ስልክዎ ሳይሰረቅ በፊት እነዚህን 2 ነገሮች አሁኑኑ ያስተካክሉ!
ሰላም የ Sule Tech ቤተሰቦች! ስልካችሁ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ስልኩ ከጠፋ በኋላ መጨነቅ ዋጋ የለውም፤ አሁኑኑ እነዚህን 2 ወሳኝ ነገሮች ካላስተካከላችሁ ስልካችሁን ዳግመኛ ላታገኙት ትችላላችሁ! 😱
1. "Find My Device" መብራቱን አረጋግጡ ይሄ ጎግል ስልካችሁ ያለበትን ቦታ (Location) በካርታ ላይ እንዲያሳያችሁ የሚረዳው ዋናው መንገድ ነው።
Settings ውስጥ ይግቡ -> Security ወይም Google የሚለውን ይጫኑ።
Find My Device የሚለውን በመንካት "On" መሆኑን አረጋግጡ።
2. የጂሜይል (Gmail) አካውንታችሁን ፓስወርድ ያዙ ስልካችሁ ቢጠፋ በሌላ ስልክ ገብታችሁ ስልካችሁን ለመፈለግ የግድ የጠፋው ስልክ ላይ ያለው ጂሜይል እና ፓስወርድ ያስፈልጋችኋል።
ፓስወርዱን የማታውቁት ከሆነ አሁኑኑ ቀይሩትና የሆነ ቦታ ላይ መዝግቡት።
💡 ስልኩ ቢጠፋስ? ወዲያውኑ በሌላ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ "google.com/android/find" ብላችሁ በመግባት ስልካችሁ ያለበትን ቦታ ማየት፣ ድምፅ እንዲያሰማ ማድረግ ወይም መረጃው ሌባው እጅ እንዳይገባ "Lock" ማድረግ ትችላላችሁ።
ይሄ መረጃ ለአንድ ሰው ስልክ ሊያድን ይችላል፤ አሁኑኑ ለወዳጅዎ "Share" ያድርጉ! 🙏
ቻናሉን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/suletech1

Sule tech
Photo
💎 አንተ "Original" እንጂ "Copy" አይደለህም! 💎
በቴክኖሎጂው ዓለም ውስጥ ብዙ ተመሳሳይ ስልኮችና ሶፍትዌሮች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን ትክክለኛ ዋጋ የሚሰጠው ለዋናው (Original) ምርት ብቻ ነው። አንተም በዚህ ምድር ላይ ስትኖር የሌላውን ሰው ህይወት "Copy-Paste" ልታደርግ አልመጣህም። የራስህ የሆነ "System"፣ የራስህ የሆነ "Version" አለህ።
ውድና ተፈላጊ ማንነት ለመገንባት እነዚህን 4 ነጥቦች ልብ በል፦
1. "Update" መሆንን አታቋርጥ ⚙️ አንድ አፕሊኬሽን አፕዴት (Update) ካልሆነ መስራት ያቆማል። አንተም በየቀኑ አዲስ እውቀት ካልጨመርክ፣ አዲስ ክህሎት ካላዳበርክ ዛሬ ባለህበት ትቀራለህ። ውድ የምትሆነው በውስጥህ በምታከማቸው እውቀቶች እንጂ በውጭ በምትለብሰው ልብስ አይደለም። በየቀኑ ራስህን አሻሽል!
2. "Battery"ህን ለሚጠቅም ነገር ተጠቀም 🔋 ስልክህ ባትሪው ቶሎ እንዳያልቅ አላስፈላጊ አፖችን እንደምትዘጋው ሁሉ፣ አንተም ጉልበትህንና ጊዜህን በማይረቡ ወሬዎችና በማይመጥኑህ ቦታዎች ላይ አታባክን። ጊዜህ "Data" ነው፤ በዋጋ ግዛው እንጂ በነፃ አትበትነው።
3. የራስህ "Password" ይኑርህ 🔐 ለሁሉም ሰው ክፍት አትሁን። ለሐሳብህ፣ ለክብርህና ለግል ህይወትህ መስፈርት ይኑርህ። "አይ" ማለት መቻል ራስን መጠበቂያ ትልቁ ሴኩሪቲ (Security) ነው። የራሱ አቋምና መርህ ያለው ሰው ሁልጊዜም በሰዎች ዘንድ ይከበራል።
4. በፈተና ውስጥ አልፈህ "Premium" ሁን 🏆 ጥራት ያለው ምርት ብዙ ፈተናዎችን አልፎ ነው ለገበያ የሚቀርበው። አንተም የሚያጋጥሙህ ውድቀቶችና ድካሞች ሊያጠፉህ ሳይሆን ሊያጠሩህ የመጡ መሆናቸውን እወቅ። በፈተና ውስጥ ስትጸና ነው ዋጋህ የሚጨምረው።
አዎ! ጀግናዬ..! አንተን የሚተካ ሌላ "Version" በዚህ ምድር ላይ የለም። የራስህን ዋጋ ካላከበርክ፣ ዓለም ዋጋ እንዲሰጥህ አትጠብቅ። ለሰው ሳይሆን ለራስህ ታመን። አንፀባራቂና የማይደፈር ማንነት ይኑርህ!
መልካም ቀን ይሁንላቹ ❤️
Join us

Telegram
Sule tech
ስለቴክ ይወቁ!ቻናሉን ለመቀላቀል በመጀመሪያ VIEW CHANNEL የሚለውን አንዴ ነካ ያድርጉ ከዛም ወደ ቻናሉ ካስገባዎት በኋላ ከስር JOIN የምትለዋን ነካ በማድረግ የዚ አስተማሪ ቻናል አባል ይሁኑ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
🔥3
📌 ስታርሊንክ (Starlink) በኢትዮጵያ፡ የት ደረሰ? ምንስ ይጠበቃል?
ብዙዎቻችን በጉጉት የምንጠብቀው የኢሎን ማስክ የሳተላይት ኢንተርኔት (Starlink) በኢትዮጵያ በይፋ ለመስራት የሚያስችለውን ፈቃድ እስካሁን ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን (ECA) አላገኘም።
💡 ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና እውነታዎች፦
1️⃣ ህጋዊ ስጋት፦ በአሁኑ ሰዓት የስታርሊንክ መሣሪያዎችን (Dish Kits) ይዞ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት በጥብቅ የተከለከለ እና መሣሪያው እንዲወረስ ያደርጋል።
2️⃣ የዓለም ባንክ ግፊት፦ ሰሞኑን የዓለም ባንክ ባወጣው ሪፖርት፣ የሀገሪቱን የዲጂታል እድገት ለማፍጠን መንግስት ለስታርሊንክ በአስቸኳይ ፈቃድ እንዲሰጥ አሳስቧል።
3️⃣ በአፍሪካ ደረጃ፦ በአሁኑ ሰዓት ኬንያ እና ደቡብ ሱዳንን ጨምሮ ከ27 በላይ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ስታርሊንክ በይፋ እየሰራ ይገኛል።
የቴክኖሎጂ ተንታኞች እንደሚገምቱት ድርድሩ ረጅም ጊዜ ሊወስድ ስለሚችል እስከ 2027/2028 ሊዘገይ ይችላል። ነገር ግን መምጣቱ አይቀሬ ነው!
🔗 ለበለጠ የቴክኖሎጂ መረጃ
👇👇👇👇

ስልካችሁ በሌላ ሰው (መጠለፉን) የምታውቁበት ሚስጥራዊ ኮድ! 🕵️♂️
የስልካችሁ ጥሪ፣ መልዕክት (SMS) ወይም ሌላ መረጃዎች ወደ ሌላ ስልክ እየተላለፉ መሆን አለመሆናቸውን በሴኮንዶች ውስጥ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
ደረጃ 1፦ ስልክ መደወያችሁ ላይ በመግባት *#62# ብላችሁ ደውሉ።
ደረጃ 2፦ ከሚመጣው ዝርዝር ውስጥ "Voice: Not forwarded" ወይም "Data: Not forwarded" የሚል ከመጣ ስልካችሁ ሰላም ነው፤ አልተጠለፈም።
ደረጃ 3፦ ነገር ግን ከ "Not forwarded" ይልቅ የሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ከተፃፈ፣ መረጃችሁ ወደዛ ቁጥር እየተላለፈ ነው ማለት ነው።
መፍትሄው፦
ቁጥር ካገኛችሁ ወዲያውኑ ለማጥፋት ##002# ብላችሁ በመደወል ሁሉንም የተጠለፉ መረጃዎች በአንድ ጊዜ ማፅዳት እና ስልካችሁን በካቴና መቆለፍ ትችላላችሁ።
ራስዎን ከሳይበር ጥቃት ይጠብቁ!
ተጨማሪ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም ካርዳችሁን እና ዳታችሁን በከንቱ እየጨረሰባችሁ ነው? ❌
ብዙዎቻችን ቴሌግራም ላይ ግሩፖች እና ቻናሎች ውስጥ ስንገባ፣ ሳናውቀው ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎችና ቮይሶች በራሳቸው ይወርዳሉ። ይህ ደግሞ የገዛነውን የኢንተርኔት ፓኬጅ በደቂቃዎች ውስጥ ይበላዋል።
ይህንን ለማስቆም እና ዳታ ለመቆጠብ እነዚህን 3 ደረጃዎች አሁኑኑ አስተካክሉ፦
ቴሌግራም ላይ Settings ውስጥ ግቡ።
Data and Storage የሚለውንይጫኑ።
ከስር 1."Automatic media
download" የሚል ታገኛላችሁ።
2.When using mobile data የሚለውን Off (አጥፉት)።
3.When connected on Wi-Fi የሚለውንም Off (አጥፉት)።
ይህን ካደረጋችሁ በኋላ እናንተ ማየት የፈለጋችሁትን ቪዲዮ ብቻ ተጭናችሁ ማውረድ ትችላላችሁ እንጂ፣ ስልካችሁ በራሱ እየወረደ ዳታችሁን አይጨርስም።
💡 ይህ መረጃ ከጠቀማችሁ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት!
ለተጨማሪ ጠቃሚ የቴክ መረጃዎች
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/suletech1
ብዙዎቻችን ቴሌግራም ላይ ግሩፖች እና ቻናሎች ውስጥ ስንገባ፣ ሳናውቀው ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎችና ቮይሶች በራሳቸው ይወርዳሉ። ይህ ደግሞ የገዛነውን የኢንተርኔት ፓኬጅ በደቂቃዎች ውስጥ ይበላዋል።
ይህንን ለማስቆም እና ዳታ ለመቆጠብ እነዚህን 3 ደረጃዎች አሁኑኑ አስተካክሉ፦
ቴሌግራም ላይ Settings ውስጥ ግቡ።
Data and Storage የሚለውንይጫኑ።
ከስር 1."Automatic media
download" የሚል ታገኛላችሁ።
2.When using mobile data የሚለውን Off (አጥፉት)።
3.When connected on Wi-Fi የሚለውንም Off (አጥፉት)።
ይህን ካደረጋችሁ በኋላ እናንተ ማየት የፈለጋችሁትን ቪዲዮ ብቻ ተጭናችሁ ማውረድ ትችላላችሁ እንጂ፣ ስልካችሁ በራሱ እየወረደ ዳታችሁን አይጨርስም።
💡 ይህ መረጃ ከጠቀማችሁ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት!
ለተጨማሪ ጠቃሚ የቴክ መረጃዎች
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/suletech1
Telegram
Sule tech
ስለቴክ ይወቁ!ቻናሉን ለመቀላቀል በመጀመሪያ VIEW CHANNEL የሚለውን አንዴ ነካ ያድርጉ ከዛም ወደ ቻናሉ ካስገባዎት በኋላ ከስር JOIN የምትለዋን ነካ በማድረግ የዚ አስተማሪ ቻናል አባል ይሁኑ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
💾 ስልክህ Storage (ቦታ) ሞልቶ አስቸገረህ? ምንም ፎቶ ሳታጠፋ ቦታ አጽዳ!
ብዙ ጊዜ ስልካችን ላይ ምንም ነገር ሳይኖር "Storage Full" የሚል አስቸጋሪ መልእክት ይመጣል። ለዚህ ዋናው ምክንያት በቴሌግራም የምናያቸው ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችና ፋይሎች በድብቅ ስልካችን ውስጥ ስለሚቀመጡ ነው።
አንድም ፎቶ ወይም አፕ ሳታጠፋ ስልክህን ነጻ ለማድረግ ይህንን አድርግ፦
1️⃣ ቴሌግራም አፕሊኬሽን ውስጥ ግባ።
2️⃣ ወደ Settings በመሄድ Data and Storage የሚለውን ንካ።
3️⃣ከላይ መጀመሪያ ላይ ያለውን Storage Usage የሚለውን ምረጥ።
4️⃣ Clear Cache የሚለውን ተጫን።
💡 ጥቅሙ፦ ይህንን ስታደርግ በቴሌግራም ያየሃቸውንና ስልክህ ውስጥ የተከማቹ አላስፈላጊ ፋይሎችን ብቻ ያጠፋልሃል። የቻናልህ ማህደሮች፣ ግሩፖች እና ቴክስቶችህ ሙሉ በሙሉ በሰላም ይቀመጣሉ፤ ስልክህ ግን በብዙ ጊጋባይት (GB) ነጻ ይሆናል!
ለተቸገሩ ጓደኞችህ SHARE በማድረግ አግዛቸው!
ለተጨማሪ ጠቃሚ የቴክ መረጃ

የገዛውት ፓኬጅ አለቀ ዋናው ብሬስ ብሎ መፍራት ቀረ!!
ብዙዎቻችን ኢንተርኔት ላይ ከሚያስጨንቀን ነገር ውስጥ የገዛነው ፓኬጅ (ጥቅል) ሳናውቀው አልቆ ዋናውን ካርዳችንን መንካቱ ነው ። ግን መፍትሔ አለው፣ ከታች ማስቀምጥላቹን 6 STEP እየተከተላቹ አስተካክሉ!
1.በመጀመርያ ወደ *777# ደውሉ
2.ከዚያ 2ቁጥር ለኢንተርኔትእናለመልዕክት የሚለውን ምረጡ
3.በመቀጠል #ቀጣይ ገፅ ሚለው ላይ ተጫኑ
4.አሁንም በድጋሚ #ቀጣይ ገፅ በሉት
5.ከዚያ ከሚመጣላቹ አማራጭ ውስጥ 8ቁጥር ላይ ያለውን
የኢንተርኔት አጠቃቀም ለመቆጣጠር ሚለውን ተጫኑ
6.በመጨረሻም ከሚመጣላቹ አማራጭ ውስጥ 2ቁጥርን ለማስቆም ሚለውን ተጫኑ
ከዛ ተሳክቷል ከጥቅል ውጭ ኢንተርኔት መጠቀም አይችሉም ይላቹሀል እንዲህ ካረጋቹ በኃላ የገዛቹት ጥቅል ሲያልቅ ኢንተርኔቱን በራሱ automatically ይዘግላቹዋል ዋናውን ብራቹን አይነካም!
ማሳሰቢያ ይህ ለሳፋሪኮም ተጠቃሚዎች ብቻ ነው ኢትዮ ቴሌኮምም እንዲህ አይነት ሲቲንግ ካላቸው እፅፍላቹዋለው!
በቪዲዮ ለማየት ይሄን ቻናሌን Like subscribe እያረጋቹ ተመልከቱ
👇👇👇
https://www.youtube.com/@suletech1
ይመቻቹ👌
ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/suletech1
ብዙዎቻችን ኢንተርኔት ላይ ከሚያስጨንቀን ነገር ውስጥ የገዛነው ፓኬጅ (ጥቅል) ሳናውቀው አልቆ ዋናውን ካርዳችንን መንካቱ ነው ። ግን መፍትሔ አለው፣ ከታች ማስቀምጥላቹን 6 STEP እየተከተላቹ አስተካክሉ!
1.በመጀመርያ ወደ *777# ደውሉ
2.ከዚያ 2ቁጥር ለኢንተርኔትእናለመልዕክት የሚለውን ምረጡ
3.በመቀጠል #ቀጣይ ገፅ ሚለው ላይ ተጫኑ
4.አሁንም በድጋሚ #ቀጣይ ገፅ በሉት
5.ከዚያ ከሚመጣላቹ አማራጭ ውስጥ 8ቁጥር ላይ ያለውን
የኢንተርኔት አጠቃቀም ለመቆጣጠር ሚለውን ተጫኑ
6.በመጨረሻም ከሚመጣላቹ አማራጭ ውስጥ 2ቁጥርን ለማስቆም ሚለውን ተጫኑ
ከዛ ተሳክቷል ከጥቅል ውጭ ኢንተርኔት መጠቀም አይችሉም ይላቹሀል እንዲህ ካረጋቹ በኃላ የገዛቹት ጥቅል ሲያልቅ ኢንተርኔቱን በራሱ automatically ይዘግላቹዋል ዋናውን ብራቹን አይነካም!
ማሳሰቢያ ይህ ለሳፋሪኮም ተጠቃሚዎች ብቻ ነው ኢትዮ ቴሌኮምም እንዲህ አይነት ሲቲንግ ካላቸው እፅፍላቹዋለው!
በቪዲዮ ለማየት ይሄን ቻናሌን Like subscribe እያረጋቹ ተመልከቱ
👇👇👇
https://www.youtube.com/@suletech1
ይመቻቹ👌
ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/suletech1
Telegram
Sule tech
ስለቴክ ይወቁ!ቻናሉን ለመቀላቀል በመጀመሪያ VIEW CHANNEL የሚለውን አንዴ ነካ ያድርጉ ከዛም ወደ ቻናሉ ካስገባዎት በኋላ ከስር JOIN የምትለዋን ነካ በማድረግ የዚ አስተማሪ ቻናል አባል ይሁኑ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
🚪 ሰውየው እና ሀቢቢ የሚሉት የሁለቱ ሚስቶች ገፅታ
ትዳር ውስጥ የሴቶች የቤት አቀባበል ልክ እንደ አየር ንብረት ነው አንዳንዱ ጋ ፀደይ ሲሆን አንዳንዱ ጋ ደግሞ ሀይለኛ ማዕበል ነው!
መጥፎ ሚስት ስትሆን ፦
ሰውየው መጣ! ፦ ባል በሩን ከፍቶ ሲገባ ልክ ታርጋ እንዳጠፋ ሹፌር በትራፊክ አይን ትገልምጠዋለች። ፊቷ ላይ አሁን ምን አምጥቶህ ነው? የሚል ጽሑፍ ይነበባል።
ስልክ ላይ ስትሆን ከጓደኛዋ ጋር ስታወራ ቆይታ የሱን ኮቴ ስትሰማ ቆይ ቆይ ስልኩን ልዝጋው... ሰውየው እየመጣብኝ ነው ደግሞ አሁን ጦርነቱን ሊከፍትብኝ ነው! ምሳ ልስራለት ትላለች።
እራት ስታቀርብ ምግቡን ጠረጴዛው ላይ ስታስቀምጠው የዕቃው ግጭት ድምፅ ራሱ ያስደነግጣል። ብላ! ብላ ስታኮርፍ ባልየው እየተናነቀው ዝም ብሎ ከመብላት ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም።
ምርጥ ሚስት ስትሆን ፦
ሀቢቢ መጣህ! (የቤቷ ጀግና)
አቀባበሏ ይለያል ፦ ቤቷ ምንም ይጉደል ምን ፏ አድርጋ ፈገግ ብላ ነው የምትጠብቀው። በሩ ሲከፈት ሀቢቢ መጣህ? የኔ ውድ ! ስትለው፣ ባልየው የውጭው የኑሮ ጫና እና ድካም ሁሉ እንደ ጉም ይተንለታል።
ስልክ ላይ ስትሆን እህቴ የኔ ውድ ባል እየመጣ ስለሆነ ቤቴን ላስተካክል በኋላ እደውልልሻለሁ ብላ በክብር ትዘጋዋለች።
እራት ስታቀርብ ያቀረበችው ባዶ ሽሮ እንኳን ቢሆን አቀራረቧ እና ንግግሯ ልክ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ይመስላል። ባልየው የተሰራለትን ሽሮ እንደ ጮማ ስጋ እያጣጣመ ይበላዋል!
የሁለቱ ሚስት ባሎች ምን ሊያስቡ ይችላሉ ፦
መጥፎ ሚስት ያለው ባል የቤት ውስጥ ስሜት መቼ ነው ነግቶልኝ የምወጣው? ነው የሚለው።
ጥሩ ሚስት ያለችው ባል ከቤቴ ባልወጣ ምን ነበረ! ይላል ።
እርግጥ ነው የቤቱ ድባብ በሁለቱም (በባልም በሚስትም) ባህሪ ላይ ቢመሰረትም የሴት ልጅ ፈገግታ ግን ለቤት ትልቅ የሰላም ብርሃን ነው! እና ሴቶችየ እሰቡበት ወንድ ልጂ ቤቱ ካልተመቼው ዋጋ የለሽም።
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ 🍃
= t.me/FKR_ESKE_JENET

ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
ሀላሌ ነሺ አሉ !!
ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡
📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃
ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡
📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃
ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
😁1
🔐የቴሌግራም አካውንታችሁ እንዳይጠለፍ (Hack እንዳይሆን) አሁኑኑ ይህንን አድርጉ!
ብዙዎቻችን የቴሌግራም አካውንታችን በሌላ ሰው ሊጠለፍ እንደሚችል አንጠረጥርም። ነገር ግን በቀላል ሴቲንግ ፍጹም አስተማማኝ መከላከያ ማድረግ እንችላለን።
ይህንን ሴቲንግ አሁኑኑ አስተካክሉ፦
1️⃣ ቴሌግራም ላይ Settings ውስጥ ግቡ።
2️⃣ Privacy and Security የሚለውን ንኩ።
3️⃣ Two-Step Verification የሚለውን መርጣችሁ ጠንካራ ፓስወርድ (Password) እና ኢሜይል አስገቡ።
💡 ይህንን ካደረጋችሁ ማንም ሰው የእናንተን የኮድ ቁጥር ቢያገኝ እንኳ ያለዚህ ፓስወርድ አካውንታችሁን መክፈት አይችልም!
መረጃውን ጓደኞቻችሁን Share በማድረግ ከጠላፊዎች ታደጓቸው!
ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/suletech1
ብዙዎቻችን የቴሌግራም አካውንታችን በሌላ ሰው ሊጠለፍ እንደሚችል አንጠረጥርም። ነገር ግን በቀላል ሴቲንግ ፍጹም አስተማማኝ መከላከያ ማድረግ እንችላለን።
ይህንን ሴቲንግ አሁኑኑ አስተካክሉ፦
1️⃣ ቴሌግራም ላይ Settings ውስጥ ግቡ።
2️⃣ Privacy and Security የሚለውን ንኩ።
3️⃣ Two-Step Verification የሚለውን መርጣችሁ ጠንካራ ፓስወርድ (Password) እና ኢሜይል አስገቡ።
💡 ይህንን ካደረጋችሁ ማንም ሰው የእናንተን የኮድ ቁጥር ቢያገኝ እንኳ ያለዚህ ፓስወርድ አካውንታችሁን መክፈት አይችልም!
መረጃውን ጓደኞቻችሁን Share በማድረግ ከጠላፊዎች ታደጓቸው!
ቻናሉን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/suletech1
Telegram
Sule tech
ስለቴክ ይወቁ!ቻናሉን ለመቀላቀል በመጀመሪያ VIEW CHANNEL የሚለውን አንዴ ነካ ያድርጉ ከዛም ወደ ቻናሉ ካስገባዎት በኋላ ከስር JOIN የምትለዋን ነካ በማድረግ የዚ አስተማሪ ቻናል አባል ይሁኑ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያግኙ
🤫 ስልካችሁ ተጠልፎ ይሆን? ማረጋገጫ ሚስጥራዊ ኮድ!
የእናንተ ስልክ ላይ የሚደወሉ ጥሪዎች ወይም የሚላኩ መልዕክቶች (SMS) ወደ ሌላ ሰው ስልክ እንዳይሄዱ (Forward እንዳይሆኑ) ማረጋገጥ አለባችሁ።
እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
👉 ወደ መደወያችሁ በመግባት *#61# አስገብታችሁ ይደውሉ።
እያንዳንዱ ዝርዝር ላይ "Not Forwarded" የሚል ከመጣ ስልካችሁ ሰላም ነው ማለት ነው።
የሆነ ስልክ ቁጥር ካሳያችሁ ግን ጥሪያችሁ ወደዛ ቁጥር እየሄደ ስለሆነ በፍጥነት ማጥፋት አለባችሁ።
💬 ስልካችሁ ላይ ምን እንደመጣላችሁ ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!

👍2