If u make it to jannah and inshallah u will do it.....
What question would you ask Allah
What question would you ask Allah
😭25❤13😢2
ሹፍ ድሮ እኛ በዚህ መልኩ ነበር ግዳጃችንን ምንፈፅመው!......ዘንድሮ በiphone 18 ነው አሉ ግዳጅ ሚፈፅሙ እንደውም አዳንዶችማ 19 ካልመጣ ለ18 ብዬ ሆዴን አላስጨንቅም ብለው ነካ ነካ አድርገው ነው ሚተውት አሉ😭😁
@strong_iman
@strong_iman
😁82😭13❤1
🌊 ዱንያ እንደ ጥልቅ ባህር ናት…
በማዕበሏ ብዙዎች ተናውጠዋል፤
በማታለያዋም ብዙዎች መንገዳቸውን ስተዋል።
የውበቷን ውስጥ የተመለከቱ ግን፣ ጥልቀቷን ረስተዋል።
ስለዚህ በዚህ ባህር ላይ ለመንሳፈፍ ከፈለግህ፦
🛶 ጀልባህ — ተቅዋ ይሁን።
🪵 መቅዘፊያህ — ኢማን ይሁን።
🧭 አቅጣጫህ — በአላህ ላይ መመካት ይሁን።
✨ ምክንያቱም ዱንያ የምትወዳትን ሰው አትጠብቅም፤
አንድ ቀን የምትወደውን ሁሉ ትተህ እንድትሄድ ታስገድድሃለች።
ነገር ግን አላህን የወደደ ሰው፣
ዱንያን ቢያጣ ሁሉን አላጣም፤
አላህን ካጣ ግን ሁሉንም አጥቷል። 🤍
┈┈••❖••┈┈
📌 ልብ ያለው ያስተነትነው፤ ያወቀውም ይድረስበት።
SHARE🕊
@al_Fattah1
@strong_iman
በማዕበሏ ብዙዎች ተናውጠዋል፤
በማታለያዋም ብዙዎች መንገዳቸውን ስተዋል።
የውበቷን ውስጥ የተመለከቱ ግን፣ ጥልቀቷን ረስተዋል።
ስለዚህ በዚህ ባህር ላይ ለመንሳፈፍ ከፈለግህ፦
🛶 ጀልባህ — ተቅዋ ይሁን።
🪵 መቅዘፊያህ — ኢማን ይሁን።
🧭 አቅጣጫህ — በአላህ ላይ መመካት ይሁን።
✨ ምክንያቱም ዱንያ የምትወዳትን ሰው አትጠብቅም፤
አንድ ቀን የምትወደውን ሁሉ ትተህ እንድትሄድ ታስገድድሃለች።
ነገር ግን አላህን የወደደ ሰው፣
ዱንያን ቢያጣ ሁሉን አላጣም፤
አላህን ካጣ ግን ሁሉንም አጥቷል። 🤍
┈┈••❖••┈┈
📌 ልብ ያለው ያስተነትነው፤ ያወቀውም ይድረስበት።
SHARE🕊
@al_Fattah1
@strong_iman
🥰31❤25🔥3
እለፋለሁ፣ እለፋለሁ፣ እለፋለሁ ... ስለፋ ግን ዐይኔ ሁሉ አምላኬ ላይ ነው። ግና በነፃ የምለፋ የሚመስላቸው ብዙዎች እንዳሉም አውቃለሁ።
የጌታዬን ዉዴታ ሽቼ እንጂ ያለ ዓላማ የምለፋ ሞኝ አይደለሁም። እለፋለሁ ... የሰዎችን መልካም ሥራ ቅንጣትም ብትሆን ሳይመዘግብ የማያልፈው ጌታ የኔንም እያንዳንዷን እንቅስቃሴ ይመዘገባል ብዬ አስባለሁ። ዛሬም ነገም ላይሆን ይችላል።
አንድ ቀን ግን አጠራቅሞ እንደሚከፍለኝ አምናለሁ፣ ይህችን ቃል ያዙልኝማ።
ኢንሻአላህ😊

🥰51❤21👍10🙏1
የልባችሁ ደርሶ፣ ❝አላህኮ ያንን ነገር አሳካልኝ!❞ የምትሉበትን የደስታ ጊዜ አላህ ያቅርብላችሁ፤ ምኞታችሁንም ሁሉ ይሙላላችሁ።
👍91❤65🙏14
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤29
(ከፐርሺያ ወርቃማ ዘመኖች በአንዱ እንዲህ ሆነ!)
ከመስጂዱ ፊት ለፊት አህያ ይሞታል።
ኢማሙ ለማዘጋጃው ኃላፊ 'መስጂዳችን አቅራቢያ አህያ ሞቷል' የሚል መልእክትን ሰደዱ...
ሃላፊው: "ታዲያ ከኛ ምን ይጠበቃል?"
ኢማሙ: "እኔ ሃላፊነቴን ለመወጣት ተናግሬአለሁ። እናንተ ደግሞ እንደሃላፊነታችሁ አህያውን አንሱልን!"
ሃላፊው: የንቀት አይነት ሳቅ እንደመሳቅ ብሎ "...ድሮ መድረሳ ስንማር የሞተን ማንሳት፣ ማጠብና መቅበር የናንተ ሃላፊነት እንደሆነ ተምረን ነበር!"
ኢማሙ: "እሱስ ልክ ነህ። ነገር ግን ጀናዛ ከመታጠቡና ከመቀበሩ በፊት ለቤተሰቦቹ ማሳወቅ ግዴታ እንደሆነም አስተምረናችሁ ነበር!"
💔😁

😁128❤14🗿7👏6👍2🌚1😇1
After everything you survived መልካም ነገር ሲመጣ አትፍሩt you deserve it ❤️
👍42❤18💯4🥰3😢2
if we can wake up for football, why not for Allah?😔
ለሊት 8 ሰዓት ላይ የአርጀንቲናን ጨዋታ ለማየት Alarm ሞልተን ከሞቀው አልጋችን መነሳት ከቻልን... ለአላህ ብለን ለይል መስገድ ለምን ከበደን?
ጉዳዩ የድካም ብቻ ሳይሆን ቅድሚያ የመስጠት ነው። ለዱንያ መዝናኛ ያንን ሁሉ ቁርጠኝነት ካሳየን... ለኣኺራችን ደግሞ ይበልጥ ልንበረታ ይገባል🤌
አላህ ያስተካክለን🫶
ለሊት 8 ሰዓት ላይ የአርጀንቲናን ጨዋታ ለማየት Alarm ሞልተን ከሞቀው አልጋችን መነሳት ከቻልን... ለአላህ ብለን ለይል መስገድ ለምን ከበደን?
ጉዳዩ የድካም ብቻ ሳይሆን ቅድሚያ የመስጠት ነው። ለዱንያ መዝናኛ ያንን ሁሉ ቁርጠኝነት ካሳየን... ለኣኺራችን ደግሞ ይበልጥ ልንበረታ ይገባል🤌
አላህ ያስተካክለን🫶
❤113💔48
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤23💔11
ሰላም አለይኩም አህባብ☺️
ከዚህ በፊት በቻናሌ اقرا ላይ እና በዚህ እና ሌሎች የቴሌግራም ቻናሎች ላይ ለቁርዓን ማሰባሰብ፣ ለየቲሞች፣ እዳ ላለባቸው፣ ለታመሙ፣ ቤት ኪራይ ላነሳቸው፣ ጀነሬተር ለማሰራት እና ለተለያዩ ስራዎች በሚደረጉ ጥሪዎች አቅሜ በፈቀደው መጠን ከጎናችሁ ሆኜ የአቅሜን ለማስተባበር ሞክሬያለሁ😊
አሁን ግን በ inbox የሚመጡ የህክምና፣ የመድኃኒት፣ የመስጂድ እና ልዩ ልዩ የእርዳታ ጥያቄዎች በጣም በመብዛታቸው ከአቅሜ በላይ ሆነዋል😔 በተጨማሪም ከአንዳንዶች በኩል የሚታዩ የውሸት መረጃዎች የእውነተኛ ተቸጋሪዎችን መለየት አልቻልኩም💔
ስለዚህ በ inbox የሚላኩ ቴክስቶችን መመለስ ስላልቻልኩ ማንኛውም የኸይር ስራ በቻናሎቻችን አድሚኖች በኩል ከመጣ ብቻ እና ሀቅ ከሆነ ለማስተባበር እሞክራለው🫶
አላህን በመፍራት በውሸት መረጃ እርዳታ ከመጠየቅ እንቆጠብ🙌
ስለተረዳችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ🥹
✍ibro smile

🔥23❤9👏5👍1
ሰርግ ያላችሁ ሰዎች ግን ገና ጨቅላ ልጅ እኮ ነኝ😁
ነገሩ ትዳር በልጅነት ነው የሚያምረው😉
ባይሆን ኡምራዋ ትቅደም መሰለኝ🤌
ነገሩ ትዳር በልጅነት ነው የሚያምረው😉
ባይሆን ኡምራዋ ትቅደም መሰለኝ🤌
❤40🥰9👍5
እኛ ወላጆች ልጆቻችን ፓፐርስ ለማስደረግ ስንታገል ባቋራጭ ውሹ ሰለጠኑና እንግዳ በመጣ ቁጥር ሲሽከረባበቱበት ቀኑን ቂያማ አድርገውበት ይሄዳሉ!
ዳውን ዳውን ፓፐርስ።✊😂
@strong_iman
ዳውን ዳውን ፓፐርስ።✊😂
@strong_iman
🤣22😁7👏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8❤2
❤69👏1😭1🤗1