📺📺TV 5 MONDE AFRICA
የአፍሪካ ዋንጫ አስተላልፍለው በሎ
ስሙን በBROADCAST አስመዝግባል፡፡
📡📡📡ETHIOSAT USER
11105 H 45000
📡📡NLIE SAT ይገኛል
11900 V 27500
📺TV 5 MONDE AFRICA
📡📡BELINTERSAT
TV 5 MONDE AFRICA
11098 H 16666
😘😘FOREVER
🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
የአፍሪካ ዋንጫ አስተላልፍለው በሎ
ስሙን በBROADCAST አስመዝግባል፡፡
📡📡📡ETHIOSAT USER
11105 H 45000
📡📡NLIE SAT ይገኛል
11900 V 27500
📺TV 5 MONDE AFRICA
📡📡BELINTERSAT
TV 5 MONDE AFRICA
11098 H 16666
😘😘FOREVER
🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
የዲሽ አቅጣጫ ለመፈለግ የምንጠቃማቸው ቀላል ፍሪኪዌንሲ ( Strong tp)
📡SES@22w(12530 V 30000
📡Amos@4w 11030 H 27500
📡Nilesat@7w 11512 H 27500
📡Ses5@5E 11766 H 27500
📡Eutelsat@7E 11554 H 30000
📡arebsat@26e 11919 H 27500
📡Eutlsat@36e(DSTV)12245 H27500
📡Yahsat@52e 11766 V 27500
📡Nss12@57e 11165 H 45000
📡Intelsat@68e 12727 H 26666
👉 ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን Join ያድርጉ ።
እናንተስ ለመስራት የምትጠቀሙት frequency የቱ ነው?

👍4🔥1
የ ባለ ገመድ Broadband Internet ዋጋ ቀንሷል ይህ ለTV ቻናል ተጠቃሚዎች ምን የተሻለ ትቅም አለው?
ስለምታነቡልን ምስጋና እያቀረብን ለጓደኞቻችሁ Share እንድታረጉ በአክብሮት እንጠይቃለን
በቅድሚያ ስንቶቻችን ነን በInternet አማካኝነት የተለያዩ የOnline Appኦችን በመጠቀም በጣም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን እና Programኦችን መመልከት እንደምንችል የምናውቀው?
•በቅድሚያ IPTV ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመለከታለን!
IPTV (Internet Protocol Television) ይህ የቻናል Broadcasting System የሚሰራው ሙሉ በሙሉ በInternet ነው ይህ ማለት ጣሪያችን ላይ የዲሽ ሰሀን ተሰቀለም አልተሰቀለም ያለምንም ገደብ መጠቀም የምንችል ይሆናል። ከላይ እንዳልነው iptv ቻናሎችን ለመጠቀም በጣም አሪፍ Internet Connection የሚያስፈልግ ሲሆን ለምሳሌ እናንተ በቤታችሁ በእኔ ምርጫ የ 3Mbps Internet አስገባችሁ እንበል ለዚህ Internet የምትከፍሉት በወር 700 ብር ነው!
ከዚህ ምን መጠቀም እችላለው ለሚለው ጥያቄ
1)አንደኛ እቤት በምትሆኑ ሰዓት በካርድ ላይ የምታወጡትን ወጪ የምትቀንሱ ይሆናል!
2)የIPTV ቻናሎችን በተሻለ ጥራት መመልከት የምትችሉ ይሆናል! ከIPTV በተጨማሪ የYoutube እና Netflixን ፍቅር ማጣጣም የሚችሉ ይሆናል!
3) ከራስዎም ተርፈው የቤተሰብዎን የInternet ፍጆታ መቀነስ የሚችሉ ይሆናል
ነገር ግን እኔ በትንሹ አልኳችሂ እንጂ አቅሙ ካላችሁ እስከ 6MBps(በወር 1250) ብታስገቡ ለእናንተም በጣም ጠቃሚ እና የተሻለ ሆኖ የምታገኙት ይሆናል!
ወደ IPTV ስንመለስ ለምሳሌ በሁሉም የForever Server እና የFuncam Server ያላቸው ሪሲቨሮች ላይ Apollo Iptv የሚባል App የተጫነ ሲሆን ይህ App ሁለት አይነት ክፍል አለው IPTV እና VOD IPTV ማለት Live program ሲሆን በSatellite ከምናየው ጋር ሙሉ በሙሉ አንድአይነት ነው! VOD ደሞ የምንፈልገውን Programm Search በማረግ እያሳለፍን እና እየመለስንበ የምናይበት ነው ለምሳሌ የጨዋታ Highlight እና ፊልሞች!
Apollo Iptv ተመራጭ የምናረገው ካለው ፍጥነት እና ካለው አስተማማኝነት አንፃር ነው!
√ካሉት የቻናል ይዘቶች መካከል ሙሉ የካስ ቻናሎችን ለምሳሌ Beinsport ሙሉ Skysport,BtSport እና ሌሎችም ተጠባቂ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ ቻናሎችን በፈለግነው ቋንቋ የያዘ IPTV APP ነው እኔ የኳሶችን ቻናሎች ብቻ ነገርኳችሁ እንጂ በጣም አሪፍ አሪፍ የፊልም ፣ የመዝናኛ፣የሙዚቃ፣የDocumentary፣ህፃናት እና ሌሎች ቻናሎችን ማግኘት የምትችሉ ይሆናል!
- ይህንን ለመጠቀም ከሚሆኑ ሪሲቨሮች መካከል
•Starsat Sr-T14,T-13,2000 Extreme,90000 Extreme,2050 Extreme,2300 Extreme
•Tiger T8,T8 Hd Ultra,T8 mini ultra,T8 High class v2,T3000 እና ሌሎችም
•Supermax F18, F18 Super tech, F18 Super plus,2350 Supertech, 2425 Supertech, 2425 Super plus ,9200 Supertech , 9200 Super plus እና ተመሳሳይ የFuncam Server ያላቸው!
•Lifestar 9090,8585++,8080,6060,1000++
የLEG N24+ እና LEG N24 PRO ሪሲቨር ምን IPTV አለው ካላችሁ እሱም እንደሌላው 2 Part ያለው Vod እና Live በሚል Group EVISSION IPTV አለው!
ሌሎቹም እንደዛው!
አኛ እንደምሳሌ የApollo እና Evission IPTV የተጠቀምን ቢሆንም የተለያዩ IPTVዎች እንዳሉ ለማወቅ ጊዜ ሚፈጅ አይመሰለኝም! ለምሳሌ ከNormal ሪሲቨሮች በተሻለ የAndroid ሪሲሸሮች ከምታፈኙት ጥቅም አንፃር በተለያየ Website ላይ የሚገኙ የነፃ(ክፍያ የማይጠይቁ) Android App(Apk) ዎችን ስልክ ላይ እንደምንጭነው መጫን በመቻላችን ነው!
የምንፈልገውን App ስልክ ላይ እንደምንጭነው ጭነን በቀላሉ ከፍተን በጣም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን Enjoy ማረግ እንችላለን!
ከእነዚህም App መካከል Mobdro,Startimes,Satgist እና ሌሎችም ይገኙበታል!
እና በቤትዎ ሆነው አሪፍ Internet እየተጠቀሙ እና በዛውም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን ያለምንም ስጋት እንደልብ እየተጠቀሙ የዚህን ያህል አስተማማኝ ብር አይከፈሉ መኖር አሪፍ ነው ብለው አያስቡም?
እኔ ጠቃሚ ነው ብዬ በማሰብ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጋብዛለው!!!
credit : FBSAT info

🏆የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀምር ውስን ቀናት እንደቀረዉ ይታወቃል። ይህንን ውድድር በቀጥታ የሚያስተላልፉ የተረጋገጡ ቻናሎችን ከነ አሠራሩ ይዘንላችሁ መጥተናል አቪ ዲሽ።
--------------------------------------------------
🛰C_Eutelsat 3.1°E | 🛰C_Eutelsat 8°E
እነዚህ ጣቢያዎች እንደሚታወቀው የማጣሪያ ጨዋታ አሳይተዋሉ። ቻናሎቹ በሁለት ሳታላይቶች እየቀያየሩ ሲመጡ ነበር እናም አሁንም Feed channels ስለሆኑ ጨዋታዎቹ ከመጀመራቸው በፊት ትንሽ ሲቀረዉ ሲግናል ኳሊቲ ይመጣል።
ለባለሙያዎች ቴክኒካዊ መረጃ
🛰Eutelsat 3.1°E | 🛰Eutelsat 8°E
🖥Fi06 FRAMP
🖥Fi04 FRAMP
🖥Fi05 FRAMP
🖥Fi07 FRAMP
📶 03905 V 09705 | 🛰Eutelsat 3.1°E
📶 03712 H 09705 | 🛰Eutelsat 8°E
🔐Encryption | BISS KEY
📡C_Band Lnb + 180cm Dish
🔉English Commentator
-------------------------------------------------
🎯 CRTV SPORT ይህ ጣቢያ የካሜሩን ሲሆን ካሜሩን ከዚህ በፊትም የራሷን ጨዋታ ሁሌም ስታስተላልፍ እንደነበር ይታወቃል ዘንድሮም አዘጋጅ ሀገር እሷ ናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከካሜሩን ጋር የምታደርገውን ጨዋታ በቀጥታ ያስተላልፋሉ። ቻናሉን በቀላሉ ለማስተካከል በKu_Band Lnbf ናይል ሳት እንሰራና እዛዉ እያለ በ C_Band lnb መለወጥ አለቀ ።

🛰C_Eutelsat 8°E
🖥CRTV SPORT
📶 03712 H 09705
🔐Encryption | FREE

🎯Amos 4°W (5 Plus HD, 5 Stars HD, 5 Sport 4k, Live HD) ለማስተለልፍ ፍቃድ ማግኘቱን አስታውቋል::

🛰AMOS 4°W
🖥5 PLUS HD |5 STAR |5 SPORT 4K |5 LIVE
📶 10972 V 30000
🔐Videoguard | Server

🎯️E-VISION እና APOLLO IPTV ላይ የ Bein sport እና የ DSTV መሉ package ስላሉ በነሱም አማራጮች መከታተል ይችላሉ ።

🎯TV Varzish የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን እና የተመረጡ የምድብ ፍልሚያዎችን አስተላልፋለው እያለ ነው።

🎯DSTV ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ከ 'ጎጆ' package ጀምሮ ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት እንደሚቻል ካምፓኒው አስታውቋል።

🎯የ️Ethiopian Broadcasting Corporation ከመክፈቻው ጀምሮ ሁሉንም ጫዋታዎች በDVB T2 (Antenna) ለማሰራጨተት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል ።
🎯በሳተላይት ግን የሚያስተላልፉ አይመስለኝም ::

🖥RTI 1 & RTI 2
🖥TV CONGO
🖥BTV SPORT
🖥PROGRAME NATIONAL
🖥IRIB VARZESH
🖥IRIB TV 3 HD

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለዋሊያዎቹ! ድል ለሀገራችን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Credit :Abisatinfo1

👍9❤2
በስምዎ የብሄራዊ ቡድን ማልያ ይስሩ ፤ profile በማድረግ ዋልያዎችን ይደግፉ፡፡ www.walians.et ወይም Telegram ላይ @AFCONbot በመግባት ስምዎን በዋልያ ማልያ ይስሩ::
❤2
የSalvador 888+ gold reciver patch menu enable ለማድረግ መጀመሪያ Setting 👉 ከዛ Upgrade 👉 Super Setting ከዛ Exit ብላችሁ ስትወጡ Save ያረግላችሁአል።
Software ደሞ ከታች ለቅላቹሀለው
Software ደሞ ከታች ለቅላቹሀለው
❤1👍1
Salvador 888 GOLD+ 16_12_21 .bin
4 MB
የ SALVADOR 888 ሪሲቨር ከላይ ያለውን Software ከጫናችሁ በኋላ
ከላይ ፎቶ ላይ ባለው መሰረት
MENU - UPGRADE - Super setting ከዛ EMU የሚለውን ON በማድረግ Exit ብለን ስንወጣ ይከፍትልናል።
ብዙ ሰው ስለተቸገረ ለጓደኞቻችሁ እና ለዲሽ ባለሙያዎች Share ማድረግ አይዘንጉ።

❤2👍1
KANA TV ሙሉ ለሙሉ ከ Nile Sat 7w° ተቋርጧል። በ Ethio sat 57e° ብቻ ማግኘት ይችላሉ ።
💥ሁሌም አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ቻናላችንን ይከታተሉ
💥ሁሌም አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ቻናላችንን ይከታተሉ
👍4
🎥Netflix Premium Account ለምትፈልጉ ሰዎች የምስራች
🇪🇹በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራ Netflix Giveaway Bot ላስተዋውቃችሁ
🤖 https://t.me/nathan_giveaway_bot?start=Bot10802745
📌የቦቱ አጠቃቀም
▶️በመጀመሪያ ቦቱን Start ካላችሁ በኋላ የሚመጣላችሁን Task Join በማለት ታስጀምሩታላችሁ
▶️በመቀጠል 👫Referral የምትለዋን በመንካት በሚሰጣችሁ Link ሰዎች Start And Check እንዲያደርጉ ታደርጋላችሁ
▶️ በመቀጠል 5 Point ( 5 ሰዉ ) ስታገኙ Withdraw በማለት Netflix Account መቀበል ትችላላችሁ
1 Point = 1 Refer
5 Refer = Netflix Account
🍿Netflix Channel:- @Nathan_Netflix
⚠️Full Tutorial :- @nathan_tutorial

👍5
🥳Ramadan Mubarak🤩🥳
👐 አሰላሙአለይኩም 👐
🌟🌙 እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር አደረሰን አደረሳቹ። አላህ የረመዳንን እድሎችን የምንጠቀም ያድርገን። ያስቀየምኩት ካለ አፉ በሉኝ።⛤☪

✅ ሊያመልጣችሁ የማይገባ የኦላይን ገንዘብ ማግኛ መንገድ !
#website_link🔽
https://whosdaking.com/aff#ae3194
ሰላም ውዶቻችን እንደምን ከረማችሁልን❓
📚 ዛሬ አንድ ኦላይን ገንዘብ ማግኛ መንገድ ልጠቁማችሁ የተረጋገጠ ነው አንድ ሰው ስትጋብዙ 1€ (ዮሮ ) ወይም 70 ብር ይሰጣቹሃል ! እንዳያመልጣችሁ !
#website_link🔽
https://whosdaking.com/aff#ae3194
📌 በዌብሳይቱ ገንዘብ ለማግኘት Email account ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ አማካኝነት ገብታቹሁ Email ታስገባላችሁ ከዛም በEmail ሚሴጅ ሊንክ ይልክላቹሃል ያን ሊንክ ነክታቹሁ ስትመዘገቡ 1€ Bouns ይሰጣቹሃል በተጨማሪም በሚሰጣችሁ ሊንክ ተጠቅማችሁ በምትጋብዙት በእያንዳንዱ ሰው 1€ ይሰጣቹሃል ! በጣም ገራሚ ነው በፍፁም እንዳያመልጣችሁ !
#website_link▶️
https://whosdaking.com/aff#ae3194
📚 በቀላሉ 20€ ዮሮ ሲደርስ ከየትኛውም ባንክ ሄዳችሁ ማውጣት ትችላላችሁ ሰው በመጋበዝ ብቻ 20*70=1400 ብር ማግኘት ትችላላችሁ ! አሁኑኑ ፍጠኑ እንዳያመልጣችሁ 100% ይሰራል !
https://whosdaking.com/aff#ae3194
🔎 Fake ምናምን መስሏቹሁ እንዳትታለሉ በጣም በእርግጠኝነት የሚሰራ ነው ሞክራችሁ እዮት ! ማየት ማመን ነው ።
📌 መርጣችሁ ስለምትጠቀሙን እናመሰግናለን !
አጠቃቀሙ ግልፅ ያልሆነላችሁ ካለችሁ በinbox አናግሩኝ 👉 @king_bibah

👍4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اعاده الله عليكم بالخير والسلامة
________
| ____|
| |__
| __iD
| |____
|_______|
|'''''\_/'''''|
| |\_/| ubarak
|__| |__|
________
| ____|
| |__
| __iD
| |____
|_______|
|'''''\_/'''''|
| |\_/| ubarak
|__| |__|
❤9👍4