Sun Optics - ሣን ኦፕቲክስ
449 subscribers
97 photos
5 videos
1 link
Sun Optical Technologies Plc,is a pioneer and leading eye-wear products manufacturer and distributor company in Ethiopia.

For more info, you can call 📞 +251911220004 or contact @contact_sun_optical
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Did you know there are 5 protective layers in a single KODAK Lens Coating? With KODAK Lens Coating wearers get:

- Glare and reflection reduction
- Better visual comfort and reduced eyestrain
- Water and scratch resistance

Get your Kodak lens from Sun Optics near you and see the better life.

@Sun_Optical_Technologies
Are you on your 40s or above?
Straining your eyes more than usual?
KODAK Progressive lenses have been designed to improve your vision for both the near-sighted and far-sighted. Get yours now from Sun Optics near you!

@Sun_Optical_Technologies
ዓይንዎን ለመጨረሻ ጊዜ የታከሙት መቼ ነው? ማንኛውም ሰው ቢያንስ በዓመት ወይም በሁለት ዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ ማድረግ ይኖርበታል። በሀኪም የታዘዘ የዓይን መነፅር ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ሀኪምዎን በ6 ወር ወይም በዓመት አንድ ጊዜ እየሄዱ ቢያማክሩ ተመራጭ ነው።
አይንዎን ይመርመሩ የእርስዎንና የቤተሰብዎን ጤና ይጠብቁ!!!
ሣን ኦፕቲክስ

@Sun_Optical_Technologies
በነጻ አጭር የፅሁፍ መልዕክት 6670 ላይ "SOT" ብለው ቢልኩ ስለ ዓይንዎ የጤና ምክሮችን፣ ስለ ምርት እና አገልግሎታችን እንዲሁም በአቅራቢያዎ የሚገኙትን ቅርንጫፎቻችንን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

@Sun_Optical_Technologies
ዓለማችን ላይ ከተፈጠረው አስከፊ ወረርሺኝ መልስ ተማሪዎች ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ ወደ ትምህርት ቤት እየተመለሱ ነው፤ ታዲያ ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት በክፍል ውስጥ አስተማሪ የሚፅፍላቸውንም እንዲሁም በሚያጠኑበት ወቅት ያለምንም ችግር አንብበው እንዲረዱ ያግዛቸው ዘንድ ዓይናቸውን ተመርምረው ያሉበትን ሁኔታ ቢያውቁ ይመከራል።

ሣን ኦፕቲክስ!

@Sun_Optical_Technologies
Tips on taking care of your lens.

All of these materials, regardless of how soft they are on your skin, have a textured surface and can easily scratch your lenses. Use a microfiber cloth instead.

@Sun_Optical_Technologies
May this New Year bring lots of opportunities for us to serve you with greater excellence. Happy New Year! 🎉

@Sun_Optical_Technologies
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን።

@Sun_Optical_Technologies
ሣን ኦፕቲክስ የዓይን ህክምና እና የመነፅር መሸጫ ከራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ በመሆን Ride Health Program ላይ አሽከርካሪዎች ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ከ10 እስከ 40 በመቶ ቅናሽ የምናደርግ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

@Sun_Optical_Technologies
መልካም የሴቶች ቀን!
Happy International Women's day!

@Sun_Optical_Technologies
የዓይን ግፊት ህመም ወይም ግላኮማ የምንለው የዓይን ህመም በዓይናችን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዓይናችን ውስጥ የሚገኘው ግፊት መጨመር ምክንያት የሚከሰት ሲሆን የዚህ ግፊት መጨመር በዓይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዓይናችንን ነርቭ ይጎዳል። ይህም በቀጣይነት ቋሚ ለሆነ የዓይን ብርሃን እጦት ይዳርጋል።

ግላኮማው በሚጀምርበት ጊዜ የሚያሳየው ቀዳሚ ምልክት ወይንም የህመም ስሜት ስለሌለ ማንኛውንም ሰው መደበኛ የሆነ ዓይን ህክምና ማድረግ አስፈላጊ ነው። ይህም ዓይናችን ለከፋ ጉዳት ከመጋለጡ በፊት ህክምና እንድናደርግለት ይረዳናል። ከ40 ዓመት እድሜ በላይ ያሉ ሰዎች በዓመት አንድ ጊዜ ወደ ሀኪም በመሄድ ምርመራን ማድረግ አለባቸው።


@Sun_Optical_Technologies
Some people prefer a progressive lens more than other lenses because it allows them to see clearly at different distances without the need to carry a second pair of eyeglasses. A progressive lens does the job of a single-vision lens, intermediate and reading glasses. You simply move your head position to allow you to focus through different areas of the lens.

@Sun_Optical_Technologies
ሣን ኦፕቲክስ 4 ኪሎ የሚገኘው ቅርንጫፋችን መለስተኛ የዓይን ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል። ይህን አገልግሎት በዘመናዊ መንገድ ለማገዝ የዓይን አልትራሳውንድ እና ዓይንን በጨረር ማከም የሚያስችል መሳሪያዎች ማምጣታችንን ስንገልጽ በታላቅ በደስታ ነው።

@Sun_Optical_Technologies
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

@Sun_Optical_Technologies
May the festival of breaking the fast put all the magic of love & happiness together.

Eid Mubarak!

@Sun_Optical_Technologies
ታላቅ ቅናሽ!

ቅድመ ምርመራ በማድረግ የአይንዎትን ጤና ይጠብቁ!
ለቡ፣ ብስራተገብርኤል፣ልደታ፣አየር ጤና እና ሃያሁለት በሚገኙት የሣን ኦፕቲክስ ቅርንጫፎቻችን ከመጋቢት 21 እስክ 30 በሚቆየው 50% ምርመራና 10% መነፅር ሽያጭ ላይ ባዘጋጀነው ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

@Sun_Optical_Technologies
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

@Sun_Optical_Technologies
May this Eid be filled with pleasure, happiness, wealth and the affection of your loved ones.

Eid Mubarak!

@Sun_Optical_Technologies