘጋቢ፦ ቃለአብ ሰሙንጉስ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ

❤7👍1🔥1🏆1
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
Photo
ትኩረት ለሁላችሁም!
ሰላም ውድ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ BiT ተማሪዎች!
በፈተና ውጥረት የዛለ አእምሯችሁን የሚያድስ፣ አዳዲስ ጓደኞችን የሚያስተዋውቃችሁና ድብቅ ችሎታችሁን የምታሳዩበት ልዩ ስፍራ አዘጋጅተንላችኋል።
ራሳችሁን ከማንኛውም ሱስ ጠብቃችሁ በካምፓስ ቆይታችሁ 'Wow' የሆነ ታሪክ መስራት ትፈልጋላችሁ? ወይስ ሳታውቁት የሱስ ወጥመድ ውስጥ ገብታችሁ መውጫ መንገድ አጥታችኋል? ምናልባትስ ሱስን ተቋቁሞ የሚያሸንፍ ጠንካራ ስብዕና ለመገንባት ቆርጣችኋል?
እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችሁ ላይ ነው! የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ Anti-Drug እና Anti-HIV ክለብ አዲሱን ቢሮውን በይፋ ከፍቷል! ይህ ቢሮ መዝናኛ ብቻ አይደለም፤ ሱስን በፈጠራና በእውቀት የምናሸንፍበት፣ ሕይወት የሚቀየርበት ልዩ ማዕከል ነው!
ለምን ወደ እኛ ትመጣላችሁ?
1. ለመዝናናት፦ በመጽሐፍ ንባብ ፣ በተለያዩ ውድድሮች ተሳታፊ ለመሆንና ድንቅ ሽልማቶችን ለማሸነፍ!
2. ለመለወጥ፦ ሱስን ለማቆም ለምትታገሉ ተማሪዎች ሚስጥራችሁ ተጠብቆ ሙያዊ ድጋፍና ምክር ለማግኘት!
3. ለማደግ፦ በስነ-ልቦና፣ በክህሎትና በአመራር ብቃት (Leadership) ዙሪያ የሚሰጡ ልዩ ስልጠናዎችን (Trainings) ለመውሰድ!
አሁን ላይ የምትገኙበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምን፣ እኛ ጋር ቦታ አላችሁ። የእኛ ክለብ አባል መሆን ማለት ለጤናማና ለተሳካ የካምፓስ ሕይወት ዋስትና ማግኘት ማለት ነው።
የት ነው የምታገኙን?
ቢሮአችን 'መልህቅ ቢሮ' — ወደ ሴቶች ዶርም ገባ ብሎ በ20 ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
ኑ! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!።
ዛሬ የምታደርጉት ውሳኔ የነገ ህይወታችሁን ይወስናል!
አንቲ-ድራግ ክለብ፦ ለጤናማና ለተሳካ የካምፓስ ሕይወት!"
ወይም
ቃልኪዳን
የ አንቲ ድራግ ክለብ ፕሬዚዳንት
0912063375

❤12👍4👏2🔥1
💻 BiT AI HACKATHON 2026: REGISTRATION IS OPEN!
Attention BiTians! It’s time to stop talking and start building. The Faculty of Computing Association is bringing you the ultimate 48-hour challenge.
"Build the Future with AI"
✌️ Tracks: 🌾 Agri-Tech | 📚 Edu-Tech | 💳 Trade & Fintech | 💡 Open-Tech
💰 THE PRIZES:
🥇 1st Place: 10,000 ETB
🥈 2nd Place: 8,000 ETB
🥉 3rd Place: 6,000 ETB
📜 All participants get official certificates!
🔥 Special Spotlight on Edu-Tech::
Our partner Askuala Link is looking for the next big thing in Education. If your Edu-Tech project stands out, you could win an extra bonus and the chance for Full Funding & Partnership to scale your project into a real business!
🗓 Timeline:
Reg Deadline: April 2
The Hack: April 3 - 4
The Pitch: April 5
Don't miss out on this great tech event.
👉 Register Now: bduai.bernos.et
👉 Join for Updates: @computingfca
BUILD. SHIP. WIN. 🚀💻
#BiTHackathon #AI #EthiopiaTech #SoftwareEngineering #Innovation #BDU
───────────────
@computingfca
@computingfcachat

🔥4❤1
🌟 ታላቅ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል! 🌟
ለመላው የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT) ተማሪዎች በሙሉ!
የተማሪነት ህይወት ከመማሪያ ክፍል በላይ ነው! የፈጠራ አቅማችሁን የምታሳድጉበት፣ ተሰጥኦአችሁን የምታሳዩበት እና ለወደፊት ህይወታችሁ ጠቃሚ ክህሎቶችን የምትገበዩባቸው የኢንስቲትዩታችን ክበባት እና ማህበራት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቋችኋል።
በተማሪዎች ህብረት ስር የሚገኙት፦
🚀 የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ማዕከላት፦ Innovation Center, K-TIS, Syntax Hub
🎨 ኪነ-ጥበብ እና ስነ-ልቦና፦ Poly Art Club, TCU, ጸረ-ሱስ ክበብ
🏗 የሙያ ማህበራት (Associations)፦
Civil & Water Engineering Association And MSESA
Mechanical & Industrial Engineering Association
Computing Association
Electrical & Computer Engineering Association
Chemical & Food Engineering Association
Aerospace Engineering Association
በፌስቲቫሉ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
✅ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ማሳያ (Exhibitions)
✅ የሙያ ማህበራት ገለጻ እና የምዝገባ እድል
✅ አስደናቂ የመድረክ ትርኢቶች (Art & Music)
✅ አዳዲስ ጓደኞች እና ጠቃሚ ግንኙነቶች
📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
🕙 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራወንድ (Kehas Grounds)
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ኑ፣ ተሳተፉ፣ ተቀላቀሉ!
"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"
የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
#BiT_Clubs_Festival #Innovation #StudentLife #BiTSU #KehasFestival

❤6
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
Photo
💻 ላፕቶፕህን/ኮምፒውተርህን በዲጂታል መጠበቅ ትፈልጋለህ? 🛡
ሰላም የBiT ተማሪዎች!
በመውጫ በር ላይ ላፕቶፕ ስታወጡ የሚደርስባችሁን እንግልት እና ፍተሻ ለመቀነስ፣ እንዲሁም የንብረታችሁን ደህንነት በዘመናዊ መንገድ ለመጠበቅ አዲስ የዲጂታል አሰራር ተዘርግቷል! ✨
ለምን መመዝገብ አለብህ?
ፈጣን መውጫ፦ ወደ ፊት Scan በማድረግ ብቻ ያለምንም መጉላላት መውጣት ትችላለህ።
ከስርቆት መከላከል፦ በአጋጣሚ ንብረትህ ቢጠፋ በ Serial Number አማካኝነት በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለመፈለግ ያግዛል።
የደህንነት ዋስትና፦ የንብረትነት ማረጋገጫህ በዩኒቨርሲቲው ሲስተም ውስጥ በክብር ይቀመጣል።
🚀 አሁኑኑ ተመዝገብ፦
ይህንን ሊንክ በመጫን የላፕቶፕህን መረጃ በጥንቃቄ ሙላ፦
👉 https://cutt.ly/pc
📅 የመጨረሻ ቀን፦ እስከ አርብ (መጋቢት 25/2018 ዓ.ም) ድረስ ብቻ!
⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦
የራስህ ያልሆነ ወይም የተሳሳተ መረጃ ማስገባት በዩኒቨርሲቲው ህግ ያስጠይቃል።
ጊዜው ሳያልቅ ቀድመህ በመመዝገብ ራስህን ከእንግልት ጠብቅ!
"ንብረትህን በቴክኖሎጂ ጠብቅ፣ ጊዜህን ቆጥብ!"
የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
#BiT_Digital_Safety #LaptopRegistration #TechSafe #BiTSUemako

Google Docs
BiT Student Device Serial Number Collector
ይህ ፎርም የሚያገለግለው ተማሪወች ወደ ግቢ ይዛችሁት የምትገቡትን እንደ Laptop ወይም Computer ያሉ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ወደ ዲጂታል ስርዓት ለማስገባት ነው፤ ይህም ላፕቶፕ ይዛችሁ ስትወጡ Scan በማድረግ ብቻ ይዛችሁ እንድትውጡ እና የሚደርስባቸውን እንግልት ለመቀነስ በማሰብ ነው። በዚህ Link የላፕቶፕ ወይም የኮምፒውተራችሁን Serial Number መረጃችሁን እንድትልኩልን እንጠይቃለን፤…
❤13👏4
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
🌟 የችሎታ ማሳያ መድረክ፦ የBiT የኪነ-ጥበብ ምሽት (Talent & Open Mic Night) 🌟 በውስጥህ የታፈነ ጥበብ አለ? በግጥም፣ በሙዚቃ ወይስ በኮሜዲ ሰዎችን የማስደሰት ልዩ ችሎታ አለህ? እንግዲያውስ መድረኩ ያንተ ነው! የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ለግቢው ማህበረሰብ ድንቅ የጥበብ ምሽት ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ችሎታችሁን ለጓደኞቻችሁ እና ለታዳሚው ለማሳየት…
⚡️ የBiT ተማሪዎች ሆይ... አእምሮአችሁ "Shut Down" እንዳያደርግ "Refresh" ይፈልጋል! ⚡️
የፈተና ጭንቀት አጥንታችሁ ውስጥ ገብቷል? በኮድ፣ በካልኩለስ እና በዲዛይን የዛለውን ጭንቅላታችሁን ቆም አድርጉት። ማንበብ ብቻ ሳይሆን ራስን ማደስም ጥበብ ነው!
የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ልዩ የሆነ "Stress-Free & Talent Night" አዘጋጅቶላችኋል።
🎬 በምሽቱ ምን ይጠብቃችኋል?
ክብ ሰርተን "Chill" እናደርጋለን፦ የድሮ ጨዋታዎችን በጋራ እየተጫወትን የልጅነት ትዝታችንን እንቀሰቅሳለን።
የታለንት መድረክ፦ "ድምፅ አለኝ" የምትል የሙዚቃ ንጉስ፣ "ቃላት ይገዙልኛል" የምትይ የግጥም እመቤት... መድረኩ ያንቺ/ያንተ ነው!
Movie Night፦ ከትልቅ ስክሪን ፊት ተሰባስበን አሪፍ ፊልም እየተመለከትን በሳቅና በግርምት ዘና እንላለን።
Energy Boost፦ የፈተናን ውጥረት አውርደን፣ ለአዲሱ ቀን አዲስ ጉልበት የምንሰንቅበት ምሽት!
📍 መቼ እና የት?
ቀን፦ ሐሙስ ማታ
ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦ ፉትሳል (Futsal) ሜዳ ላይ
🍿 ማሳሰቢያ፦ ስናክህን፣ ውሃህን እና ትኩስ ጃኬትህን/ብርድ ልብስህን ይዘህ ና። ከጓደኞችህ ጋር የምታሳልፈው ይህ ምሽት ከፈተና ውጤትህ በላይ ትዝታ ይሆንሃል!
ማንም እንዳይቀር—BiT ደምቃ ታድራለች!
የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ
#BiT_Talent_Night #StressFree #StudentLife #MovieNight #Refresh #BiTSU

"የዛለ ሰውነትህን በኪነ-ጥበብ እና በጨዋታ እናድሰው!"

❤14👍3🤔1🤯1
Forwarded from BiT SU Official Information Group
🎬Movie Night Poll: Choose Your Vibe
Time: Tomorrow Night @ 1:00 AM
Time: Tomorrow Night @ 1:00 AM
Anonymous Poll
29%
The Dictator
22%
The Hangover
16%
Rush Hour
11%
Final Destination 5
21%
Avatar: Fire and Ash
❤1
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ pinned «🎬Movie Night Poll: Choose Your Vibe
Time: Tomorrow Night @ 1:00 AM»
Time: Tomorrow Night @ 1:00 AM»
🚨 ዛሬ ማታ! BiT በደስታ ትታመሳለች! 🚨
የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ሆይ...
አእምሮአችሁ "Shut Down" እንዳያደርግ "Refresh" ይፈልጋል! ⚡️
የፈተና ጭንቀት አጥንታችሁ ውስጥ ገብቷል? በኮድ፣ በካልኩለስ እና በዲዛይን የዛለውን ጭንቅላታችሁን ቆም አድርጉት። ማንበብ ብቻ ሳይሆን ራስን ማደስም ጥበብ ነው! የዛሬዋ ምሽት ለየት ያለች ናት—የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ልዩ የሆነ "Stress-Free & Talent Night" አዘጋጅቶላችኋል።
🎬 በምሽቱ ምን ይጠብቃችኋል?
ክብ ሰርተን "Chill" እናደርጋለን፦ የድሮ ጨዋታዎችን በጋራ እየተጫወትን የልጅነት ትዝታችንን እንቀሰቅሳለን።
የታለንት መድረክ፦ "ድምፅ አለኝ" የምትል የሙዚቃ ንጉስ፣ "ቃላት ይገዙልኛል" የምትይ የግጥም እመቤት... መድረኩ ያንቺ/ያንተ ነው!
Movie Night፦ ከትልቅ ስክሪን ፊት ተሰባስበን አሪፍ ፊልም እየተመለከትን በሳቅና በግርምት ዘና እንላለን።
Energy Boost፦ የፈተናን ውጥረት አውርደን፣ ለአዲሱ ቀን አዲስ ጉልበት የምንሰንቅበት ምሽት!
📍 የት እና መቼ?
ቀን፦ ዛሬ ሐሙስ ማታ (መጋቢት 24/2018)
ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦ ፉትሳል (Futsal) ሜዳ ላይ
"የዛለ ሰውነትህን በኪነ-ጥበብ እና በጨዋታ እናድሰው!"
🍿 ማሳሰቢያ፦ ስናክህን፣ ውሃህን እና ትኩስ ጃኬትህን/ብርድ ልብስህን ይዘህ ና። ከጓደኞችህ ጋር የምታሳልፈው ይህ ምሽት ከፈተና ውጤትህ በላይ ትዝታ ይሆንሃል!
ማንም እንዳይቀር—ዛሬ BiT ደምቃ ታድራለች!
የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ
#BiT_Talent_Night #StressFree #StudentLife #MovieNight #Refresh #BiTSU #TonightInBiT

😁12❤2🤯1
🎤 Get Ready, BiT Community!
The English Language Improvement Center (ELIC-BiT), together with the Academic Quality Assurance and Enhancement Office, proudly invites YOU to an exciting and inspiring Debate & Public Speaking Competition!
📅 When? Saturday afternoon, April 4, 2026 (26/07/2018 E.C.)
⏰ Time? 2:30–4:30 PM (8:30–10:30 LT)
📍 Where? Kehas (ቀኃስ) Reception place
Are you passionate about ideas?
Do you love listening to powerful speeches?
Are you ready to witness creativity, confidence, and sharp thinking in action?
Then this event is for YOU!
👏 Come cheer for your fellow students as they take the stage to demonstrate their critical thinking, English communication skills, and innovative perspectives.
🎙 Expect bold arguments, inspiring messages, and an afternoon filled with energy and learning.
Your participation makes the event more vibrant, more meaningful, and more fun!
📌 Don’t miss it! Bring your curiosity, your voice, and your support — let’s make this competition unforgettable!

❤3
🌟 ታላቅ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል! 🌟
ለመላው የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT) ተማሪዎች በሙሉ!
የተማሪነት ህይወት ከመማሪያ ክፍል በላይ ነው! የፈጠራ አቅማችሁን የምታሳድጉበት፣ ተሰጥኦአችሁን የምታሳዩበት እና ለወደፊት ህይወታችሁ ጠቃሚ ክህሎቶችን የምትገበዩባቸው የኢንስቲትዩታችን ክበባት እና ማህበራት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቋችኋል።
በተማሪዎች ህብረት ስር የሚገኙት፦
🚀 የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ማዕከላት፦ Innovation Center, K-TIS, Syntax Hub
🎨 ኪነ-ጥበብ እና ስነ-ልቦና፦ Poly Art Club, TCU, ጸረ-ሱስ ክበብ
🏗 የሙያ ማህበራት (Associations)፦
Civil & Water Engineering Association And MSESA
Mechanical & Industrial Engi Association
Computing Association
Electrical & Computer Engi Association
Chemical & Food Engi Association
Aerospace Engi Association
Materials SE association
በፌስቲቫሉ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
✅ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ማሳያ (Exhibitions)
✅ የሙያ ማህበራት ገለጻ እና የምዝገባ እድል
✅ አስደናቂ የመድረክ ትርኢቶች (Art & Music)
✅ አዳዲስ ጓደኞች እና ጠቃሚ ግንኙነቶች
📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
🕙 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራወንድ (Kehas Grounds)
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ኑ፣ ተሳተፉ፣ ተቀላቀሉ!
"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"
የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
#BiT_Clubs_Festival #Innovation #StudentLife #BiTSU #KehasFestival
ለመላው የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT) ተማሪዎች በሙሉ!
የተማሪነት ህይወት ከመማሪያ ክፍል በላይ ነው! የፈጠራ አቅማችሁን የምታሳድጉበት፣ ተሰጥኦአችሁን የምታሳዩበት እና ለወደፊት ህይወታችሁ ጠቃሚ ክህሎቶችን የምትገበዩባቸው የኢንስቲትዩታችን ክበባት እና ማህበራት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቋችኋል።
በተማሪዎች ህብረት ስር የሚገኙት፦
🚀 የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ማዕከላት፦ Innovation Center, K-TIS, Syntax Hub
🎨 ኪነ-ጥበብ እና ስነ-ልቦና፦ Poly Art Club, TCU, ጸረ-ሱስ ክበብ
🏗 የሙያ ማህበራት (Associations)፦
Civil & Water Engineering Association And MSESA
Mechanical & Industrial Engi Association
Computing Association
Electrical & Computer Engi Association
Chemical & Food Engi Association
Aerospace Engi Association
Materials SE association
በፌስቲቫሉ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
✅ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ማሳያ (Exhibitions)
✅ የሙያ ማህበራት ገለጻ እና የምዝገባ እድል
✅ አስደናቂ የመድረክ ትርኢቶች (Art & Music)
✅ አዳዲስ ጓደኞች እና ጠቃሚ ግንኙነቶች
📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
🕙 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራወንድ (Kehas Grounds)
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ኑ፣ ተሳተፉ፣ ተቀላቀሉ!
"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"
የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
#BiT_Clubs_Festival #Innovation #StudentLife #BiTSU #KehasFestival
❤1👍1
🚀 ደውሉ ተደውሏል! ፌስቲቫሉ አሁን ተጀምሯል! 🚀
ለታላቁ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል ቀጠሮ የያዛችሁ የBiT ተማሪዎች በሙሉ፤ እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰዓት ደርሷል! አሁን በቀኃስ ግራውንድ (Kehas Grounds) ድባቡ ደምቋል፣ በዓሉ በይፋ ተጀምሯል።
✨ ምን እየጠበቃችሁ ነው?
የፈጠራ ውጤቶችን በአካል ለመመልከት...
ተሰጥኦአችሁን ለሚያሳድጉ ክበባት አባል ለመሆን...
ከአዳዲስ ጓደኞች ጋር ለመገናኘትና በኪነ-ጥበብ ለመዝናናት...
የፈጠራ እና የክህሎት ማዕድ አሁን ተከፍቷል! መቅረት አይታሰብም፤ ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ ፈጥናችሁ ኑ።
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራውንድ (Kehas Grounds)
🕙 ሰዓት፦ አሁን (ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ)
"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"
#BiT_Clubs_Festival #Innovation #BiTSU #LiveNow #KehasFestival

❤3😭1
አመራርና ተማሪዎች በአንድ ላይ!
የግቢው ኃላፊዎች የተማሪዎቻቸውን ድንቅ ስራዎች በአድናቆት እየተመለከቱ ቆይታ እያደረጉ ነው። ይህ አንድነት ለፌስቲቫሉ ሌላ ውበት ሰጥቶታል! 🌟💼"

❤5😭2