ኢነርጅህን ስለ ሴት በማሰብ(በጊዚያዊ ስሜት) አታድክመው ቂርዓትህ፣ ኢባዳህና ስራህ ላይ ትኩረት አድርግ።! ሌላውን ቀስ ብለህ በሃላል ትደርስበታለህ። ያውም በVIP!!
የሙሂ @sun_flowere
የሙሂ @sun_flowere
👍70💯17🔥10
ለተማሪዎች ሚበተኑ ወረቀቶችን ኮፒ ማስደረጊያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ 👇
https://t.me/latekrebu_zina/3789
https://t.me/latekrebu_zina/3789
ምንችለውን እናግዝ ክፍያው ከአላህ ነው
በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል
ንግድ ባንክ 👇
1000648342431
ሙሂዲን ሰኢድ እና ወይም ቶፊቅ ሰኢድ
ቴሌብር 0910509090
https://t.me/latekrebu_zina/3789
https://t.me/latekrebu_zina/3789
ምንችለውን እናግዝ ክፍያው ከአላህ ነው
በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል
ንግድ ባንክ 👇
1000648342431
ሙሂዲን ሰኢድ እና ወይም ቶፊቅ ሰኢድ
ቴሌብር 0910509090
👍16
ረጅም ካልስ ስለለበሽ ጅልባቡ አጭር ቢሆን ችግር የለውም ማለት አይደለም። ካልስሽ ከታየ የጅልባቡን መስፈርት አላሟላሽም ምክንያቱም የሰውነትሽ(የባትሽን)ቅርፅ ያሳያልና። ስለዚህ ካልስሽንም መሸፈን ይኖርብሻል። ባረከላሁ ፊኪ
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
👍71🤝7⚡6💯6
ቁርአን መቅራት ማይችል ሰው ሙሉ ሰው አይደለም! ሚገርመው በዚህ ቴክኖሎጂ በተስፋፋበት ጊዜ መቅራት አልችልም ሚሉ ሰዎች አሉ። አላህን እንፍራ! አስር አመት ቢወስድንብን እንኳ እየቀራን መታገል አለብን። ሲጀመር ቁርአን ገር ነው። ባረከላሁ ፊኩም
የሙሂ @sun_flowere
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
Join & share
💯54👌14
👍54🔥8💯8💊4
وَاللَّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَىٰ مَا تَصِفُونَ
«በምትሉትም(በምትሰሩት የውሸት)ነገር ላይ(መታገሻ የሚሆነኝ እና እርዳታ የሚሻው) አላህ ብቻ ነው»
Join & share
@sun_flowere
«በምትሉትም(በምትሰሩት የውሸት)ነገር ላይ(መታገሻ የሚሆነኝ እና እርዳታ የሚሻው) አላህ ብቻ ነው»
Join & share
@sun_flowere
👍39💯4
እኛ ወንዶች በእናንተ ደካማ መሆናችንን እያወቅሽ ለምን ተገላልጠሽ ትወጫለሽ? ካፊሮች ራቁታቸውን ሚወጡብን አይበቃም? አላህን ፍሪ እህቴ! ቀብር አለብሽ… ወደ አላህ ተመለሺ… አለባበስሽን አስተካክይ…
የሙሂ @sun_flowere
የሙሂ @sun_flowere
👍108🔥13
👍93🤝6⚡3🔥3💯2
👍51💯15🔥9👌2
እኔ ምልሽ ምነው ኡምራ የሄድሽው ሂጃለው ብለሽ ፎቶ ተነስተሽ ለመምጣት አስመሰልሽው… ጭራሽ መካ(መዲና)ላይ ሁኖ ፎቶ መነሳት ከዛም ደግሞ ሚዲያ(ስቶሪ፣ፕሮፍይል)ላይ በመልቀቅ ወንድሞችሽን መፈተን? ሱብሃናላህ! እኔ አልገባኝም እህቴ…
Share argulachw
የሙሂ @sun_flowere
Share argulachw
የሙሂ @sun_flowere
👍53💯11💊6⚡3🔥3🆒3
ያለ መህረም ጉዞ ለሴት ልጅ አይፈቀድም ሲባል ለኡምራ(ለሃጅ)ከሆነ ችግር የለውም አልተባለም። እንዲሁም የሴት ስብስብ መህረምን አይተካም። ኢባዳችን በእውቀት የተመሰረተ ይሁን… ንያ ብቻውን በቂ አይደለም።!
የሙሂ ማስታወሻዎች
Join & Share
@sun_flowere
የሙሂ ማስታወሻዎች
Join & Share
@sun_flowere
👍40🔥7👏4💯3🤝2
መስገጃሽ ላይ ታገሺ(ከመጥፎ ነገር ርቀሽ ኢባዳሽ ላይ ፅኚ)እንጂ የተባልሽው የመስገጃሽን ልብስ ለብሰሽ ፎቶ ተነስተሽ ሚዲያ ላይ በመልቀቅ ወንድሞችሽን ፈትኚ አይደለም… ይሄ ሶብር ማጣት ነው… አላህን ፍሪ እህቴ ቁጥብነት ለራስ ነው…
የሙሂ @sun_flowere
Join & share
የሙሂ @sun_flowere
Join & share
💯45👍7🤝7⚡5
👍38💯9🔥5