Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
ለላፕቶፕ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ የላፕቶፕ መመዝገቢያ ፎርም በሞላችሁበት ወቅት የገጠሙ ስህተቶችን ለማስተካከል የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት ተከታተሉ፦ 1⃣የሴሪያል ነምበር (Serial Number) ስህተት፦ ከሴሪያል ነምበር ይልቅ የላፕቶፕ ሞዴል (Model) የመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ መረጃው ትክክል ስላልሆነ የሞላችሁት ፎርም ከሲስተም ተሰርዟል። ስለዚህ በአዲስ መልክ በድጋሚ እንድትሞሉ እናሳስባለን።…
Urgent Notice: Laptop Registration Update
This is to inform all students regarding recent issues identified in the laptop registration system. Please follow these instructions carefully:
1⃣Correction of Serial Numbers: Some students incorrectly entered their laptop Model instead of the Serial Number. Due to this error, your previous submissions have been cleared from the system. You are required to refill the form with the correct information.
2⃣Photo Display Issues: For those who reported that their photos are not appearing, this was caused by entering excessively long serial numbers. Please be informed that this is being fixed within the system.
Note: Please double-check your device's Serial Number before submitting the form to ensure your registration is successful.

❤4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለ BiT ተማሪዎች በሙሉ! 📢
ሰላም የዚህ ቻናል ተከታዮች፤
የተማሪዎች ህብረት መረጃዎችን ይበልጥ ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ BiT SU Official Informationየተሰኘ አዲስ እና ይፋዊ ቻናል መክፈታችንን እናበስራለን።
ከዚህ በኋላ ማንኛውም ትኩስ መረጃዎች፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች፣ የካምፓስ ጥሪዎች እና ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች የሚለቀቁት በአዲሱ ቻናላችን ብቻ ይሆናል። የቆየው ቻናል በቅርቡ አገልግሎት ስለሚያቆም ሁላችሁም አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ አዲሱ ቻናል ተቀላቀሉ፦
🔗 የመቀላቀያ ሊንክ፦ https://t.me/BiTUnion12
ይህ መረጃ ለሁሉም ተማሪዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ።
BiT SU Official Information
ትክክለኛ መረጃ ለተማሪዎች!

Telegram
BiT SU Official Information Channel
➤➤➤ This channel has been created to provide students with timely and relevant information from the Student Union and management offices.
bitstudentunion4@gmail.com
bitstudentunion4@gmail.com
❤4
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ pinned «አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለ BiT ተማሪዎች በሙሉ! 📢 ሰላም የዚህ ቻናል ተከታዮች፤ የተማሪዎች ህብረት መረጃዎችን ይበልጥ ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ BiT SU Official Informationየተሰኘ አዲስ እና ይፋዊ ቻናል መክፈታችንን እናበስራለን። ከዚህ በኋላ ማንኛውም ትኩስ መረጃዎች፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች፣ የካምፓስ ጥሪዎች እና ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች የሚለቀቁት በአዲሱ ቻናላችን ብቻ ይሆናል። የቆየው…»
⏳ ሰዓቱ አሁን ነው! በሩ ተከፍቷል! ⏳
የምሽቱ ድምቀት፣ የዕውቀትና የመዝናኛ ማዕከል የሆነው "ልዩ የቡና ምሽትና የንቅናቄ መድረክ" እነሆ አሁን ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት! ☕️✨
ያላችሁበትን እርግፍ አድርጋችሁ ተውና ወደ ቀኃስ አምሩ! በባህላዊ ቡና መዓዛ እየታጀብን፣ በኪነ-ጥበብ እየተመሰጥን፣ ስለ ራሳችን የምንወያይበትና ትውልድን ከሱስ ለመታደግ ቃል የምንገባበት ታላቅ ምሽት ከፊታችን ይጠብቀናል።
አሁኑኑ ይነሱ!
ያመለጣችሁ ነገር እንዳይኖር...
ሽልማቶቹን ሌሎች እንዳይወስዱባችሁ...
የቤተሰባችን አባል ለመሆን ያላችሁ ዕድል እንዳያልፍ...
🏃♂️ ፈጠን ፈጠን እያልን ወደ ቀኃስ!
"እኛ ተዘጋጅተናል፤ እናንተስ የላችሁም ወይ?" 🔥
📍 ቦታ፦ ቀኃስ አካባቢ
🕒 ሰዓት፦ አሁኑኑ! (2:00)
#BiT_AntiDrug #የቡና_ምሽት #አሁኑኑ_ይቀላቀሉን

❤5
ትናንት በነበረው የGC Cup ጨዋታ ወቅት ሜዳ ላይ የእጅ አምባር (Bracelet) ጥዬ ነበር። አምባሩ የእናቴ ስጦታ ስለሆነ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው።
ያገኛችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ ብትመልሱልኝ፤ ለውለታችሁ ተገቢውን ወረታ (ክፍያ) እከፍላለሁ።
ሰ/ቁ: 0972646139
አመሰግናለሁ!
ያገኛችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ ብትመልሱልኝ፤ ለውለታችሁ ተገቢውን ወረታ (ክፍያ) እከፍላለሁ።
ሰ/ቁ: 0972646139
አመሰግናለሁ!
Forwarded from Swift Proxy Service/ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ P. Channel
🙏 ሰላም ውድ ቤተሰቦች
የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመትን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ሁሉ 👇
🎉🎉ሰበር መረጃ🎉🎉🎉
👉አዲሱን ውሳኔ መሰረት ያደረገ የኦሪጂናል ዲግሪ የህትመት ሂደት ተጀምሯል (ማመልከቻ መቀበል ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል) ።
👉ከዚህ በፊት በመጨረሻ ዙር ላይ አመልክታችሁ የነበራችሁ እና በአዲሱ የት/ት ሚኒስቴር ውሳኔ ምክንያት የተመለሰባችሁ አመልካቾች ----- > ዶክመንታችሁ ለህትመት መላኩን አረጋግጠናል።
👉አሁን ላይ በእኛ በኩልም(Swift Proxy Service) የደንበኞቻችንን የኦሪጅናል ዲግሪ ትዕዛዝ እያመለከትን እንገኛለን...ይህም ቅፅ/ማመልከቻ በቀጥታ ወደ ት/ት ሚንስቴር የሚላክ ሲሆን የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመቱ ዳግም ወደ ግቢ እንደሚመለስ ነው የደረሰን መረጃ።
👉...የህትመት የጊዜ ቆይታውን በተመለከተ ለጊዜው የታወቀ መረጃ ባይኖርም አዲስ መረጃዎች ሲኖሩ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ
968849371/924682247
🔊ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
ከባህር ዳር ቅርንጫፍ

❤2👍1
Forwarded from ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
https://vm.tiktok.com/ZS9JLorfD29f4-s6rJz/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ pinned «🙏 ሰላም ውድ ቤተሰቦች የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመትን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ሁሉ 👇 🎉🎉ሰበር መረጃ🎉🎉🎉 👉አዲሱን ውሳኔ መሰረት ያደረገ የኦሪጂናል ዲግሪ የህትመት ሂደት ተጀምሯል (ማመልከቻ መቀበል ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል) ። 👉ከዚህ በፊት በመጨረሻ ዙር ላይ አመልክታችሁ የነበራችሁ እና በአዲሱ የት/ት ሚኒስቴር ውሳኔ ምክንያት የተመለሰባችሁ አመልካቾች ----- > ዶክመንታችሁ ለህትመት መላኩን…»
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች
ይህ ቻናል በስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ/Swift proxy service / በኩል👉 ብቻ ስለሚሰጡ አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት እና የሚፈፀሙ ጉዳዮችን ለማሳያ ያኮል የምናሰራጭበት ቻናል ነው።
ከዓላማዎቹ /ከሚያስጨርሳቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ተማሪዎች በት/ት ቆይታቸው ውስጥ እንዲሁም ከተመረቁ በኋላ ማወቅ/ ማስጨረስ ስለሚጠበቅባቸው የት/ት ዶክመንቶች ዕውቅና መስጠት እና ጉዳዩንም በውክልና ማስጨረስ ይገኝበታል።
ለምሳሌ:-
ስንቶቻችን ከታች ስለተዘረዘሩት የት/ት ማስረጃዎች እና ደብዳቤዎች ግንዛቤው አለን?
በምን መልኩስ ማስጨረስ እንደምንችል?
👉Temporary Degree ?
👉Original Degree ?
👉Student Copy ?
👉Official Transcript ?
👉Grade Report
👉Medium of Instruction ?
👉Authentication ?
👉Clearance ?
👉Recommendation Letter ?
👉Document Copy ?
👉ID Replacement ?
... እና የመሳሰሉትን።
🔊Swift Proxy Service
Bahir Dar Branch

.
.
.
የውጭ ሀገር የት/ት ዕድልን በተለያዩ የውጭ ሀገራት በትምህርት ላይ ካሉ ተማሪዎች 👉''How to Apply'' ስለሚለው መረጃዎችን የምናጋራ ይሆናል በተለይ:-
👉Over all informations
👉CV
👉Motivation Letter
👉Cover letter
👉Necessary Documents
👉 Interview
ላይ የምናተኩር ይሆናል።
swift ስለእነኚህ እና መሰል ጉዳዮችን ዕውቅና ይሰጣል እየሰጠም ይገኛል::
👉በተለያየ ምክንያት ጉዳዩን ማስጨረስ ያልቻሉትን ደግሞ ጉዳዮችን በውክልና እያስጨረስን እንገኛለን።
ማንኛውንም መረጃዎችንም በማንኛውንም ሰዓት መጠየቅ 📞/@proxy2106/inbox ይቻላል::

👍1
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች
👉 ስለ አዲሱ የኦሪጅናል ድግሪ ህትመት በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ:-
🔊በመጀመሪያ ዙር ወደ ት/ት ሚንስቴር የተላከው ዶክመንት ሕትመቱ የተጠናቀቀ ሲሆን በቅርቡ ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ይላካል ተብሏል።
🔊በግላችሁ ያመለከታችሁ እና ከህትመቱ ውስጥ ያላችሁበት አመልካቾች የግቢውን ቴሌግራም/ፌስቡክ ቼጅ ተጠባባቁ።
🔊በእኛ(በስዊፍት) በኩል ያመለከታችሁ:- ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተልን ስለሆነ አዲስ መረጃዎችን በእራሳችሁ አካውንት inbox የምናደርግ ይሆናል።
🔊አሁን ላይ ግቢው እየተቀበለው ያለው የህትመት ትዕዛዝ በመጪው ሰኞ ግንቦት 16 ለህትመት የሚላክ መሆኑን አሳውቀውናል።
🔊የህትመት ክፍያ የብር መጠን እስከ አሁን የተገለፀ ነገር የለም ።ክፍያው ግን ከህትመት መልስ ባህር ዳር ላይ እንደሚሆን ነው ያለው መረጃ።
⚡️⚡️ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ⚡️⚡️⚡️