This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Kodak may be most known for the cameras and film, but do you know they’ve also been making ophthalmic lens since 1992. From film to cameras and now optical lenses, Kodak have been in the business of providing solutions to help users see the colors of life for over 130 years.
#Kodak #KodakLensEthiopia #SOT
@Sun_Optical_Technologies
#Kodak #KodakLensEthiopia #SOT
@Sun_Optical_Technologies
እንኳን ለ2013 ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ መልካም ምኞታችን ነው። መልካም በዓል!🌼🌻
@Sun_Optical_Technologies
@Sun_Optical_Technologies
በተለያየ አማራጭ ለፊትዎ ቅርፅ እና ቀለም ተስማሚ የሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስመ-ጥር የሆኑ ጥራት እና ጥንካሬን መለያ ያደረጉ መነፅሮችን ይዘን ቀርበናል። በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሣን ኦፕቲክስ ቅርንጫፍ ብቅ ብለው የራስዎ ያርጓቸው።
ለበለጠ መረጃ +251911220004 ወይም በነፃ አጭር የፅሁፍ መልዕክት 6670 ላይ "2" ብለው ይላኩ።
@Sun_Optical_Technologies
ለበለጠ መረጃ +251911220004 ወይም በነፃ አጭር የፅሁፍ መልዕክት 6670 ላይ "2" ብለው ይላኩ።
@Sun_Optical_Technologies
Why Kodak?
Lenses that stay cleaner for longer. We know how frustrating it is to constantly clean your lenses from dust, water and scratches. Get your Kodak lens and say bye to your frustrations.

የአለም የእይታ ቀንን ምክንያት በማድረግ የዓለም ብርሃን ለሆኑት መምህራኖች ሐሙስ መስከረም 28 ቀን -
✅ በቦሌ ፍሬንድሺፕ፣
✅ አራት ኪሎ፣
✅ ልደታ፣
✅ ፒያሳ፣
✅ ብስራተ ገብርኤል፣
✅ ለቡ እንዲሁም አየርጤና ቅርንጫፎቻን ነፃ የዓይን ምርመራ በመስጠት ለማመስገን ተዘጋጅተናል። አርስዎም መምህርዎን እያመሰገኑ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዟቸው። ታድያ መምህራኖች ስትመጡ መታወቂያችሁ እንዳይለያችሁ። መልካም የእይታ ቀን!

በሣን ኦፕቲክስ ብስራተ ገብርኤል ቅርንጫፍ ከመስከረም 28 እስከ መስከረም 30 የሚቆይ ስለ ዓይን ጤንነት በጎዳናው ላይ ለሚያልፉ ሰዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ እየሰራ ይገኛል። እርስዎም በዛው መንገድ ለሥራ ወይም ዘመድ ጥየቃ ብቅ ካሉ ጠጋ ብለው የተለያዩ መረጃዎችን ይውሰዱ ከ20% የምርመራ ቅናሽም ተካፋይ ይሁኑ። በተጠቀሱት ቀናት የማይመችዎት ከሆነም ከእሁድ ጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ጥቅምት 3 ድረስ ደግሞ በልደታ ቅርንጫፋችን ማግኘት ይችላሉ።
@Sun_Optical_Technologies
@Sun_Optical_Technologies