#ዘቢባ_ግርማ #ገራገር♥
ገራገር አንተ ልጅ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር
"ገራገር"
ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውደዴን ነገር
"ገራገር"
ገራገር አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር
"ገራገር"
ገራገር ምነው ባወቀልኝ የአኔ እንደሆንክ ሀገር
"ገራገር"
"ገራገር"
ውድ ያረገህን የፍቅር አድባር
እያባበልኩት በሜሪ ክራር
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
ሆንክብኝና የማልተውህ ሰው
አለሁ ዱካህን ሳድን ሳስሰው
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
ከስንቱ አይናባይ አስኮብላይ
ከስንቷስ የብርሌ አንገት
መግባባት ችዬ እንላዳህ
የኔ ነው ብዬ ልሟገት
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
ገራገር አንተ ልጅ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር
"ገራገር"
ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውደዴን ነገር
"ገራገር"
ገራገር አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር
"ገራገር"
ገራገር ምነው ባወቀልኝ የአኔ እንደሆንክ ሀገር
"ገራገር"
"ገራገር"
ካይንህ እያጣው ያይኔን መድሀኒት
አልለይ አለኝ ቀንና ለሊት
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
ፈርዶብኝ ባንተ ሳልውጥ ምራቄን
ፈራሁ ሰሞኑን አንዳልጥል ጨርቄን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
ከስንቱ አይናባይ አስኮብላይ
ከስንቷስ የብርሌ አንገት
መግባባት ችዬ እንላዳህ
የኔ ነው ብዬ ልሟገት
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪
# ከወደዱት
★★★ይቀላቀሉን★★★
★★★ @squadofpicture★★★
★★ @Herdiiiiiii★★
ገራገር አንተ ልጅ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር
"ገራገር"
ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውደዴን ነገር
"ገራገር"
ገራገር አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር
"ገራገር"
ገራገር ምነው ባወቀልኝ የአኔ እንደሆንክ ሀገር
"ገራገር"
"ገራገር"
ውድ ያረገህን የፍቅር አድባር
እያባበልኩት በሜሪ ክራር
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
ሆንክብኝና የማልተውህ ሰው
አለሁ ዱካህን ሳድን ሳስሰው
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
ከስንቱ አይናባይ አስኮብላይ
ከስንቷስ የብርሌ አንገት
መግባባት ችዬ እንላዳህ
የኔ ነው ብዬ ልሟገት
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
ገራገር አንተ ልጅ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር
"ገራገር"
ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውደዴን ነገር
"ገራገር"
ገራገር አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር
"ገራገር"
ገራገር ምነው ባወቀልኝ የአኔ እንደሆንክ ሀገር
"ገራገር"
"ገራገር"
ካይንህ እያጣው ያይኔን መድሀኒት
አልለይ አለኝ ቀንና ለሊት
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
ፈርዶብኝ ባንተ ሳልውጥ ምራቄን
ፈራሁ ሰሞኑን አንዳልጥል ጨርቄን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
ከስንቱ አይናባይ አስኮብላይ
ከስንቷስ የብርሌ አንገት
መግባባት ችዬ እንላዳህ
የኔ ነው ብዬ ልሟገት
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
አለሁልህ "እሺ እንዳልኩልህ"
አለሁልህ "ማሬ እያልኩልህ"
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
"ወይ አራዳ" ጭንቀት ምንገዴን
"ስንት አሳየኝ" አንተን መውደዴን
"ወይ አራዳ" እያልኩ አጅሬ
"ስንት አሳየኝ" አንተን ማፍቀሬ
♪♪♪♪♪♪♪♪♪♪
# ከወደዱት
★★★ይቀላቀሉን★★★
★★★ @squadofpicture★★★
★★ @Herdiiiiiii★★
🌟🌟ይህ አዲስ አመት🌟🌟
ኦርቶዶክስ የምከብርባት
ከአምላክ የምንታረቅበት
በረከት የምናገኝበት
የተጣላ የሚታረቅበት
ያጠፋ የሚታረምበት
የዘራ የሚያጭድበት
የታመመ የሚድንበት
የተራበ የሚጠግብበት
የታረዘ የሚለብስበት
ሀገር የምትከብርበት
ፍቅራችን የሚነግስበት
ያረግልን ዘንድ የምድርም የሰማይም ጌታ ፈቃዱ ይሁንልን
from @davegeregera
@squadofpicture
ኦርቶዶክስ የምከብርባት
ከአምላክ የምንታረቅበት
በረከት የምናገኝበት
የተጣላ የሚታረቅበት
ያጠፋ የሚታረምበት
የዘራ የሚያጭድበት
የታመመ የሚድንበት
የተራበ የሚጠግብበት
የታረዘ የሚለብስበት
ሀገር የምትከብርበት
ፍቅራችን የሚነግስበት
ያረግልን ዘንድ የምድርም የሰማይም ጌታ ፈቃዱ ይሁንልን
from @davegeregera
@squadofpicture
Forwarded from አትሮንስ ዘተዋህዶ-atronss zethewahdo (ቀላያት)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✝✝ለመላው ኦርቶዶክሳውያን✝✝
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኚህን የመሰሉ ውድ እና ብርቅ የሆኑ አባቶች አሏት ፤ስለነሱ ፆምና ፀሎት አንጠፋም። እግዚአብሄር ቢወድና ቢፈቅድ መስከረም ፬ ስለኚህ አባት እንባና ለቅሶ ሆነ ስለ ቤተክርስቲያናችን ስንል አንቀርም ።
በዕለቱ ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ በሆነ ምግባር ነጭ ልብሳችንን ለብሰን እንገናኝ
የ መስከረም ፬ ሰው ይበለን
ቤተ ክርስቲያናችንን አሳልፈን አንሰጥም
ቤተ ክርስቲያናችን ስጠፋ ዝም ብለን አናይም
✝✝✝አሜን✝✝✝

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኚህን የመሰሉ ውድ አባቶች አሏት ፤ስለነሱ ፆምና ፀሎት አንጠፋም። እግዚአብሄር ቢወድና ቢፈቅድ መስከረም ፬ ስለ ቤተክርስቲያናችን ስንል አንቀርም ።
በዕለቱ ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ በሆነ ምግባር ነጭ ልብሳችንን ለብሰን እንገናኝ የ መስከረም ፬ ሰው ይበለን ✝✝አሜን✝✝
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኚህን የመሰሉ ውድ አባቶች አሏት ፤ስለነሱ ፆምና ፀሎት አንጠፋም። እግዚአብሄር ቢወድና ቢፈቅድ መስከረም ፬ ስለ ቤተክርስቲያናችን ስንል አንቀርም ።
በዕለቱ ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ በሆነ ምግባር ነጭ ልብሳችንን ለብሰን እንገናኝ የ መስከረም ፬ ሰው ይበለን ✝✝አሜን✝✝
Forwarded from 《Picture Squad》 (Hèŕďī vïvä)
An #Amazing Time Is Always A Big #Memory
#Photo's Can Save This Amazing Situations
#Geregera #Pictures #Coming #Soon
🎬🎬🎬
@squadofpicture
@davegeregera

#pictures Can Save A Wonderfull #Smiles
Save Your #Photos To Your #Memories
@davegeregera
@squadofpicture
Save Your #Photos To Your #Memories
@davegeregera
@squadofpicture
Forwarded from Click picture zone
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.