Sule tech
107 subscribers
14 photos
3 videos
59 links
ስለቴክ ይወቁ!ቻናሉን ለመቀላቀል በመጀመሪያ VIEW CHANNEL የሚለውን አንዴ ነካ ያድርጉ ከዛም ወደ ቻናሉ ካስገባዎት በኋላ ከስር JOIN የምትለዋን ነካ በማድረግ የዚ አስተማሪ ቻናል አባል ይሁኑ

የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
Download Telegram
💾 ስልክህ Storage (ቦታ) ሞልቶ አስቸገረህ? ምንም ፎቶ ሳታጠፋ ቦታ አጽዳ!

ብዙ ጊዜ ስልካችን ላይ ምንም ነገር ሳይኖር "Storage Full" የሚል አስቸጋሪ መልእክት ይመጣል። ለዚህ ዋናው ምክንያት በቴሌግራም የምናያቸው ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችና ፋይሎች በድብቅ ስልካችን ውስጥ ስለሚቀመጡ ነው።
አንድም ፎቶ ወይም አፕ ሳታጠፋ ስልክህን ነጻ ለማድረግ ይህንን አድርግ፦
1️⃣ ቴሌግራም አፕሊኬሽን ውስጥ ግባ።

2️⃣ ወደ Settings በመሄድ Data and Storage የሚለውን ንካ።

3️⃣ከላይ መጀመሪያ ላይ ያለውን Storage Usage የሚለውን ምረጥ።

4️⃣ Clear Cache የሚለውን ተጫን።
💡 ጥቅሙ፦ ይህንን ስታደርግ በቴሌግራም ያየሃቸውንና ስልክህ ውስጥ የተከማቹ አላስፈላጊ ፋይሎችን ብቻ ያጠፋልሃል። የቻናልህ ማህደሮች፣ ግሩፖች እና ቴክስቶችህ ሙሉ በሙሉ በሰላም ይቀመጣሉ፤ ስልክህ ግን በብዙ ጊጋባይት (GB) ነጻ ይሆናል!

ለተቸገሩ ጓደኞችህ SHARE በማድረግ አግዛቸው!

ለተጨማሪ ጠቃሚ የቴክ መረጃ
👇👇👇
https://t.me/suletech1
Eid Mubarak family 💫
❤1
የገዛውት ፓኬጅ አለቀ ዋናው ብሬስ ብሎ መፍራት ቀረ!!

ብዙዎቻችን ኢንተርኔት ላይ ከሚያስጨንቀን ነገር ውስጥ የገዛነው ፓኬጅ (ጥቅል) ሳናውቀው አልቆ ዋናውን ካርዳችንን መንካቱ ነው ። ግን መፍትሔ አለው፣ ከታች ማስቀምጥላቹን 6 STEP እየተከተላቹ አስተካክሉ!

1.በመጀመርያ ወደ *777# ደውሉ

2.ከዚያ 2ቁጥር ለኢንተርኔትእናለመልዕክት የሚለውን ምረጡ

3.በመቀጠል #ቀጣይ ገፅ ሚለው ላይ ተጫኑ

4.አሁንም በድጋሚ #ቀጣይ ገፅ በሉት

5.ከዚያ ከሚመጣላቹ አማራጭ ውስጥ 8ቁጥር ላይ ያለውን
የኢንተርኔት አጠቃቀም ለመቆጣጠር ሚለውን ተጫኑ

6.በመጨረሻም ከሚመጣላቹ አማራጭ ውስጥ 2ቁጥርን ለማስቆም ሚለውን ተጫኑ

ከዛ ተሳክቷል ከጥቅል ውጭ ኢንተርኔት መጠቀም አይችሉም ይላቹሀል እንዲህ ካረጋቹ በኃላ የገዛቹት ጥቅል ሲያልቅ ኢንተርኔቱን በራሱ automatically ይዘግላቹዋል ዋናውን ብራቹን አይነካም!

ማሳሰቢያ ይህ ለሳፋሪኮም ተጠቃሚዎች ብቻ ነው ኢትዮ ቴሌኮምም እንዲህ አይነት ሲቲንግ ካላቸው እፅፍላቹዋለው!

በቪዲዮ ለማየት ይሄን ቻናሌን Like subscribe እያረጋቹ ተመልከቱ
👇👇👇
https://www.youtube.com/@suletech1

ይመቻቹ👌

ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/suletech1
ለኢትዮ ቴሌኮምስ ላላቹኝ SETTING ውስጥ ገብታቹ DATA LIMIT አስተካክሉ!!
Did you know the top 3 most popular and original phone brands?
ኢላሂ......…..
..........
💫💫
አንዳንዴ ህይወት አድካሚ ነች
ግን...............
🚪 ሰውየው እና ሀቢቢ የሚሉት የሁለቱ ሚስቶች ገፅታ

ትዳር ውስጥ የሴቶች የቤት አቀባበል ልክ እንደ አየር ንብረት ነው  አንዳንዱ ጋ ፀደይ ሲሆን አንዳንዱ ጋ ደግሞ ሀይለኛ ማዕበል ነው!


መጥፎ ሚስት ስትሆን ፦

ሰውየው መጣ! ፦ ባል በሩን ከፍቶ ሲገባ ልክ ታርጋ እንዳጠፋ ሹፌር በትራፊክ አይን ትገልምጠዋለች። ፊቷ ላይ አሁን ምን አምጥቶህ ነው? የሚል ጽሑፍ ይነበባል።
ስልክ ላይ ስትሆን ከጓደኛዋ ጋር ስታወራ ቆይታ የሱን ኮቴ ስትሰማ ቆይ ቆይ ስልኩን ልዝጋው... ሰውየው እየመጣብኝ ነው ደግሞ አሁን ጦርነቱን ሊከፍትብኝ ነው! ምሳ ልስራለት ትላለች።

እራት ስታቀርብ ምግቡን ጠረጴዛው ላይ ስታስቀምጠው የዕቃው ግጭት ድምፅ ራሱ ያስደነግጣል። ብላ! ብላ ስታኮርፍ ባልየው እየተናነቀው ዝም ብሎ ከመብላት ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም።


ምርጥ ሚስት ስትሆን ፦

ሀቢቢ መጣህ! (የቤቷ ጀግና)
አቀባበሏ ይለያል ፦  ቤቷ ምንም ይጉደል ምን ፏ አድርጋ ፈገግ ብላ ነው የምትጠብቀው። በሩ ሲከፈት ሀቢቢ መጣህ? የኔ ውድ ! ስትለው፣ ባልየው የውጭው የኑሮ ጫና እና ድካም ሁሉ እንደ ጉም ይተንለታል።

ስልክ ላይ ስትሆን እህቴ የኔ ውድ ባል እየመጣ ስለሆነ ቤቴን ላስተካክል በኋላ እደውልልሻለሁ ብላ በክብር ትዘጋዋለች።
እራት ስታቀርብ ያቀረበችው ባዶ ሽሮ እንኳን ቢሆን አቀራረቧ እና ንግግሯ ልክ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ይመስላል። ባልየው የተሰራለትን ሽሮ እንደ ጮማ ስጋ እያጣጣመ ይበላዋል!

የሁለቱ ሚስት ባሎች ምን ሊያስቡ ይችላሉ ፦

መጥፎ ሚስት ያለው ባል የቤት ውስጥ ስሜት መቼ ነው ነግቶልኝ የምወጣው? ነው የሚለው።

ጥሩ ሚስት ያለችው ባል ከቤቴ ባልወጣ ምን ነበረ! ይላል ።

እርግጥ ነው የቤቱ ድባብ በሁለቱም (በባልም በሚስትም) ባህሪ ላይ ቢመሰረትም የሴት ልጅ ፈገግታ ግን ለቤት ትልቅ የሰላም ብርሃን ነው! እና ሴቶችየ እሰቡበት ወንድ ልጂ ቤቱ ካልተመቼው ዋጋ የለሽም።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃
= t.me/FKR_ESKE_JENET
😁1
🔐የቴሌግራም አካውንታችሁ እንዳይጠለፍ (Hack እንዳይሆን) አሁኑኑ ይህንን አድርጉ!

ብዙዎቻችን የቴሌግራም አካውንታችን በሌላ ሰው ሊጠለፍ እንደሚችል አንጠረጥርም። ነገር ግን በቀላል ሴቲንግ ፍጹም አስተማማኝ መከላከያ ማድረግ እንችላለን።

ይህንን ሴቲንግ አሁኑኑ አስተካክሉ፦
1️⃣ ቴሌግራም ላይ Settings ውስጥ ግቡ።
2️⃣ Privacy and Security የሚለውን ንኩ።
3️⃣ Two-Step Verification የሚለውን መርጣችሁ ጠንካራ ፓስወርድ (Password) እና ኢሜይል አስገቡ።

💡 ይህንን ካደረጋችሁ ማንም ሰው የእናንተን የኮድ ቁጥር ቢያገኝ እንኳ ያለዚህ ፓስወርድ አካውንታችሁን መክፈት አይችልም!

መረጃውን ጓደኞቻችሁን Share በማድረግ ከጠላፊዎች ታደጓቸው!

ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/suletech1
🤫 ስልካችሁ ተጠልፎ ይሆን? ማረጋገጫ ሚስጥራዊ ኮድ!

የእናንተ ስልክ ላይ የሚደወሉ ጥሪዎች ወይም የሚላኩ መልዕክቶች (SMS) ወደ ሌላ ሰው ስልክ እንዳይሄዱ (Forward እንዳይሆኑ) ማረጋገጥ አለባችሁ።

እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
👉 ወደ መደወያችሁ በመግባት *#61# አስገብታችሁ ይደውሉ።

እያንዳንዱ ዝርዝር ላይ "Not Forwarded" የሚል ከመጣ ስልካችሁ ሰላም ነው ማለት ነው።

የሆነ ስልክ ቁጥር ካሳያችሁ ግን ጥሪያችሁ ወደዛ ቁጥር እየሄደ ስለሆነ በፍጥነት ማጥፋት አለባችሁ።

💬 ስልካችሁ ላይ ምን እንደመጣላችሁ ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!

ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/suletech1
👍2