የምን መጨነቅ ....
ሐዘን በአንዲት ሶላት ድራሹ ይጠፋል፣
ደስታም እጅን ወደ ፈጣሪ በመዘርጋት ይመጣል፣
ዱዓእ ዱዓእ .... ሲባል እንደቀላል ነገር አትመልከቱ።
በዱዓእ ብቻ የሚኖሩ ሰዎችን አውቃለሁ።
@STRONG_IMAN
ሐዘን በአንዲት ሶላት ድራሹ ይጠፋል፣
ደስታም እጅን ወደ ፈጣሪ በመዘርጋት ይመጣል፣
ዱዓእ ዱዓእ .... ሲባል እንደቀላል ነገር አትመልከቱ።
በዱዓእ ብቻ የሚኖሩ ሰዎችን አውቃለሁ።
@STRONG_IMAN
ጀማው ሰላም አልይኩም ዬነ ነገር ታዝቤ እኮ🥲ገርሞኝ ገርሞኝ...
እንደድንገት ማታ የድሮ ፎቶችን ማገላበጥ ጀመርኩኝ ሌላም ጊዜ አይቼዎለው ግን ትላንትና ተለየብኝ እንደድንገት ማዘር ስታገባ የተነሳቺውን አየሁት እና ዬነ ነገር realize አረኩ ውበት በዛ ዘመን ቀርቷል... ዬነ ሌላ ጊዜ ያየሁት ፎቶ አልመስል አለኝ...ሲበዛ ወላሂ ሲባዛ ታምር ነበር...ውበቷን ወጣትነቷን በኛ ምክኒያት እንዳጣች ሳስብ ጠፋተኝነት ተሰማኝ ልክ እንደኛው እሷም ልጅ ነበረች... ዬነ መግለፅ ሚከብድ ስሜት ነው እስኪ እናንተመ ካላቹ ተመልከቱ የዛኔ በትንሹም የእናትነት ትርጉም የገባቹዎል በናንተ ምክኒያት ውበቷን ሁሉን ነገሯን ለናንተ እየሰጠች እንደሆነ ትረዳላቹ ድሮ እናንተን ሰውልድ ከኔ ላይ ተቀንሶ ነው ሚሰጣቹ ያለቺኝ ነው የገባኝ ብቻ ረጅም አድሜ ለእናቶች እነሱም እዚህ አለም ላይ የመጀመራቸው ነው። don't be rude to them....
Still gn የውበቷ ነገር አሁን ላይ ያሉ ሴቶችን እንድጠላ ነው ያረገኝ😑አሁን ላይ ቆንጆ ናቸው ብዬ ማስባቸው ሁሉ ከሰል መሰሉኝ...በቃ የኔ dream girl ምላትን ትላንትና አየዎት እና በዚ አጋጣሚ ካገባው እራሱ እንደማዘር ቆንጆ እንጂ never አልኩኝ plust it like finding water in the middle of desert☹️...ብቻ let my father cook 🤌...

it crazy to think that once you are 19 your life is already 25% over
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
@strong_iman 🗣በዚህ ዘመን ያለ ጀግና ሰው አሳየኝ me👇
ሁላቹም follow አድርጉት አላህ እንደዚህ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምር ነው እኮ እንዴ እሄው እኔ ሀያ ሞላኝ ያለኝ ነገር F የደረደርኩት ትምህረት ብቻ ነው።
በኔ እድሜ እኮ የራሱ መኪና ቤት ኖሮት አግብቶ እየኖረ ነበር Father 😭 ትምህርት ሚባለው ነገር ነው ጉድ የሰራን...
@STRONG_IMAN
በኔ እድሜ እኮ የራሱ መኪና ቤት ኖሮት አግብቶ እየኖረ ነበር Father 😭 ትምህርት ሚባለው ነገር ነው ጉድ የሰራን...
@STRONG_IMAN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ አንዴ ከዛሬ አመት በፊት ወይም ከ 8 ወራት በፊት እነዚህ ሁሉ ነገሮች ቢነገሩህ ታምን ነበር....
ህፃናት ሳይቀሩ ሰዎች በታንክ ተጨፍልቀው አካላቸው ተበታትኗል ብትባል?
ወይ እናት ተቆራርጦ በየቦታው የተበተነን የልጇን አካል ስትለቅም
ወይም ቀዶ ህክምና ያልምንም ማደንዘዣ ተደርጓል ብትባል?
ወይም ገና የተወለዱ ህፃናት ሚዛቸው ተፍቶ ሀኪሞች እና ነርሶች በግፍ ታፍነዎል ብትባል?
ወይም ጭቅላቱ ከአካሉ የተለያየ ልጁን ይዞ በካሜራ የሚጮህ አባት አለ ብትባል?
ወይም በመቶች የሚቆጠሩ ሰዎች አንድላይ ተቆፍሮ መቀበራቸውን ብትሰማ? ታምን ነበር?.
ተወው እሱን በአዕምሮህ መሳል ትችላለህ?
ነፍሰጡር የሆነች እናት በልጆቿ እና በባሏ ፊት ተደፈረች ብትባል ታምን ነበር?
አንዲትን ሴት እየተፈራረቁ ደፍረዎት የመናገር አቅሟን አጣች ብትባል ታምን ነበር?
ገና የ 6 አመት ልጅ አድኑኝ እያለች አለም ጥሪዎን ሰምቶ ከ300 ባለይ ጥይት ተቶክሶባት መገደሏን ቢነገርህ ታምን ነበር?
ተሰደው ሸራ ወጥሮ እየኖሩ ባሉ ህዝቦች ላይ ቦምብ ፈነዳ ብትባል ወይም በኬሚካል እየተቃጠሉ ህዝቦች አለቁ ብትባል ታምናለህ?
የሀብት ማማ ላይ ሙስሊሞች እያሉ በረሀብ ምክኒያት ህፃናት ማለቃቸውን ቢነገርህ ታምናለህ
ከሁሉም በላይ አሁንም ሊታመን ማይችል እየኖርነው ያለነው ነገር ግን እሄና ሺ ግፎች በሙስሊሞች ላይ ተፈፅሞ አንድም የሙስሊም ሀገራት...የተቃውሞ ድምፅ አለማሰማታቸው ነው።

•!¦[•(✷بَلْ مِثْلَ القَمَر!! ✷ )•]¦!•
✨🦋አነስ ረዲየሏሁ ዐንሁ ይላሉ፦ ❝ከሠይደልዉጁድﷺ መዳፍ በላይ ለስላሳ መዳፍም ሆነ ሀር ነክቼ አላውቅም🩵 ...ከሠይደልዉጁድ ጠረን የበለጠ የሚስክ ወይ የሽቶ ጠረን አላውቅም❞ አሉ
ተጠየቁ አል-በራእ ቢን ዐዚብ፦ ❝ፊታቸው ልክ እንደ ሰይፍ ነበርን?❞...❝አይ ኧረ እንደውም ልክ እንደጨረቃ ነበር🦋❞ በማለት መለሡ። ❨ቡኻሪ❩
اللهم صلّ وسلم على المبعوث رحمة للعالمين🌹🌷🌹
@Strong_iman

To my future kids your dad is ready, it's only your mom who keeps on calling me bro😭
« ብዙ ነገር ስትጠይቁት ዝም ስላለ እውቀት አልባ እንዳይመስላችሁ። እንነጋገር ብላችሁት ካዳመጣችሁ በኋላ ዝምታን ቢመርጥ ጥፋተኛ ስለሆነ አይምሰላችሁ። ዝም ማለት በአንድ መንገድ ብቻ የሚተረጎም አይደለም። ትርጉሙ ብዙ ነው። ምናልባት ዝም እንዲል ያስገደድነው እኛ እንሆን? ንግግሩ ዋጋ እንደሌለው እንዲሰማው አድርገነው ይሆን? ብለን አስበን እናውቃለን? ለማንኛውም በሳየኮሎጂ ውስጥ አንድ ደስ የምትል ገለፃ አለች። " ዝም ማለት የሚናገሩት ነገር ማጣት አይደለም፤ ሐሳቦችህን ለመስማት ዝግጁ አይደሉም ማለት እንጂ! " እስቲ እራሳችንም ፈተሽ እናርግ! »
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
@STRONG_IMAN
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
" አንዳንዴ…12 (Strong iman) አንዳንዴ ነገሮች ከመወሳሰባቸው የተነሳ መግለፅ እስከሚከብድ ድረስ ቃል ይጠፋል ። የሚመጣው ፣ የሚሄደውና የሚቀረው በመሰለው መልኩ ሀሳቡን ይፈተፍታል ። አንዳንዴ በመኖራቸው ብቻ ደስተኛ የሚያደርጉን ሰዎች አሉ ። ብዙ ፍራፍሬዎች ቢኖሩ አንዷን ፍሬ በተለየ መልኩ ለኛ ጣፋጭ ትሆናለች ። ያቺ ፍሬ ግን ጥፍጥናዋን አታውቅም ። አንዳንዴ ልብ ገና በእንጭጩ ይሸብታል ፣…
አንዳንዴ 13
Strong Iman
አንዳንዴ ብቸኝነት ሰዎችን ማጣት ሊመስለን ይችላል.....
በሰዎች ተከቦ የራስ የሚሉትን አንድ ሰው አለማግኝትን ያክል ከባድ ብቸኝነት ግን የለም!
አስመሳይነትና ውሸት ከሞላባቸው ግንኙነቶች ይልቅ ብቸኝነት የወርቅ ያክል ውድ ናት።
ዬነ አባባል አለ
አህያ ምንም ብታረግላት የምታመሰግንክ እረግጣ ነው!
አንዳንድ ሰዎችም ምንም ውለታ ብትውልላቸው ውለታህን በክህደት ነው የሚመልሱልክ!
እርግጥ ነው ለሰዎች መልካም ስናደርግ ምስጋናቸውን ጠብቀን አይደለም
ምስጋናው ቢቀር ግን ክህደትን ባትመልሱልን ደስ ይለን ነበር!
እነዛ ክህደት የሰጡን ሰዎች እራሳቸው ናቸው ክብር ሰተናቸው ውርደት የሸለሙን
ፍቅር ለግሰናቸው ጥላቻ ያሸከሙን
እምነት ጥለንባቸው ክህደት ያስታቀፉን
አይኖቻችን ስለነሱ ሲያነቡ ጥርሶቻቸው በኛ ላይ የሳቁ
እኛ ለናንተ ብዙ ነገሮች ተውንላቸው እናንተ ግን እኛን ተዋቹን
ካለገደብ ዋጋ ሰጠናቹ እኛንም ዋጋ ቢስነት እንዲሰማን አረጋቹ
ብቻ ሂወት ይቀጥላል
ከናንተጋም ያለናንተም....
@STRONG_IMAN
Strong Iman
አንዳንዴ ብቸኝነት ሰዎችን ማጣት ሊመስለን ይችላል.....
በሰዎች ተከቦ የራስ የሚሉትን አንድ ሰው አለማግኝትን ያክል ከባድ ብቸኝነት ግን የለም!
አስመሳይነትና ውሸት ከሞላባቸው ግንኙነቶች ይልቅ ብቸኝነት የወርቅ ያክል ውድ ናት።
ዬነ አባባል አለ
አህያ ምንም ብታረግላት የምታመሰግንክ እረግጣ ነው!
አንዳንድ ሰዎችም ምንም ውለታ ብትውልላቸው ውለታህን በክህደት ነው የሚመልሱልክ!
እርግጥ ነው ለሰዎች መልካም ስናደርግ ምስጋናቸውን ጠብቀን አይደለም
ምስጋናው ቢቀር ግን ክህደትን ባትመልሱልን ደስ ይለን ነበር!
እነዛ ክህደት የሰጡን ሰዎች እራሳቸው ናቸው ክብር ሰተናቸው ውርደት የሸለሙን
ፍቅር ለግሰናቸው ጥላቻ ያሸከሙን
እምነት ጥለንባቸው ክህደት ያስታቀፉን
አይኖቻችን ስለነሱ ሲያነቡ ጥርሶቻቸው በኛ ላይ የሳቁ
እኛ ለናንተ ብዙ ነገሮች ተውንላቸው እናንተ ግን እኛን ተዋቹን
ካለገደብ ዋጋ ሰጠናቹ እኛንም ዋጋ ቢስነት እንዲሰማን አረጋቹ
ብቻ ሂወት ይቀጥላል
ከናንተጋም ያለናንተም....
@STRONG_IMAN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያልተሰሙ ጩኸቶች
ያልታዩ ግፎች
በጋዛ ከተማ ሼጃያ ከሚባለው ሰፈር ወራሪ ሃይሎች መውጣታቸውን ተከትሎ በደርዘን የሚቆጠሩ አስከሬኖች በጎዳናዎች ላይ ተገኝተዋል።