Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
2.56K subscribers
1.01K photos
10 videos
76 files
314 links
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን።
👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ
👉ኦረጅናል ዲግሪ
👉ኦፊሻል ማስላክ
👉ኦተንቲኬሽን
👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ።
👇 ቅርንጫፎቻችን
1. ባህር ዳር
2.ጎንደር
3.ደብረ ታቦር
4.ደብረ ማርቆስ
5.አዲስ አበባ

ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
Download Telegram

🔴The first phase of the WiSE-BiT program for computing students has been successfully completed and this is the training session at BiTec.

💥💥💥💥💥💥💥💥💥

🔴የWiSE-BiT የኮምፒውቲንግ ተማሪዎች ፕሮግራም የመጀመሪያ ምዕራፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፤ ይህም በBiTec የነበረው የስልጠና ሂደት ነው።

Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
Photo
📜📜📜📜📜📜📜📜📜
የWiSE-BiT ምዕራፍ 1 የኮምፒውቲንግ ስልጠና እና የልምድ ልውውጥ ሪፖርት

• የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ተቋም (BiT) Women in STEAM Ethiopia (WiSE) ከተቋሙ የተማሪዎች ሕብረት የሴቶች ዘርፍ ተወካዮች ጋር በመተባበር፣ የተማሪዎችን የትምህርት እና የሥራ ዓለም ትስስር ለማጠናከር ታስቦ የተዘጋጀው የWiSE-BiT ፕሮግራም የመጀመሪያ ምዕራፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

💥በዚህ የምዕራፍ 1 የኮምፒውቲንግ ስልጠና እና የድርጅት ጉብኝት መርሃ-ግብር ላይ ከ2ኛ ዓመት እስከ 5ኛ ዓመት የኮምፒውቲንግ የትምህርት ክፍል ተማሪዎች በንቃት ተሳታፊ ነበሩ።

🖌የBiTec ዳይሬክተር አቶ ኃይለማርያም ሙሉጌታ (MSc) ለተማሪዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዳይሬክተሩ በመልዕክታቸው ተማሪዎች በተከታታይ በሚዘጋጁ አውደ ጥናቶች እና የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብሮች ላይ በንቃት እንዲሳተፉ አሳስበዋል። በተጨማሪም፣ ተማሪዎች በፈለጉት የሙያ ዘርፍ ላይ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆነው በመገኘት እና ሂደቱን በመከተል ራሳቸውን ማብቃት እንደሚችሉ፤ ይህም ለሚመኙት ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ቁልፍ መሆኑን ገልጸዋል።

🖌የAskuala Link ዋና ስራ አስፈፃሚ (CEO) የሆኑት አቶ ፋኑኤል አልማው በዕለቱ ተገኝተው ለተማሪዎቹ አቅጣጫ አመልካች ንግግር አድርገዋል። አቶ ፋኑኤል በንግግራቸው ካነሱት ነጥብ ውስጥ አንዱ: "ስኬታማ የንግድ ሥራ ለመገንባት በኔትወርክ ላይ ማተኮር ያስፈልጋል። የቡድን አባላትን ስትመርጡ የክህሎት ስብጥር (ኮደሮች፣ ማርኬተሮች እና ተግባቢዎች) መኖሩን አረጋግጡ። በመሪነት ቦታ ላይ ስትሆኑ ሁሉንም ነገር ለብቻችሁ ለመሥራት አትሞክሩ፤ ከናንተ የተሻለ ለሚያውቁ ጎበዝ ሰዎች ሥራን ማከፋፈል ጠንካራ ቡድን ለመፍጠር ይረዳል። ፍጥነት የውድድር ብልጫ መሆኑን በመገንዘብ ሃሳብን ወዲያውኑ ወደ ሥራ መለወጥ ይገባል።" የሚል ሀሳብ ነበር ሌሎች ቀሪ ሀሳቦችን ለማየት ይህን የቴሌግራም ቻናል https://t.me/WiSE_STEAM ይቀላቀሉን።

🖌የWomen in STEAM Ethiopia መስራች አፎሚያ አንዷለም እንደገለጹት፣ ይህ ፕሮጀክት ወጣቶችን ከግቢ ወጣ ብለው ከአገር ውስጥና ከዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ጋር እንዲተሳሰሩ ያግዛል። ለዚህ ተማሪዎችን ማዕከል ላደረገ ጥናታዊ ፕሮግራም መሳካት ላደረጉት የWiSE የስራ አስፈፃሚዎችና የBiT የተማሪዎች ህብረት የሴቶች ዘርፍ ተወካዮችም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

💥ስልጠናውና የድርጅት ጉብኝቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ተማሪዎች የሰጧቸው አስተያየቶች ፕሮግራሙ ምን ያህል ውጤታማ እንደነበር ያሳያሉ፡👇👇

1️⃣የሳይበር ሴኩሪቲ ተማሪ: "ይህ ፕሮግራም እስካሁን ሲያሳስበን የነበረውን 'ከሳይበር ሴኩሪቲ ዘርፍ ተነስተን እንዴት ድርጅት መመስረት እንችላለን?' የሚል ጥያቄ መልስ ሰጥቶናል። አብዛኛው ድርጅት መስርቶ ራስን ከመምራት ባሻገር ጋር የተገናኘ ንግግር በተመለከተ ስለ ደቨሎፐርስ ብቻ ነበር የሚነግረን፤ የአቶ ፋኑኤል ግንዛቤ ግን የገሃዱን ዓለም ተጨባጭ ሁኔታ እንድንረዳና እንድንበረታታ በሚያግዝ ሎጂክ አሳይቶናል። ለWiSE ቡድን እና ለተቋሙ ተ/ህ/ሴቶች ተወካዮች ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።"

2️⃣ተማሪ: "በዕለቱ በነበረው ጥድፊያ ምክንያት የተወሰነ ጊዜ ብንጠብቅም፣ የመጠበቅን ዋጋ ተገንዝቤበታለሁ። ስለፕሮግራሙ አስቤ ከነበረው በላይ እውቀትና መነሳሻን አግኝቻለሁ።"

3️⃣ የምረቃ ክፍል ተማሪዎች: "በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው። ይህ መድረክ ከድርጅቱ ጋር ያለንን ትስስር ያጠነክርልናል ብለን እናስባለን። እንደ አቶ ፋኑኤል ያሉ አርአያ የሚሆኑ ባለሙያዎች መምጣታቸው፣ 'ሰራተኛ ወይስ የንግድ ባለቤት መሆን ይሻላል?' የሚለውን ምርጫችንን በግልጽ እንድንለይና ለሌሎች ሀሳባዊ ጥያቄዎቻችንም ምላሽ እንድናገኝ ረድቶናል። ቀጣዩን የmentor ስልጠና በጉጉት እንጠብቃለን።"

4️⃣ከአዘጋጅ ኮሚቴ: "በአሁኑ ሰዓት በአቶ ፋኑኤል ድርጅት ውስጥ የሚሰሩ የግቢያችን ተማሪዎች መኖራቸውን ማየቴ 'የአሁን ጊዜ መጠቀም' እና 'የችሎታ' ኃይልን እንድገነዘብ አድርጎኛል። ነገሮች የማይቻል የሚመስሉበትን ምክንያት ከመደርደር ይልቅ፣ ራሴን በማብቃት ላይ ማተኮር እንዳለብኝ ተምሬአለሁ።"

💥አቶ ፋኑኤል የዚሁ ግቢ የቀድሞ ተማሪ እንደመሆኑ፣ የተማሪዎችን ፍላጎትና ተግዳሮቶች በጥልቀት በመረዳት ተገቢውንና ውጤታማ ምክር ሊለግስ ችለዋል።

👇👇👇👇👇
የመጀመሪያው ምዕራፍ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ለቀጣዩ የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ምዕራፍ ትልቅ መነሳሻ ሆኗል። የWiSE-BiT ፕሮግራም በተማሪዎች እና በኢንዱስትሪ ባለሙያዎች መካከል ያለውን የዕውቀት ክፍተት ለመሙላት የጀመረው ጉዞ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
👆👆👆👆👆

✍️ቀጣይ እርምጃ: ለመጪው የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ስልጠና መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን
👉 https://t.me/WiSE_STEAM ይከታተሉ!


❇️ይህ ፕሮግራም በBiT Women in STEAM Ethiopia እና በBiT የተ/ህ/ሴ/ዘርፍ የተቀናጀ ጥረት ውጤት ነው።
📜📜📜📜📜📜📜📜📜
3
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
Photo
📜📜📜📜📜📜📜📜📜
Report: WiSE-BiT Phase 1 Computing Training and Experience Sharing Session

• The first phase of the WiSE-BiT program—an initiative organized by the Bahir Dar Institute of Technology (BiT) Women in STEAM Ethiopia (WiSE) in collaboration with the Student Union Women’s Wing—has been successfully concluded. This program was designed to bridge the gap between academic learning and the professional world.

💥 Participants:
This session, featuring both training and a company visit, saw active participation from Computing students ranging from 2nd to 5th year.

🖌 The Director of BiTec, Mr. Hailemariam Mulugeta (MSc), delivered a warm welcoming address. He urged students to actively participate in the series of workshops and mentorship programs being organized. Furthermore, he emphasized that by remaining consistently prepared and following the professional process, students can empower themselves and reach the high career aspirations they set for themselves.

🖌 The CEO of Askuala Link, Mr. Fanuel Almaw, graced the event as our guest speaker. In his address, he covered several crucial points.One of the points Mr. Fanuel raised in his speech is: "Building a successful business requires a focus on networking. When forming a team, ensure a diversity of skills—including coders, marketers, and communicators. As a leader, avoid doing everything yourself; delegate tasks to those more skilled in specific areas to build a robust team. Remember: speed is a competitive advantage—turn ideas into action quickly."

🖌The founder of Women in STEAM Ethiopia Afomia Andualem highlighted that this initiative empowers youth to grow beyond campus borders, fostering collaborations with both local and international companies. She extended her gratitude to the WiSE executive team and BiT Student's Union Women's Affair representatives for their dedication to this student-led, research-based project.

💥The Students feedback following the training and company visit highlights the impact of the session:

1️⃣Cyber Security Students: "This program answered the lingering question of how we can start our own firm in the Cyber Security field. Most discussions usually focus solely on software developers, but Mr. Fanuel’s insights helped us understand the reality of the industry with logic that truly encouraged me. My gratitude goes to the WiSE team and the student union representatives."

2️⃣Student Feedback: "Even though there was a brief wait due to the high turnout on the day, I learned the value of patience. I gained far more knowledge and inspiration than I had originally anticipated."

3️⃣Graduating Class: "It was a fantastic session. We believe this platform strengthens our connection with industry players. Having role models like Mr. Fanuel helps us clearly navigate the choice between 'being an employee' or 'becoming a business owner' and addresses our underlying questions. We are eagerly awaiting the next mentorship session."

4️⃣From the Organizing Committee: "Seeing that students from our own campus are currently working at Mr. Fanuel’s company made me realize the 'power of now' and what is truly possible. Instead of making excuses about why things are unachievable, I have learned that I should focus on building myself."

💥As a former student of this institution, Mr. Fanuel has a deep understanding of the students' aspirations and challenges, which allowed him to provide highly relevant and impactful guidance.

👇👇👇👇👇
The successful completion of the first phase serves as a great inspiration for the upcoming Engineering phase. The WiSE-BiT program is committed to continuing its journey of bridging the knowledge gap between students and industry experts.
👆👆👆👆👆

✍️ Next Steps:To stay updated on the upcoming training for Engineering students, follow our Telegram channel:
👉 https://t.me/WiSE_STEAM

❇️This program is a joint effort by BiT Women in STEAM Ethiopia and the BiT Student Union Women’s Representatives.

📜📜📜📜📜📜📜📜📜
3

🔴The first phase of the WiSE-BiT program has been successfully completed and this is the company visit session in the Askuala Link.

💥💥💥💥💥💥💥💥💥

🔴የWiSE-BiT የኮምፒውቲንግ ተማሪዎች ፕሮግራም የመጀመሪያ ምዕራፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ይህም የአስኳላ ሊንክ (Askuala Link) የድርጅት ጉብኝት ሂደት ነው።

1
📢 የመረብ ኳስ (Volleyball) አፍቃሪዎች በሙሉ!

​በግቢያችን በቅርቡ የሚጀመረውን አጓጊ የቮሊቦል ውድድር በጋራ ለማሳካት የእናንተን እገዛ እንፈልጋለን!

ውድድሩ በደመቀ ሁኔታ እንዲካሄድ በአዘጋጅ ኮሚቴነት ተሳታፊ በመሆን የድርሻችሁን ለመወጣት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

​የምዝገባ ዝርዝር፦
​ቦታ፦ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር 03 (በአካል በመገኘት)

​የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ አርብ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም

​የስፖርት ቤተሰብ በመሆን አሻራችሁን ለማሳረፍ ይህ መልካም አጋጣሚ ነው፤ ቀድማችሁ በመመዝገብ ዝግጅቱን አብረን እናድምቅ!

​የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ
1
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
📢 የመረብ ኳስ (Volleyball) አፍቃሪዎች በሙሉ! ​በግቢያችን በቅርቡ የሚጀመረውን አጓጊ የቮሊቦል ውድድር በጋራ ለማሳካት የእናንተን እገዛ እንፈልጋለን! ውድድሩ በደመቀ ሁኔታ እንዲካሄድ በአዘጋጅ ኮሚቴነት ተሳታፊ በመሆን የድርሻችሁን ለመወጣት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ​የምዝገባ ዝርዝር፦ ​ቦታ፦ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር 03 (በአካል በመገኘት) ​የምዝገባ…
📢 Attention All Volleyball Enthusiasts!

​We are excited to announce that a Volleyball Tournament is coming soon to our campus! To make this event a huge success, we are looking for passionate and committed students to join the Organizing Committee.

​If you have a love for the game and want to contribute to our campus sports culture, come and register to be part of the team.

Registration Details:
Venue: Students' Union Office, Room 03 (In person)

Deadline: Until Friday, March 20, 2026 (11/07/2018 E.C.)

​Don't miss this chance to lead and be part of an amazing sporting event!

Students' Union - Sports & Entertainment Executive
1
🌟 የችሎታ ማሳያ መድረክ፦ የBiT የኪነ-ጥበብ ምሽት (Talent & Open Mic Night) 🌟

​በውስጥህ የታፈነ ጥበብ አለ? በግጥም፣ በሙዚቃ ወይስ በኮሜዲ ሰዎችን የማስደሰት ልዩ ችሎታ አለህ? እንግዲያውስ መድረኩ ያንተ ነው!

​የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ለግቢው ማህበረሰብ ድንቅ የጥበብ ምሽት ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ችሎታችሁን ለጓደኞቻችሁ እና ለታዳሚው ለማሳየት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ የጥበብ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
​የተሳታፊዎች ዘርፍ፦

🎤 ግጥም (የራስዎ ድርሰት ወይም ተወዳጅ ስራዎች)
🎸 ሙዚቃ (ድምጽ፣ መሳሪያ ወይም ባንድ)

😂 ኮሜዲ/በቀልድ (Stand-up comedy)

🎭 ማንኛውም ሌላ ልዩ ተሰጥኦ

​እንዴት መሳተፍ ይቻላል?

ችሎታችሁን ለማስገምገም እና ለመመዝገብ በአካል የተማሪዎች ህብረት ቢሮ በመገኘት ይመዝገቡ።

📍 ቦታ፦ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር 03

📅 የምዝገባ ጊዜ፦ በስራ ሰዓት

​የBiT መድረክ ያንተን ድምጽ እና ጥበብ ይጠብቃል! መጥተህ ተሳተፍ፣ አብረን እንዝናና!

​የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ
1
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
🌟 የችሎታ ማሳያ መድረክ፦ የBiT የኪነ-ጥበብ ምሽት (Talent & Open Mic Night) 🌟 ​በውስጥህ የታፈነ ጥበብ አለ? በግጥም፣ በሙዚቃ ወይስ በኮሜዲ ሰዎችን የማስደሰት ልዩ ችሎታ አለህ? እንግዲያውስ መድረኩ ያንተ ነው! ​የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ለግቢው ማህበረሰብ ድንቅ የጥበብ ምሽት ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ችሎታችሁን ለጓደኞቻችሁ እና ለታዳሚው ለማሳየት…
🌟 BiT’s Got Talent: Open Mic & Talent Night! 🌟

​Do you have a voice that needs to be heard? A poem that needs to be shared? Or a joke that can light up the entire campus? The stage is calling YOUR name!

​The Students’ Union Sports & Entertainment Executive is thrilled to announce an upcoming Talent Night and Open Mic session. We are creating a platform for the BiT community to witness the incredible artistic depth of our students.
​We are looking for:
🎤 Poetry & Spoken Word: Share your verses and stories.
🎸 Music & Vocals: Solo singers, instrumentalists, or acoustic bands.
😂 Stand-up Comedy: Bring your best punchlines and humor.
🎭 Diverse Talents: Magic, beatboxing, or any unique performance!
​How to Participate:
​We want to see what you've got! To ensure a high-quality show for the campus, we are holding talent screenings for all interested performers.
📍 Venue: Students’ Union Office, Room 03
🕒 Registration: Visit us in person during office hours to register and showcase a snippet of your talent.

Don’t just watch the stars—be one! Come show the BiT community what you are made of.

Students’ Union - Sports & Entertainment Executive
🎮 BiT E-Sports Championship: የቨርቹዋል ሜዳው ጀግና ማን ነው?

🎮
​የእግር ኳስ ፍቅር በሜዳ ላይ ብቻ አያበቃም! የተማሪዎች ህብረት የስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ ከተለመደው የስፖርት ውድድር ለየት ባለ መልኩ ታላቅ የቪዲዮ ጌም (Video Game) ውድድር አዘጋጅቶላችኋል።

​በ FIFA እና PES (eFootball) ችሎታዬ ወደር የለውም የምትሉ የጌሚንግ አፍቃሪዎች በሙሉ፣ ብቃታችሁን የምታሳዩበትና የBiT የኢ-ስፖርት ሻምፒዮን የምትሆኑበት መድረክ ተዘጋጅቷል።

የውድድሩ ዘርፎች፦
FIFA 2024/25
PES / eFootball

እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
ለመመዝገብ እና ስለ ውድድሩ ህጎች ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በአካል ቢሮ ድረስ ብቅ ይበሉ።
📍 ቦታ፦ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር 03
📅 የምዝገባ ማብቂያ፦እሁድ 13/07/2018

የቁጥጥር (Controller) ንጉስ ማን እንደሆነ የምናይበት ጊዜው አሁን ነው!


🎮 BiT E-Sports Championship: Who is the King of the Virtual Pitch? 🎮

​The beautiful game isn't just played on the field anymore! The Students’ Union Sports & Entertainment Sector is bringing you the ultimate Video Game Tournament.

​Calling all gamers, tacticians, and controller wizards! It’s time to take your skills from the dorm room to the big stage. Come and compete to be the first-ever BiT E-Sports Champion.

Tournament Categories:
FIFA 24/25
PES / eFootball

How to Join:

Ready to prove you’re the best? Register now and get the full tournament rules.

📍 Venue: Students’ Union Office, Room 03 (In person)

📅 Registration Deadline: 13/07/2018

Grab your controller. Claim your glory. May the best gamer win!

Students’ Union - Sports & Entertainment Sector
🔥61
🌟 የክህሎት ልውውጥ (Skill Share) ዘመቻ፦ እውቀትዎን ለሌሎች ያጋሩ! 🌟

​"ያወቁትን ማሳወቅ፣ የያዙትን ማካፈል ፍጹም በጎነት ነው!"

​የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ በግቢያችን ውስጥ አዲስ እና ድንቅ የሆነ የክህሎት ልውውጥ መድረክ ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ይህ መርሃ-ግብር ተማሪዎች ያላቸውን ልዩ ተሰጥኦ እና እውቀት ለጓደኞቻቸው በነጻ የሚያካፍሉበት ልዩ አጋጣሚ ነው።

​እርስዎስ ምን ማስተማር ይችላሉ?

💻 የኮምፒውተር ጥገና እና የሶፍትዌር አጠቃቀም

🎨 ስዕል፣ ዲዛይን ወይም የፈጠራ ስራዎች

🗣️ የቋንቋ ክህሎት (እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ ወዘተ...)

🛠️ ሌሎች ማንኛቸውም ጠቃሚ የቴክኒክ ወይም የሙያ ክህሎቶች

​ለምን ይሳተፋሉ?

​እውቀትዎን በማጋራት ሌሎችን ለመርዳትና በጎነትን ለማስፋፋት።

​የማስተማር እና የመግባባት ክህሎትዎን ለማሳደግ።

​ከህብረቱ የሚሰጠውን የእውቅና ሰርተፍኬት ለማግኘት።

​እንዴት መመዝገብ ይቻላል?

ያላችሁን ክህሎት ለሌሎች ለማጋራት ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
📍 ቦታ፦ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር 03

ስልክ 0964570244

📅 ጊዜ፦ በስራ ሰዓት

​አሻራዎን ያሳርፉ፤ እውቀትዎን ያጋሩ!


🌟 Skill Share Campaign: Share Your Talent, Empower Your Peers! 🌟

​"Knowledge increases by sharing, not by saving."
​The Students’ Union Charity Sector is launching an exciting Skill Share Campaign at BiT! We are looking for talented students who are willing to volunteer their time to teach their fellow students valuable skills.

​What skills are we looking for?

💻 Computer Maintenance & Software Skills

🎨 Arts, Sketching, & Graphic Design

🗣️ Language Proficiency (English, French, Arabic, etc.)

🛠️ Any other technical or creative expertise!

​Why Join?

​To experience the joy of giving and support your community.

​To improve your leadership and communication skills.

​To receive a Certificate of Appreciation from the Students’ Union.

​How to Sign Up:

If you are passionate about sharing what you know, come and register at:

📍 Venue: Students’ Union Office, Room 03

📅 Time: During office hours
​Be a mentor. Be a volunteer. Make a difference!
6
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
https://forms.gle/Ysutq7waoCB8JePg8
🔔 ነገ ይጀምራል፡ የጤናዎ ባለቤት ይሁኑ! 🔔
የBiT የምግብ ቤቶችና የላውንጆች የጽዳት ደረጃ ምዘና (Hygiene Rating)
የተማሪዎች ህብረት የጤና ዘርፍ የተማሪዎቻችንን ጤና ለመጠበቅ እና የምግብ አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ አዲስ አሰራር ይዞላችሁ ቀርቧል። ከነገ ጀምሮ በየምግብ ቤቱ በሚለጠፉት QR Codes አማካኝነት ድምጽዎን መስጠት ይችላሉ!

ለምን መሳተፍ አለብዎት?
🧼 ለጽዳት፦ የሚመገቡበት ቦታ ንጽህናው የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ።

🍲 ለጥራት፦ የሚቀርብልዎ ምግብ ጥራትና ጣዕም እንዲሻሻል ለማድረግ።

👮 ለተጠያቂነት፦ ደካማ አገልግሎት የሚሰጡ ካፌዎች እንዲታረሙ ለማድረግ።

🏆 ለእውቅና፦ በንጽህናቸው አርአያ የሆኑ ካፌዎችን ለማበረታታት።

እንዴት ነጥብ ይሰጣሉ? (ቀላል 3 እርምጃዎች)
📲 በየካፌውና ላውንጁ የተለጠፈውን QR Code በስልክዎ ስካን ያድርጉ።

⭐️ ለጽዳት፣ ለምግብ ጥራትና ለአቅራቢዎች ስነ-ምግባር ከ 1 እስከ 5 ኮከብ ይስጡ።

Submit የሚለውን በመጫን ድምጽዎን ያሳውቁ።

ምን ታሳቢ ይደረጋል?
📍 የአካባቢ እና የጠረጴዛዎች ንጽህና

🍽 የሳህን፣ የማንኪያ እና የብርጭቆዎች ጽዳት

🥼 የአቅራቢዎች አለባበስ (ጋውን እና የፀጉር መሸፈኛ)

🤝 የአቀባበል እና የንግግር ስነ-ምግባር

"የእርስዎ አንድ ሬቲንግ (Rating) ለጤናማ ግቢ መሰረት ነው!"

የተማሪዎች ህብረት - የጤና ዘርፍ
9
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
🔔 ነገ ይጀምራል፡ የጤናዎ ባለቤት ይሁኑ! 🔔 የBiT የምግብ ቤቶችና የላውንጆች የጽዳት ደረጃ ምዘና (Hygiene Rating) የተማሪዎች ህብረት የጤና ዘርፍ የተማሪዎቻችንን ጤና ለመጠበቅ እና የምግብ አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ አዲስ አሰራር ይዞላችሁ ቀርቧል። ከነገ ጀምሮ በየምግብ ቤቱ በሚለጠፉት QR Codes አማካኝነት ድምጽዎን መስጠት ይችላሉ! ለምን መሳተፍ አለብዎት? 🧼 ለጽዳት፦ የሚመገቡበት…
🔔 STARTS TOMORROW: TAKE CHARGE OF YOUR HEALTH! 🔔
BiT Cafeteria & Lounge Hygiene Rating System
The Students’ Union Health Sector is launching a brand-new initiative to ensure your safety and upgrade the quality of food services on campus. Starting tomorrow, your feedback will directly determine the ranking of every cafe and lounge at BiT!

Why Should You Participate?
🧼 For Cleanliness: To ensure your dining environment is spotless and sanitary.

🍲 For Quality: To push for better food taste, freshness, and standards.

👮 For Accountability: To hold poorly managed cafes responsible for their services.

🏆 For Excellence: To reward and encourage cafes that maintain high standards.

How to Rate? (3 Simple Steps)
📲 SCAN: Use your phone to scan the QR Code posted at the entrance or on the tables of any cafe/lounge.

⭐️ RATE: Give your stars (1 to 5) for environment, food hygiene, and staff conduct.

SUBMIT: Click submit to make your voice heard in seconds!

What Are You Rating?
📍 Cleanliness: Tables, floors, and general dining area hygiene.

🍽 Sanitation: How clean the plates, spoons, and glasses are.

🥼 Staff Standards: Use of aprons, hairnets, and overall grooming.

🤝 Professionalism: The courtesy and behavior of the service providers.

"Your Rating is your power. Use it for a healthier BiT!"

Students’ Union — Health Executive
1
Invitation for Socialization Workshop
.....................................
ATI in partinership with Bahir Dar University prepare half day workshop on AgriLearn Digital Learning Platform Socialization Workshop, To socialize and promote AgriLearn Digital Learning Platform in Amhara region and strengthen integration of the platform in the implementation of ADEY and other ATI initiatives, thereby expanding digital learning access in the region.
5