Sun Optics - ሣን ኦፕቲክስ
449 subscribers
97 photos
5 videos
1 link
Sun Optical Technologies Plc,is a pioneer and leading eye-wear products manufacturer and distributor company in Ethiopia.

For more info, you can call 📞 +251911220004 or contact @contact_sun_optical
Download Telegram
May this New Year bring lots of opportunities for us to serve you with greater excellence. Happy New Year! 🎉

@Sun_Optical_Technologies
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን።

@Sun_Optical_Technologies
ሣን ኦፕቲክስ የዓይን ህክምና እና የመነፅር መሸጫ ከራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ በመሆን Ride Health Program ላይ አሽከርካሪዎች ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ከ10 እስከ 40 በመቶ ቅናሽ የምናደርግ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

@Sun_Optical_Technologies
መልካም የሴቶች ቀን!
Happy International Women's day!

@Sun_Optical_Technologies
የዓይን ግፊት ህመም ወይም ግላኮማ የምንለው የዓይን ህመም በዓይናችን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዓይናችን ውስጥ የሚገኘው ግፊት መጨመር ምክንያት የሚከሰት ሲሆን የዚህ ግፊት መጨመር በዓይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዓይናችንን ነርቭ ይጎዳል። ይህም በቀጣይነት ቋሚ ለሆነ የዓይን ብርሃን እጦት ይዳርጋል።

ግላኮማው በሚጀምርበት ጊዜ የሚያሳየው ቀዳሚ ምልክት ወይንም የህመም ስሜት ስለሌለ ማንኛውንም ሰው መደበኛ የሆነ ዓይን ህክምና ማድረግ አስፈላጊ ነው። ይህም ዓይናችን ለከፋ ጉዳት ከመጋለጡ በፊት ህክምና እንድናደርግለት ይረዳናል። ከ40 ዓመት እድሜ በላይ ያሉ ሰዎች በዓመት አንድ ጊዜ ወደ ሀኪም በመሄድ ምርመራን ማድረግ አለባቸው።


@Sun_Optical_Technologies
Some people prefer a progressive lens more than other lenses because it allows them to see clearly at different distances without the need to carry a second pair of eyeglasses. A progressive lens does the job of a single-vision lens, intermediate and reading glasses. You simply move your head position to allow you to focus through different areas of the lens.

@Sun_Optical_Technologies
ሣን ኦፕቲክስ 4 ኪሎ የሚገኘው ቅርንጫፋችን መለስተኛ የዓይን ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል። ይህን አገልግሎት በዘመናዊ መንገድ ለማገዝ የዓይን አልትራሳውንድ እና ዓይንን በጨረር ማከም የሚያስችል መሳሪያዎች ማምጣታችንን ስንገልጽ በታላቅ በደስታ ነው።

@Sun_Optical_Technologies
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

@Sun_Optical_Technologies
May the festival of breaking the fast put all the magic of love & happiness together.

Eid Mubarak!

@Sun_Optical_Technologies
ታላቅ ቅናሽ!

ቅድመ ምርመራ በማድረግ የአይንዎትን ጤና ይጠብቁ!
ለቡ፣ ብስራተገብርኤል፣ልደታ፣አየር ጤና እና ሃያሁለት በሚገኙት የሣን ኦፕቲክስ ቅርንጫፎቻችን ከመጋቢት 21 እስክ 30 በሚቆየው 50% ምርመራና 10% መነፅር ሽያጭ ላይ ባዘጋጀነው ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

@Sun_Optical_Technologies
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

@Sun_Optical_Technologies
May this Eid be filled with pleasure, happiness, wealth and the affection of your loved ones.

Eid Mubarak!

@Sun_Optical_Technologies
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መነፅር የሚያደርጉት ለምንድነው?

ሰዎች በመነፅር እገዛ እይታቸውን ከማስተካከል ባለፈ አይናቸውን ከአቧራ፣ ከፀሀይ ጨረሮች፣ ከስልክ እና ከኮምፒዩተር የሚወጡ እንዲሁም ከሌሎች አላስፈላጊ ብርሃን ራሳቸውን ይከላከላሉ።

በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ሣን ኦፕቲክስ ቅርንጫፍ በመሄድ ሀኪምዎን ያማክሩ።
ለበለጠ መረጃ 6670 ላይ "SOT" ብለው በነጻ አጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩ ወይም +251911220004 ይደውሉ።

@Sun_Optical_Technologies
ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያላቸው፣ ወቅቱን የጠበቁ ዉብ የአይን መነፅሮች ከተሟላ የዓይን ህክምና ጋር ያገኛሉ። ሣን ኦፕቲክስ ያዘጋጀውን #የተሻለ_የዕይታ_ክበብ አሁኑኑ በመቀላቀል ልዩ ተጠቃሚ ይሁኑ።

@Sun_Optical_Technologies
How often should you check your eyes?

There are different recommendations based on age, family and personal medical history, whether you currently wear glasses and/or contacts, and other risk factors. The very professional optometrists and ophthalmologists recommend complete eye exams at least once every year.

Visit the nearest sun optics for your next eye checkup appointment.

@Sun_Optical_Technologies
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Sun Optics provides the latest generation of progressive lenses under the brand Kodak Lens to let you see the world in a clear and comfortable vision at all distances (Near, Mid-range & Far) with no interruption.

Get your Kodak lens from the nearest Sun Optics Shop.

@Sun_Optical_Technologies
If you want some help in selecting the perfect frame from your next pair of prescription glasses, Check out the nearest Sun Optics branch. We're happy to say our options for durable and trending frames are higher now than ever.

@Sun_Optical_Technologies