Live stream finished (41 minutes)
Forwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ስለ የመኑ ሁሲይ የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ረቢዕ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ፈትዋ
———
ከ 12 አመት በፊት ስለ ሁሲዮች ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ረቢዕ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ተጠይቀው መልሰው ነበር…
ጠያቂ:- ሸይኻችን አላህ ይጠብቆትና የየመን ሰዎችን በዐደንና በሌሎችም አካባቢዎችም የሚገኙ የመኒዎችን ሁሲዮችን በመከላከል ዙሪያ ምን ትመክራላችሁ?! ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7404
● መልስ:- ለዓለማቱ ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው!። ሶላት ሰላም ከነቢያት ሁሉ የላቁ በሆኑት የሙጃሂዶች አለቃ በሆኑት ነቢይ ላይ ይስፈን!!
ከዚህ በመቀጠል…
ከሁሲዮች ውጪ የሆኑ ጠቅላላ የመኒዮችን በሙሉ የምመክረው ነገር 2 ወይም 3 አለያም ከዚያ በላይ በ2 ወይም በ3 ግዛቶች ከነዚያ ረዋፊዷና ባጢኒያ ከሆኑት ሁሲዮች ተቃራኒ የሆነን የጦር ግንባሮችን እንዲፈጥሩ ነው። እነዚያ ማለት ለእስልምና እጅግ የከፉ ጠላቶች ናቸው፣ ለተከበሩ ሶሃቦች እጅግ የከፉ ጠላቶች ናቸው፣ እንዲሁም ለአህሉሱናዎች እጅግ የከፉ ጠላቶች ናቸው!!።
ይህቺ ጦርነታቸው ለኢስላምና ለቀደደምቶችም ለተተኪዎችም ለሙስሊሞች በጠቅላላ ካላቸው ብርቱ ጥላቻ ጅማሮ ናት!!። በየመን ህዝቦች በጠቅላላ በኢብ፣በተዒዝ፣በዐደን፣በበይዷ፣በሶንዓና በሌሎችም አካባቢዎች ሁሉ ባሉ የመኒዎች ላይ ይህቺን ቡድን ለመከላከልና እራሷም ፊትናዋም ፍፃሜዋን ልታገኝ ጠንካራ የጦር ግንባር ያላቸው ሊሆኑ ይገባል እላለሁ፣ ይህ ከታላቅ ትግል ነውና ሊዘናጉ አይገባም!!።
= ወላሂ በጌታይ ይሁንብኝ! የመኒዎች ለሁሲዎች እጅ ቢሰጡ ከየመን እስልምና ሙሉበሙሉ ይጠፋ ነበር፣ የመንም ከኢራን የከፋች ትሆን ነበር፣ ለሶሃቦች ጠላት ይሆኑ ነበር፣ ቁርኣንንም የሚዋጉ ይሆኑ ነበር፣ የተከበሩ የመልክተኛውንﷺ ባለቤቶችም የሚዋጉ ይሆኑ ነበር፣ በጥንካሬና በቁርጠኝነት ይህን ጠማማ ቡድን መታገል ግድ ይላቸዋል!!። የእውነተኛውን እስልምና ባንድራ ከፍ ለማድረግ፣ የፊትናቸውን ስርኣተ ቀብር ለመፈፀም አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ሊያመቻቹ ይገባቸዋል!!።
አላህ እንዲገጥማቸውና ንግግራቸውንም በሐቅ ላይ እንዲሰበሰብ፣ ሰፋቸውን አንድ እንዲያደርግ፣ እንዲረዳቸውና ንግግራቸውን የበላይ እንዲያደርግ እለምነዋለሁ!! ጌታችን አላህ ዱዓ ሰሚ ነው!!።
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
🎙 نصيحة الشيخ ربيع المدخلي رحمه الله
لأهل اليمن في مواجهة الحوثين
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
لأهل اليمن في مواجهة الحوثين
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
Forwarded from 🌐 ሸሪዓዊ ሕግጋቶችን በጥያቄና መልስ መልኩ 📚 ከማስረጃ ጋር-{ፊቅህ}
ኪታቡ'ሰላህ♦️የሰላት መስፈርቶችን የተመለከተ
❶❾❶,የሰላት መስፈርቶች ስንትና ምንድናቸው?
▷9 ናቸው
⓵-ሙስሊም መሆን
📕 [ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/95]
وَمَا مَنَعَهُمْ أَن تُقْبَلَ مِنْهُمْ نَفَقَاتُهُمْ إِلَّا أَنَّهُمْ كَفَرُوا بِاللَّهِ وَبِرَسُولِهِ... (التوبة 54)
ምፅዋታቸው (ልገሳቸው) ተቀባይነት እንዳያገኝ የከለከላቸው በአላህና መልእክተኛው መካዳቸው.. (ነው)
⓶-አእምሮ ጤነኛ መሆን
📘[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/95]
عن علي رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ:رفع القلم عن ثلاثة: عن النائم حتى يستيقظ وعن الصبي حتى يبلغ وعن المعتوه حتى يعقل.
📙رواه الترمذي وأبو داود وصححه الألباني في المشكاة 980/2 وغيره
ከአሊይ ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
ብዕር ከሶስት ሰዎች ተነስቷል (ኃጢአት አይፃፍባቸውም) የተኛ እስኪነቃ፣ሕፃን ለአቅመ-አደም እስኪደርስ፣ እብድ ጤነኛ እስኪሆን።
📒 ቲርሚዚይና አቡዳዉድ ዘግበውት አልባኒ ሰሂህ ብሎታል
⓷-ኒያ
📘[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/7]
عن عمرَ بن الخطاب رضي الله عنه قال: سمعتُ رسول الله ﷺ يقول: إنما الأعمال بالنيات، وإنما لكل امرئ ما نوى.
📕 رواه البخاري ومسلم
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለው አለ:ሁሉም ሥራ በኒያ ነው, ለሁሉም ሰው የነየተው ነው ያለው።
📙ቡኻሪና ሙስሊም ዘግቦታል
⓸-ወቅት መግባት
📓[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/7]
إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَوْقُوتًا
(النّساء 103:4)
ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡
⓹-ለመለየት መድረስ
📒[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/95]
عن عبد الله بن عمرو قال: قال رسول الله ﷺ:مروا أولادكم بالصلاة وهم أبناء سبع سنين، واضربوهم عليها، وهم أبناء عشر وفرقوا بينهم في المضاجع.
📕رواه أبو داود 495 وصححه الألباني في صحيح أبي داود (الأم) 401/2
ከአብዲላህ ኢብኒ ዓምር ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ:ልጆቻችሁን 7 ዓመት ሲሞላቸው ሰላት እንዲሰግዱ እዘዟቸው።10 ዓመት ሲሞላቸው (ካልሰገዱ) ምቷቸው፤በመኝታ ላይም ለያያቸው።
📘 አቡዳዉድ እና ሌሎች ዘግበውት አልባኒ ሰሂህ ብሎታል
⓺-ከትልቁም ይሁን ከትንሹ ሐደስ መጥራት
📙[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/6]
عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أن رسول الله ﷺ قال:لا يقبل الله صلاة أحدكم إذا أحدث حتى يتوضأ.
📓 متفق عليه
ከአቢ ሁረይራ ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ አንዳችሁ ሐደስ ከተከሰተበት ዉዱእ እስኪያደርግ አላህ ሰላቱን አይቀበለውም። አሉ
📘 ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል
⓻-ሀፍረተ ገላን መሸፈን
📒 [ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/6]
يَا بَنِي آدَمَ خُذُوا زِينَتَكُمْ عِندَ كُلِّ مَسْجِدٍ (الأعراف 31:7)
እናንተ የአደም ልጆች ሆይ! በስግደት እና በጠዋፍም ወቅት ሀፍረተ ገላችሁን የሚሸፍንን የምትጌጡበትንም ልብስን ልበሱ።
⓼-ቂብላን መቀጣጨት
📘[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/6]
وَحَيۡثُ مَا كُنتُمۡ فَوَلُّواْ وُجُوهَكُمۡ شَطۡرَهُۥ(البقرة 144)
አማኞች ሆይ! የትም ቦታ ብትሆኑ በስግደታችሁ (በሰላታችሁ) ወቅት ወደርሱ አቅጣጫ ፊታችሁን አዙሩ።
⓽- 3 ነገሮችን ከነጃሳ ማጥራት
📕[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/223]
➀-ልብስን
وَثِيَابَكَ فَطَهِّرۡ (المدثر 4)
ልብስህን ከነጃሳ አጥራ።
➁-ሰውነትን
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسولُ الله ﷺ:أكثر عذاب القبر من البول.
📕 أخرجه الحاكم وصححه الألباني في إرواء الغليل1/311
ከአቢ ሁረይራ ረድየሏሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ: ከሽንት በደንብ ፅዱ! አብዛኛው የቀብር ቅጣት በሽንት ምክንያት ነው።
📕 ሀኪም ዘግቦት አልባኒ ሰሂህ ብሎታል
➂-መስገጃ ቦታን
عن أنس بن مالك، أن النبي ﷺ رأى أعرابيا يبول في المسجد فقال: «دعوه حتى إذا فرغ دعا بماء فصبه عليه.
📒 متفق عليه واللفظ للبخاري 219
አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አለ:የአላህ መልዕክተኛ አንድ አዕራቢይ መስጂድ ውስጥ ሲሸና ተመለከቱትና (ሚከለክሉትን ሰዎች) ተዉት አሉ
ሲጨርስም ውሃ አስመጥተው ደፉበት
📚 [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል]
◉ ሸርጥ ማለት በቋንቋ ምልክት ማለት ሲሆን
◉ ኡሱሊዮች ዘንድ (አንዱም ቢሆን) አለመገኘቱ አለመገኘትን ሚያስይዝ፤ (ሙሉውም ቢሆን) መገኘቱ መገኘትን ማያስይዝ ነው
▷ምሳሌ:ዉዱእ
-አለመገኘቱ ሰላት እንዳይገኝ ሚያደርግ ሲሆን
-መገኘቱ የሰላት መገኘትን አያስይዝም
📕[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/93]
🔔 ኪታቡ'ጠሃራ ሙሉውን ለማግኘት ይጫኑት
------------------------------------------------------
✅አላህ መልካም የሻለት ሰው በዲን ላይ ግንዛቤ ይሰጠዋል [የአላህ መልእክተኛ ﷺ]
➯ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ !!
⤵️⤵️⤵️
❶❾❶,የሰላት መስፈርቶች ስንትና ምንድናቸው?
መልስ
▷9 ናቸው
⓵-ሙስሊም መሆን
📕 [ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/95]
ማስረጃ🧾
وَمَا مَنَعَهُمْ أَن تُقْبَلَ مِنْهُمْ نَفَقَاتُهُمْ إِلَّا أَنَّهُمْ كَفَرُوا بِاللَّهِ وَبِرَسُولِهِ... (التوبة 54)
መልስ
ምፅዋታቸው (ልገሳቸው) ተቀባይነት እንዳያገኝ የከለከላቸው በአላህና መልእክተኛው መካዳቸው.. (ነው)
⓶-አእምሮ ጤነኛ መሆን
📘[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/95]
ማስረጃ
عن علي رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ:رفع القلم عن ثلاثة: عن النائم حتى يستيقظ وعن الصبي حتى يبلغ وعن المعتوه حتى يعقل.
📙رواه الترمذي وأبو داود وصححه الألباني في المشكاة 980/2 وغيره
ትርጉም
ከአሊይ ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
ብዕር ከሶስት ሰዎች ተነስቷል (ኃጢአት አይፃፍባቸውም) የተኛ እስኪነቃ፣ሕፃን ለአቅመ-አደም እስኪደርስ፣ እብድ ጤነኛ እስኪሆን።
📒 ቲርሚዚይና አቡዳዉድ ዘግበውት አልባኒ ሰሂህ ብሎታል
⓷-ኒያ
📘[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/7]
ማስረጃ:🧾
عن عمرَ بن الخطاب رضي الله عنه قال: سمعتُ رسول الله ﷺ يقول: إنما الأعمال بالنيات، وإنما لكل امرئ ما نوى.
📕 رواه البخاري ومسلم
ትርጉም:
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለው አለ:ሁሉም ሥራ በኒያ ነው, ለሁሉም ሰው የነየተው ነው ያለው።
📙ቡኻሪና ሙስሊም ዘግቦታል
⓸-ወቅት መግባት
📓[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/7]
ማስረጃ
إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَوْقُوتًا
(النّساء 103:4)
ትርጉም
ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡
⓹-ለመለየት መድረስ
📒[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/95]
ማስረጃ 🧾
عن عبد الله بن عمرو قال: قال رسول الله ﷺ:مروا أولادكم بالصلاة وهم أبناء سبع سنين، واضربوهم عليها، وهم أبناء عشر وفرقوا بينهم في المضاجع.
📕رواه أبو داود 495 وصححه الألباني في صحيح أبي داود (الأم) 401/2
ትርጉም
ከአብዲላህ ኢብኒ ዓምር ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ:ልጆቻችሁን 7 ዓመት ሲሞላቸው ሰላት እንዲሰግዱ እዘዟቸው።10 ዓመት ሲሞላቸው (ካልሰገዱ) ምቷቸው፤በመኝታ ላይም ለያያቸው።
📘 አቡዳዉድ እና ሌሎች ዘግበውት አልባኒ ሰሂህ ብሎታል
⓺-ከትልቁም ይሁን ከትንሹ ሐደስ መጥራት
📙[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/6]
ማስረጃ
عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أن رسول الله ﷺ قال:لا يقبل الله صلاة أحدكم إذا أحدث حتى يتوضأ.
📓 متفق عليه
ትርጉም:
ከአቢ ሁረይራ ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ አንዳችሁ ሐደስ ከተከሰተበት ዉዱእ እስኪያደርግ አላህ ሰላቱን አይቀበለውም። አሉ
📘 ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል
⓻-ሀፍረተ ገላን መሸፈን
📒 [ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/6]
ማስረጃ
يَا بَنِي آدَمَ خُذُوا زِينَتَكُمْ عِندَ كُلِّ مَسْجِدٍ (الأعراف 31:7)
ትርጉም:
እናንተ የአደም ልጆች ሆይ! በስግደት እና በጠዋፍም ወቅት ሀፍረተ ገላችሁን የሚሸፍንን የምትጌጡበትንም ልብስን ልበሱ።
⓼-ቂብላን መቀጣጨት
📘[ኢብኑ ቁዳማ ኪታብ:አልሙግኒ 2/6]
ማስረጃ 🧾
وَحَيۡثُ مَا كُنتُمۡ فَوَلُّواْ وُجُوهَكُمۡ شَطۡرَهُۥ(البقرة 144)
ትርጉም
አማኞች ሆይ! የትም ቦታ ብትሆኑ በስግደታችሁ (በሰላታችሁ) ወቅት ወደርሱ አቅጣጫ ፊታችሁን አዙሩ።
⓽- 3 ነገሮችን ከነጃሳ ማጥራት
📕[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/223]
➀-ልብስን
ማስረጃ 🧾
وَثِيَابَكَ فَطَهِّرۡ (المدثر 4)
ትርጉም
ልብስህን ከነጃሳ አጥራ።
➁-ሰውነትን
ማስረጃ:📚
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسولُ الله ﷺ:أكثر عذاب القبر من البول.
📕 أخرجه الحاكم وصححه الألباني في إرواء الغليل1/311
ትርጉም:
ከአቢ ሁረይራ ረድየሏሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ: ከሽንት በደንብ ፅዱ! አብዛኛው የቀብር ቅጣት በሽንት ምክንያት ነው።
📕 ሀኪም ዘግቦት አልባኒ ሰሂህ ብሎታል
➂-መስገጃ ቦታን
ማስረጃ🧾
عن أنس بن مالك، أن النبي ﷺ رأى أعرابيا يبول في المسجد فقال: «دعوه حتى إذا فرغ دعا بماء فصبه عليه.
📒 متفق عليه واللفظ للبخاري 219
ትርጉም
አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አለ:የአላህ መልዕክተኛ አንድ አዕራቢይ መስጂድ ውስጥ ሲሸና ተመለከቱትና (ሚከለክሉትን ሰዎች) ተዉት አሉ
ሲጨርስም ውሃ አስመጥተው ደፉበት
📚 [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል]
🔔ማስታወሻ
◉ ሸርጥ ማለት በቋንቋ ምልክት ማለት ሲሆን
◉ ኡሱሊዮች ዘንድ (አንዱም ቢሆን) አለመገኘቱ አለመገኘትን ሚያስይዝ፤ (ሙሉውም ቢሆን) መገኘቱ መገኘትን ማያስይዝ ነው
▷ምሳሌ:ዉዱእ
-አለመገኘቱ ሰላት እንዳይገኝ ሚያደርግ ሲሆን
-መገኘቱ የሰላት መገኘትን አያስይዝም
📕[ኢብኑ ኡሰይሚን ኪታብ:አ'ሸርሁል ሙምቲዕ 2/93]
🔔 ኪታቡ'ጠሃራ ሙሉውን ለማግኘት ይጫኑት
------------------------------------------------------
✅አላህ መልካም የሻለት ሰው በዲን ላይ ግንዛቤ ይሰጠዋል [የአላህ መልእክተኛ ﷺ]
➯ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ !!
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/sheriawihggatochnbemasreja
Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
Forwarded from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
አስደሳች ኸበር
ለሸሪዓዊ ዕውቀት ፈላጊያን በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ በወራቤ ከተማ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፍዬች በሙሉ።
የፊታችን ዕሮብ በቀን 20/01/2019 ዓ.ል የሚጀምር ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ልዩ የሆነ የኮርስ ፕሮግራም መኖሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
ለኮርሱ የተመረጠው ሪሳላ :—
خمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
(በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!)
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
ኮርሱን ሰጪ:ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ሰአት ከ10:00 እስከ መግሪብ
አድራሻ ወራቤ ከተማ መድረሰቱል ሐጢባ
ለወንዶች:+251911627259
ለሴቶች: +251947276008
ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
https://t.me/ibnbaz1212

🔖ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
إن شاء الله
📒شرح السنة للبربهاري
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ ሱነህ ሊልበርበሀሪ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን
🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር) አል- ወሎዊይ ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
Live stream finished (50 minutes)
شرح العقيدة الطحاوية
🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒 شرح العقيدة الطحاوية
🖌 للإمام صدر الدين علي بن علي بن محمد ابن أبي العز الحنفي رحمه الله
📒 ሸርሑ አልዓቂደቱል ጦሃዊያ
ኪታቡ አዘጋጂ
🖌 ኢማም ኢብኑ አቢል ዒዝ አልሐነፊ
رحمه الله تعالى
🎙አቅራቢ
አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር
وفقه الله
🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ

Live stream finished (38 minutes)
Audio
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 81

Forwarded from قناة دروس أبي إلهام محمد بن نور ابن الشيخ رشيد الولوي حفظه الله تعالى አቡ ኢልሐም ሙሀመድ ኑር Abu Ilham mohammed Nur حفظه الله تعالى
Audio
✨ 📚 አዲስ የተጀመረ የሶርፍ ትምህርት 📚 ✨
🎧 ─── ❖ ─── 🎧
📖 ኪታብ፦ «መቅሱድ» (كتاب المقصود)
📌 ክፍል፦ 09
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሐመድ ኑር (حفظه الله)
✨ ─── ❖ ─── ✨
💡 የአረብኛ ቋንቋ ቁልፍ የሆነውን የሶርፍ ( ትምህርት በጥራት ተከታተሉ!
📲 ቻናላችንን ለመቀላቀል፦
👇👇👇
https://t.me/sunah6769
🏝 ••⇣⇣ 🏖 ••⇣⇣
🚀 SHARE | ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ!

📖 የዐቂደቱ አጥ-ጦሓውያ ትምህርት
📒 العقيدة الطحاوية
(የአህሉሱና ወልጀማዐን ትክክለኛ የዐቂዳ መስመር የሚያስረዳ ድንቅ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ኢማም አቡ ጃዕፈር አህመድ ኢብኑ ሙሀመድ አጥ-ጦሓዊ (ረሒመሁልላህ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 14
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
📒 العقيدة الطحاوية
(የአህሉሱና ወልጀማዐን ትክክለኛ የዐቂዳ መስመር የሚያስረዳ ድንቅ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ኢማም አቡ ጃዕፈር አህመድ ኢብኑ ሙሀመድ አጥ-ጦሓዊ (ረሒመሁልላህ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 14
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
Audio
✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 82
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ
📚 مسائل الجاهلية
✍لشيخ الإسلام المجدد (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ
⏹ክፍል 82
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Forwarded from قناة دروس أبي إلهام محمد بن نور ابن الشيخ رشيد الولوي حفظه الله تعالى አቡ ኢልሐም ሙሀመድ ኑር Abu Ilham mohammed Nur حفظه الله تعالى
Audio
📖 የረሂቀል መኽቱም የሲራ ትምህርት
📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم)
(በነቢዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ)
(በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 18
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم)
(በነቢዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ)
(በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 18
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
Audio
📖 የረሂቀል መኽቱም የሲራ ትምህርት
📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم)
(በነቢዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ)
(በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 19
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم)
(በነቢዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ)
(በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 19
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
Forwarded from قناة دروس أبي إلهام محمد بن نور ابن الشيخ رشيد الولوي حفظه الله تعالى አቡ ኢልሐም ሙሀመድ ኑር Abu Ilham mohammed Nur حفظه الله تعالى
Audio
📖 የሃምሳ ምክሮችና ከፊትና መከላከያ የሪሳላ ትምህርት
📒 خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي
(በፊትና ውስጥ ከመውደቅ ለመጠበቅና የሰለፊዮችን አንድነት ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚያግዙ ሃምሳ ምክሮችና መከላከያዎችን የያዘች ጠቃሚ ሪሳላ)
✍️ የሪሳላው አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሲልጢ
(حفظه الله تعالى)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል ፦ 1
🗓 ቀን፦ ቅዳሜና እሁድ
🕰 ሰዓት፦ ከፈጅር ሶላት በኋላ
📍 ቦታ፦ ሙሃጂሪን መድረሳ
🎧 ትምህርቱን ያዳምጡ፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

👍1🎉1
🟢 የሚዲያ ጣጣ
👇👇👇
ሚዲያ ድምፅህን ያሰማል፤
አላህ ግን እውነታህን ያያል!
ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ቀላል ነው።
መናገር፣ መጻፍ፣ ሰዎችን ማስደነቅም ይቻላል።
ግን አንድ ቦታ አለ፤ ሚዲያ የማይደርስበት።
ያ ቦታ፦ አንተ እና አላህ ብቻ የምትሆኑበት ቦታ ነው።
እዚያ የሚቆጠረው የተከታዮችህ ቁጥር አይደለም፤
የላይክና የሼር ብዛትም አይደለም።
እውነተኛ ሁኔታህ ነው።
ሰዎች የሚያዩት የምታሳየውን ነው፤
አላህ ግን የምትደብቀውን ያውቃል።
ስለዚህ ሌሎችን ከመመዘንህ በፊት ራስህን መዝን።
ስለ እውነት ከመናገርህ በፊት፣ እውነት ከጥቅምህ ጋር ሲጋጭ ምን እንደምታደርግ እራስህን ጠይቅ።
ሰዎች ስለ አንተ ምን ያስባሉ? ከማለትህ በፊት፦
“አላህ ዘንድ እኔ ማን ነኝ?”
ብለህ ራስህን ጠይቅ።
📱 ብዙ ተከታዮች…
👍 ብዙ ላይኮች…
🔄 ብዙ ሼሮች…
💬 ብዙ ምስጋናዎች…
እነዚህ ሁሉ አንድ ቀን ዝም ይላሉ።
የሚዲያ ድምፅ ይጠፋል፤ የሰዎች አድናቆትም ይረሳል።
ከአላህ ጋር ያለህ ሁኔታ ግን ይቀራል።
🔴 ስለዚህ የመጨረሻ ጥሪ፦
ሚዲያ ላይ ትልቅ ሰው ለመምሰል አትጣር፤
ከአላህ ዘንድ ትክክለኛ ሰው ሁን።
ሰዎች እንዲያዩህ ከመጣርህ በፊት፣
አላህ እንዲወድህ ጣር።
ሰዎችን ከመጥራትህ በፊት፣
ራስህን ጥራ።
አላህ ሆይ! ሰዎች ከሚያዩን በላይ እንድንሆን፣ በምስጢር ከምንሆነው የተሻለ እንድንሆን፣ የአንተን ውዴታ እንድንፈልግ አድርገን። አሚን።

👍3💯2❤1